Пікірлер
@TemesgenTadesi
@TemesgenTadesi 2 ай бұрын
❤ለምን
@laoojharoensuk2505
@laoojharoensuk2505 5 ай бұрын
ขอให้มีความสุขมากๆนะจ๊ะคุณลูกขอให้ครอบครัวมีความสุขความเจริญไม่เจ็บไม่จนให้ร่ำรวยนะ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@عليعلي-و4ع9ض
@عليعلي-و4ع9ض 6 ай бұрын
❤❤❤
@SeleshiWoldemariam-q7d
@SeleshiWoldemariam-q7d 9 ай бұрын
ማስተር አብነት በምድር አምላካችን ሰዎችን ለማዳን የተዘዋወረትን ሥራ አርአያ ሆነህ ሳይ እና የህዝባችን ሲቃ ስመለከት የደስታ እንባ ይተናነቀኛል።አምላክ ይጠብቅህ።
@يوسف-غ1ط
@يوسف-غ1ط Жыл бұрын
Konij o
@salemalsallum575
@salemalsallum575 Жыл бұрын
እንደት ጥሩ መሥራትህ ሣያንሥህ እንደት ሀይማኖትህን ትቀይራለህ ኦርቶዶክሥ ሀይማኖት መቸም አትታደሥ
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 Жыл бұрын
😢😢😢😱😱😥😰 ያሳዝናል
@xohxoh6531
@xohxoh6531 Жыл бұрын
Great insight from him. He has the power and ability to create a change. Not saying he hasn’t done so already but he has and can become a great mentor to the younger generation who are not thirsty to make money but want to actually build something for the nation. The fact he says he still watches ETV shows that he cares for his people. I think he plays the largest role in where this country can go if he focuses on training individuals on the smallest scale, even the smallest spark can start a fire by mixing educated diasporas with Ethiopian citizens. The delinquency is the lack of programs/ a bridge between the two. Keep politics out as hard as it can be keep your head down and just push forward. That’s the only path forward for the nation.
@laoojharoensuk2505
@laoojharoensuk2505 Жыл бұрын
น่ารักมากเลย❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@laoojharoensuk2505
@laoojharoensuk2505 Жыл бұрын
คุณเป็นคนใจดีน่ารักที่สุดเลย❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aminaharake5556
@aminaharake5556 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌
@СайраДиканбаева
@СайраДиканбаева Жыл бұрын
👍👍👍
@DubaiRak-ng5uo
@DubaiRak-ng5uo Жыл бұрын
እንደት እንደምወድህ
@skskssjsjsjjs7307
@skskssjsjsjjs7307 Жыл бұрын
Спасибо тебе добрый человек, что помогаешь бедным людям
@elianamedinaulloa2486
@elianamedinaulloa2486 Жыл бұрын
Eres hermoso y tu esposa es linda Dios los bendiga ❤❤..
@messyjan6064
@messyjan6064 Жыл бұрын
ገልቱ እህ መሀይም
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 Жыл бұрын
YONI MAGNA ZEW BILO WOTMED WUST GEBTOWAL!!!. ZURIYAW HULU TATROWAL. NUZAZE. KALEK TOLO CHERIS. NEFSIK BEATSEDE GENET YASARFLIN RIP YONI
@UnusualEra
@UnusualEra Жыл бұрын
ማንም አገርን ምንም ያድርጋት እናቴን ያገባ ሁሉም አባቴ ነዉ። ታዲያ አድርባዮችስ ምን ከዘመዴ የተለዪ አደረጉ ሁሉም ለከርሱ። ዮኔ ለኔ አድርጓልና ኢትዮጵያን ይሽጣት። አይ ጉራጌ! ይሉሀል።
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና Жыл бұрын
እርፎ ወደመጣበት ይመለስ ምከረው ከሰማህ ዘመዴ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
ጠብደል መሐይም አማራ ሆንክ ኦሮሞ ምን አገባን!? ቀባጣሪ እስስት!
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
ዬኒን አታውቁትም እንዴ? ሙስሊም፣ ጴንጤ የአብይ ደጋፊ የአብይ ነቃፊ፣ ቤተክርስትያን ደጋፊ፣ ነቃፊ ዛሬ አማራ፣ ነገ ኦሮሞ፣ አንዴ ትግራይ...ምንም የማይጨበጥ ሰው ነው ካለአንድ ጉዱይ አይሄድም፣ ቤቱን እንኳን ተውት ስራ የማይሰራ ሰውዬ ጎጆ የምታክል ቤት ነው የሚኖረ ከየት አምጥቷ ቤት የሚገዛው?
@tassewbekele4379
@tassewbekele4379 Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው አምላክ ይርዳህ
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ Жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ነው ኢትዮጵያ ትቅደም
@simegnsimegn6466
@simegnsimegn6466 Жыл бұрын
የኔ ምስኪን እንዴት እንደምወድህ
@menberelakew4238
@menberelakew4238 Жыл бұрын
ግን ያልገባቸው እነዚህ ነፍሰ በላዎች ለዘራቸው ወይንም ለአመላቸው ብቻ የሚገሉ የሚያርዱ የሚበድሉ የሚመስላቸው።የአብይን ሆድ ሁሉም ገና አልገባውም ግብረሰዶምን ኢሉሚናቲን በብልፅግና ስም እያስገባ እንደሆነ።ነገ ጦር ቤት ያላችሁ ወንዶች እርስ እርስ ትጋባላችሁ።እንደአብይ(ቡሽቲ)ትሆናላችሁ ለነፍስህም ለስጋህም የማትሆን ።ግማሻችሁ ጀምራችኃል ከሬሳም ጋር መጋባት
@bayutibebe7585
@bayutibebe7585 Жыл бұрын
ህፃናትና ደካማ አሮጊቶችም ሆነ ሽማግሌዎች እንደዚህ ዓይነት በዓል የሚከበርበት ቦታ ባይሄዱ ምንአለበት እኛ ሀገር እንደሆነ በዓል በመጣ ቁጥር ችግር ነው በሀሳብ አለቅን እኮ
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 2 жыл бұрын
አየ ማድየ በትንሽ እድሜህ ትልቅ ነገር ሰርተህ አልፍክ አባቴ ሰማያውይ ቤትህን ያሳምርልህ
@nighistberhe6317
@nighistberhe6317 2 жыл бұрын
Yehe yeEghziabher sera new atfredu yeferedebachual tebloal enquans enezih abessa yelelachew hetsanat hatiategna bigedelm zem bilo ayayem silezih hetsanatochu begenet yanurachew welajoch tsinatun yistachew . Abebawochu alksen betselot eneshegnachew Ghedaywa degmo yeAmlak firid ale bekenu ensemalen Dagnoch zim atbelu yesew hiwot new.🤣
@aemeromedia
@aemeromedia 2 жыл бұрын
awesome post! 💪
@tigstdriba6879
@tigstdriba6879 2 жыл бұрын
Nefs ymar
@azebghbrehawariate4695
@azebghbrehawariate4695 2 жыл бұрын
I have same problem like him he shouldn't die
@azebghbrehawariate4695
@azebghbrehawariate4695 2 жыл бұрын
Betam new yemeyasazenew geta kantegar yehune yenegeta
@ፍቅርከረፈደ
@ፍቅርከረፈደ 2 жыл бұрын
ወይ ወንድማችን ምን አድርገውህ ይሆን ሀገራችን የገደለ ይደል የሚልህግ በሠፈነባት ለብዙወቹ ፍትህ ይገኝ ነበር 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔በጣም በጣም ልብን ይሠብራል
@afomiagetenet642
@afomiagetenet642 2 жыл бұрын
አይ ዘንድሮ እሱን አስገድለው ለሱ ሀዘን ከውጭ ሀገር የሚመጡትን ወዳጆቹን ከርቸሌ ለማስገባት ይሆናል መችስ እችን 3 አመት የሰው ሞት ምንም የሆነበት ጊዜአይደል
@mesi21127
@mesi21127 2 жыл бұрын
የግል ክሊኒክ ቢፈተሽ
@sarasandak1043
@sarasandak1043 2 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ በእራሱ ሚኪና ሂዶ ወዲያውም ሞተ እረ በጣም ያሳዝናል እክስፓርድ አረገበት መትፌ እየሰጡ ሞተ
@nardosamanuel5939
@nardosamanuel5939 2 жыл бұрын
ሞት የተፈረደብህ አማራ ሲያምህ ወድ ጸበል ብቻ ።
@duniyamuhamed5299
@duniyamuhamed5299 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የመንደር ሀኪም ለምን ይሄዳሉ ገንዘብ እያላቸው ተገሎ ነው በመርፌ መሸፋፈን አያስፈልግም
@genetteferi9552
@genetteferi9552 2 жыл бұрын
ምን አይነት መዳኒት ወግቶት ነው አይ ማዲ ነፍ ስ ይማር።
@ዜድ-ሸ3ዠ
@ዜድ-ሸ3ዠ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 2 жыл бұрын
ነገሩ ስመስለኝ እደታምራት ደስታ ነው ፍትህ የለለበት ሀገራ
@quranineasyway
@quranineasyway 2 жыл бұрын
dngetegna mot ye tnsae mekarebya mlkt nw so hulshm lerassh alkshi
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 2 жыл бұрын
የታምራት ደስታ እና የእሱ አሙሙዋት አንድ አይነት መሆኑ በእውነት መጥፎ አጋጣሚ ?ወይንስ ሌላ ?ፈጣሪ ይመርምረው የትግሪኛ ሙዚቃን ተወዳጅ ያደረገው ዳዊት ብቻ ሐገራችንን የሚወዱ ምርጥ ልጆቻችንን የሚቀጥፈው ምን ይሆን ?በጣም አዝኛለሁ ወገኖቼን ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅልን. እንደወጡ የቀሩት ወንድሞቻችን የራይድ ታክሲ አሽከርካሪዎችንም ጨምሮ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን እጅግ በጣም ያማል በወገኔ ላይ የሚሰማው ሁሉ ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ያሳዝናል
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 2 жыл бұрын
ዩቲዩበርሰና የፓለቲካ ተልእኮ ያላችሁ ሀሣብ ሰጭዎች ሠሞኑን አምትቀበጣጥሩበት አገኛችሁ ሠዉ በድንገተኛ ህመም ይሞታል ሀኪሞችም በአላቸዉ እዉቀት ልክ እና የህመም ደረጃ ነዉ አክመዉ ሊያድኑ የሚችሉት ነፍስ አይቀጥሉም
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@mariouset142
@mariouset142 2 жыл бұрын
አምልኩ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ያሳዝናል ትናት ታይቶ ልብ ይሰብራል ነፍስህን ይማረው
@marysam9193
@marysam9193 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የተመረዘ ምግብም ይሁን መጠጥ የሚያቆየዉ ቢበዛ እስከ 24 ስአት ነዉ የመርፌዉን ደግሞ የምታዉቁት ነዉ!!!!
@egzabehererengayenew7548
@egzabehererengayenew7548 2 жыл бұрын
Siyamachu sew tiru eski abiruchuh yihid nbes yimar
@marysam9193
@marysam9193 2 жыл бұрын
እኔ እንደሚመስለኝ ከአሁን በኃላ ሰዉ በሚያዉቀዉ ዶክተር እና አካባቢ መታከም አለበት በቃ !!!!!
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 жыл бұрын
ማዲንጎ ብዙ ይስራል ተብሎ የሚጠበቅ ብርቅዬ አርቲስት ነበር በጣም አሳዛኝ ሁኔታ ገጠመው ምን ይደረግ እናዝናለን ብዙ ማለት ይቻላል በህልፈቱ ዙሪያ አንድ ሀቅ ለማዲንጎ ፈጣሪ የስጠው ዕድሜ ነው እያንድንዳችን ስንፈጠር የዕድሜ ቆይታችንም አብሮ ይደነገጋል ከፈጣሪ ሌላው የሚገርመው የታምራት ደስታና የማዲንጎ ህልፈት ተመሳሳይ መሆኑ ነው ይህም አምላክን እንዳንታመም መፀለይ ህክምና ኢትዮጲያ ውስጥ ጥያቄ አለበት በዶክተር ብቻ ሳይሆን ሆስፒታልና ክሊኒክ የያዙት መድሀኒት ጊዜው ያለፈበት ነው ዶክተሩ ትክክለኛ መድሀኒት ቢያዝም በሽተኛው expire የሆን ነው የሚስጠው ሌላው ነሀሴና መስከረም ብዙ አርቲስቶችን እየነጠቀን ነው ከጥላሁን ገስስ እስከ አለማየሁ እሼቴ ታላላቆችን ሌሎችም የሚገርም ነው