Пікірлер
@roziwerdt23
@roziwerdt23 3 күн бұрын
ቲክቶክ ላይ ሰምቼዉ ሙሉን ፈልጊ የመጣሁት እዴት ልቤን በደስታ እደነዘረዉ 😢❤ ስለኔ ሀፂያት ከሰማይ ሰማያት ወርደህ ተወልደክ በቀራኔዎ ሞተህ ፍቅርህን ዝቅ ብለክ ያሳየከን አልፋ እና ኦሚጋ ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ስምክ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ይመስገን 🙏🙏🙏 ዘማሬ ሶል ዝማሬ መላይክትን ዬሰማልን 😍
@GIRLYPOP2k
@GIRLYPOP2k 3 күн бұрын
911 what’s your emergency 🚨 MY APT IS NOT APTING
@FntaneshBayu
@FntaneshBayu 5 күн бұрын
❤❤solya tbark yana wd❤❤❤❤🎉🎉brtaln❤❤
@WasihunMan
@WasihunMan 12 күн бұрын
ወንድሜ ቃለህ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬህ ለብዙ ሰው መዳኛ ይሁን 😢
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 12 күн бұрын
የትልቅ ጸጋ ባለቤት ዘማሪ ሰሎሞን አቡበከር በብዙ ተባረክ አገልግሎት የጠላትን ከፍታ ይውረስ ጸጋ ይብዛልህ ወንድምህ ኤፍሬም ነኝ
@solomonabubekerofficial9557
@solomonabubekerofficial9557 11 күн бұрын
ደውልልኝ ወንድሜ
@kgfuu3072
@kgfuu3072 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤በጣምደይላል
@Ruhma-e2d
@Ruhma-e2d 14 күн бұрын
ወይኔ ሶልየ yena ውድ ወድም የምትለይብኝኮ በምክንያት ነው❤ ግን አንድ አመት ሆነው ይመስለኛል አሁን ምን ላይ ነው እዳድስ ብትለቀው አሁን ሀሪፍ ይመስለኛል እውነት ❤
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 15 күн бұрын
ሶልዬ የተዋህዶ ፍሬ እንወድሀለን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tbeti4130
@tbeti4130 18 күн бұрын
uuuuuuuuuuuuuuuu what a blessed song
@MeronBerhane-d2f
@MeronBerhane-d2f 18 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@samuelyohannes5299
@samuelyohannes5299 19 күн бұрын
ttebarake endate des yamel zemari nawe
@YonasYohannes
@YonasYohannes 20 күн бұрын
Mezmuru betam des yemil new zemary melakt yasmaln Negr gin yemjemriyaw zema lemin tekyre????
@Ferena-k7t
@Ferena-k7t 21 күн бұрын
ቃል አጣሁ😢 አንተን መልሶ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@BirukTsehay
@BirukTsehay 21 күн бұрын
ማለት ወጦ ነበር እንዴ
@Ferena-k7t
@Ferena-k7t 21 күн бұрын
​@@BirukTsehay ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተመልሷል።
@buskapharma1688
@buskapharma1688 22 күн бұрын
❤❤
@abiy222
@abiy222 24 күн бұрын
በስላሴ ስም ሰይጣን ማባረርያ መዝሙር ነው ይሄ እውነት።
@abeselomabeselom-ic7hq
@abeselomabeselom-ic7hq 27 күн бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤
@WogeneDebebe-m6u
@WogeneDebebe-m6u 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BitsatZemenay-k3z
@BitsatZemenay-k3z 28 күн бұрын
Temsgen
@ZinashMenji
@ZinashMenji Ай бұрын
እሄመዝሙር የኔ ሙሉ ታርኬ ነዉ እሔ መዝሙር ስሰማ ከጥፍሬ እስከ አናቴ ይሰነጥቀኛል እኔም እዳተ በደሌ ይርሳልኝ ዘድ እጠይቃለዉ አሜን ❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@solomonabubekerofficial9557
@solomonabubekerofficial9557 Ай бұрын
የኔ ተወዳጆች ለሌሎች share በማድረግ የመዝሙር አገልግሎቴን ይደግፉ ? like እና comnent እንዳይረሳ ስለ ቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ
@NunuMulugeta
@NunuMulugeta Ай бұрын
Elllllllllllllllllll
@solomonabubekerofficial9557
@solomonabubekerofficial9557 Ай бұрын
የኔ ተወዳጆች ለሌሎች share በማድረግ የመዝሙር አገልግሎቴን ይደግፉ ? like እና comnent እንዳይረሳ ስለ ቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov Ай бұрын
ማነው እደኔ ተማረ❤❤❤😭😭😭🙏🙏🙏የመላዕክት ጥዑም ዝማሪያ ያሰማልን
@solomonabubekerofficial9557
@solomonabubekerofficial9557 Ай бұрын
ተወዳጆች ለሌሎች share በማድረግ የመዝሙር አገልግሎቴን ይደግፉ ? ስለ ቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ
@selamalex-d2y
@selamalex-d2y Ай бұрын
AMENNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNNN
@solomonabubekerofficial9557
@solomonabubekerofficial9557 Ай бұрын
ተወዳጆች ለሌሎች share በማድረግ የመዝሙር አገልግሎቴን ይደግፉ ? ስለ ቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ
@MaSho-e9i
@MaSho-e9i Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 😢
@solomonabubekerofficial9557
@solomonabubekerofficial9557 Ай бұрын
ተወዳጆች ለሌሎች share በማድረግ የመዝሙር አገልግሎቴን ይደግፉ ? ስለ ቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ
@New-zl7np
@New-zl7np Ай бұрын
ለንስሃ ሕይወት የሚያበቃ መዝሙር ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@solomonabubekerofficial9557
@solomonabubekerofficial9557 Ай бұрын
ተወዳጆች ለሌሎች share በማድረግ የመዝሙር አገልግሎቴን ይደግፉ ? ስለ ቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ
@Erakeb
@Erakeb Ай бұрын
ዝማራ መላእክት ያሰማልን❤
@solomonabubekerofficial9557
@solomonabubekerofficial9557 Ай бұрын
ተወዳጆች ለሌሎች share በማድረግ የመዝሙር አገልግሎቴን ይደግፉ ? ስለ ቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ
@welelagetachew510
@welelagetachew510 Ай бұрын
❤❤❤❤
@solomonabubekerofficial9557
@solomonabubekerofficial9557 Ай бұрын
ተወዳጆች ለሌሎች share በማድረግ የመዝሙር አገልግሎቴን ይደግፉ ? ስለ ቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ
@HuaweiY-y2q
@HuaweiY-y2q Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን
@webituberhanu6251
@webituberhanu6251 Ай бұрын
እግዚአብሔር ስለሰጠኽ ዜማና ቅኔ ክብሩን ይወሰድ አንተም ተባረክልኝ ወንድሜ🙌🙌🙌🙌
@EthiOrtewahdo
@EthiOrtewahdo Ай бұрын
እባክህ ወንድሜ እኔ አላውቅህም ይሄን መዝሙር ሰምቼ ነው ያወኩህ, ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደተመለስክም ሌላ ቦታ እንደነበርክም አሁን ነው ያወኩት, እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ነገር ነው ደስ ይላል:: ግን አብዛኛው ዝማሬዎችህን ሰምቻለሁ እና እግዚአብሔር ከማስደስት ይልቅ የሰው ጆሮ ማስደሰት ላይ ያዘነበለ ነው:: ቤተክርስቲያን የዜማ ነዋየ ቅድሳት ከነ አጠቃቀሟ ስርዓት አላት, ከሰንበት ትምህርት ቤት ጀምሮ ከታላላቆቻችን ካየነውም አባቶቻችንም በማህሌት ከበሮን ሲጠቀሙ ከነበረበትም የተለየ አጠቃቀም ነው ምትጠቀመው/ለ ሪትም እና ዜማ ለማሳመር ብቻ, እሱንም አንድ ቦታ ይመታል አንድ ቦታ ይቀራል/:: እባክህ እንደዚ ስልህ ደሞ ኢየሱስ በማለቴ ነው እንዳትል, አባቶችን ጠይቅ:: መመልስህ መልካም ነው, ግን ምን ገብቶህ ሄድክ አሁንስ ምን ገብቶህ መጣህ, ገብቶህ ከመጣክስ ስለ ተሃድሶ Facebook, tiktok, telegram, youtube እና የተለያዩ social media ላይ የለቀቃቸው ነገሮች አሁን ድረስ ምን ያረጋሉ, ለምንስ አልጠፉም:: ከ 3ወር በፊት የለቀከው ዜማ ላይ ብቻ ከጀርባ ራሱን የቻለ ባንድ አለ, ከበሮ በሥርዓት አይመታም, ዜማው ዘፈን ይመስላል, መንፈስን ከማስደስት ስጋን ማስደሰት ላይ ያተኮረ ነው, please ከጀርባ ምትጠቀማቸውን መሳሪያዎች በአግባቡ ተጠቀም, መጠቀም የሌለብክንም ተው, አባቶችን ጠይቅ...ምን ገብቶህ ሄድክ ምንስ ገብቶህ መጣህ...
@ዳዊትዶልሶ
@ዳዊትዶልሶ Ай бұрын
ሃዋሳ ለአገልግሎት ብትመጣ ደስ ይለኛል
@ዳዊትዶልሶ
@ዳዊትዶልሶ Ай бұрын
መተናል መተናል subscribe 🥰🥰🥰🥰 አድርገናል
@TsionTsi-
@TsionTsi- Ай бұрын
ላይቭ ላይ ጋዲሳ እወደዋለሁ ኢየሱስ ሚለውን መዝሙርህን ሲል ሰምቼ መጣሁ አጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏💕💕💕💕
@yamishalom3429
@yamishalom3429 Ай бұрын
እኔም ልክ እንዳንቺ
@0di.
@0di. Ай бұрын
Ye orthodox Mezmur new weys tehadso
@EthiOrtewahdo
@EthiOrtewahdo Ай бұрын
ይሄ ግጥም እና ዜማ ያሬዳዊም ቤተክርስቲያናዊም አይመስልም, ስጋዊ ምኞትን ለማሟላት የተጠቀሙት ነገር እንዳለ ያስታውቃል(ዜማ ላማሳመር ያደረጉት ነገር), ወይ የንስሃ አይደለም ወይ ደሞ ቸብቸቦ አይደለም... እግዚአብሔር ያውቃል...
@solomonabubekerofficial9557
@solomonabubekerofficial9557 Ай бұрын
ያሬዳዊ ዜማ እንዳለ አውቃለሁ ያሬዳዊ ግጥም እንዳለ ግን....
@EthiOrtewahdo
@EthiOrtewahdo Ай бұрын
@solomonabubekerofficial9557 ያሬዳዊ ዜማ/ሐዋርያዊ, ጉባኤአዊ, ቤተክርስቲያናዊ ግጥም...
@EthiOrtewahdo
@EthiOrtewahdo Ай бұрын
እባክህ ወንድሜ እኔ አላውቅህም ይሄን መዝሙር ሰምቼ ነው ያወኩህ, ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደተመለስክም ሌላ ቦታ እንደነበርክም አሁን ነው ያወኩት, እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ነገር ነው ደስ ይላል:: ግን አብዛኛው ዝማሬዎችህን ሰምቻለሁ እና እግዚአብሔር ከማስደስት ይልቅ የሰው ጆሮ ማስደሰት ላይ ያዘነበለ ነው:: ቤተክርስቲያን የዜማ ነዋየ ቅድሳት ከነ አጠቃቀሟ ስርዓት አላት, ከሰንበት ትምህርት ቤት ጀምሮ ከታላላቆቻችን ካየነውም አባቶቻችንም በማህሌት ከበሮን ሲጠቀሙ ከነበረበትም የተለየ አጠቃቀም ነው ምትጠቀመው/ለ ሪትም እና ዜማ ለማሳመር ብቻ, እሱንም አንድ ቦታ ይመታል አንድ ቦታ ይቀራል/:: እባክህ እንደዚ ስልህ ደሞ ኢየሱስ በማለቴ ነው እንዳትል, አባቶችን ጠይቅ:: መመልስህ መልካም ነው, ግን ምን ገብቶህ ሄድክ አሁንስ ምን ገብቶህ መጣህ, ገብቶህ ከመጣክስ ስለ ተሃድሶ Facebook, tiktok, telegram, youtube እና የተለያዩ social media ላይ የለቀቃቸው ነገሮች አሁን ድረስ ምን ያረጋሉ, ለምንስ አልጠፉም:: ከ 3ወር በፊት የለቀከው ዜማ ላይ ብቻ ከጀርባ ራሱን የቻለ ባንድ አለ, ከበሮ በሥርዓት አይመታም, ዜማው ዘፈን ይመስላል, መንፈስን ከማስደስት ስጋን ማስደሰት ላይ ያተኮረ ነው, please ከጀርባ ምትጠቀማቸውን መሳሪያዎች በአግባቡ ተጠቀም, መጠቀም የሌለብክንም ተው, አባቶችን ጠይቅ...ምን ገብቶህ ሄድክ ምንስ ገብቶህ መጣህ...
@ebasamueleba
@ebasamueleba Ай бұрын
Mezmur iyesus yisima yemin melaikiti
@MekdesAbreham-w9l
@MekdesAbreham-w9l Ай бұрын
Zimare melaiktn yasemalin
@MesiAbebe-m4s
@MesiAbebe-m4s Ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ!!!
@gabaneshtaye
@gabaneshtaye 2 ай бұрын
ተባረክ ሶልዬ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@gabaneshtaye
@gabaneshtaye 2 ай бұрын
መዝሙርህ ስወደው ልቤ ይነካኛል
@fanayeGobaw
@fanayeGobaw 2 ай бұрын
ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ኮራሁብ ወንድሜ ተባረክ
@AsterHailu-r1b
@AsterHailu-r1b 2 ай бұрын
Waw what amazing hymn
@HanaAbera-q2v
@HanaAbera-q2v 2 ай бұрын
ሰው ጥሎኛል እሱ ግን ልጄ አለኝ ተመሰገን
@HanaAbera-q2v
@HanaAbera-q2v 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uahanseabata
@uahanseabata 2 ай бұрын
እየሱ ባንተ በመሆኔ ተወስዶልኛል ሞት ኮነኔ❤❤❤
@Ftmtutor
@Ftmtutor 2 ай бұрын
@ine-h3
@ine-h3 2 ай бұрын
በፀሎት አስበኝ አቡየ ሰላማዊት ብለህ😢😢😢
@HargeGobena
@HargeGobena 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@HenokWendemgegn
@HenokWendemgegn 2 ай бұрын
አዎ ይቅርታ ምህረት የማያልቅበት አምላክ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን