Пікірлер
@abubekermohammedbrhan6530
@abubekermohammedbrhan6530 6 сағат бұрын
ሃይማኖት ላይ መንካት አልፈልግም ከኢሃድግ ቦሃላ የሚተካ ያለሺው ግን በዙ የሰው ሂወት የጠፋበት ከኢሃዲግ ቦሃላ ነው
@ኬርዬየኔማር
@ኬርዬየኔማር 7 сағат бұрын
maren yikir belean amilak hoy leniseha mot abikan
@Selfaw-nk3nq
@Selfaw-nk3nq 9 сағат бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም ኢትዮጵያዉያንን ከክፉ መከራ ይጠብቀን 🤲❤❤
@MeskerArega
@MeskerArega 14 сағат бұрын
6 ኪሎ ግብፅ ኢምባሲ አጠገብ መጠለያ የሚባል ሰፈር አለ እኔም እዛው ነው የተወለድኩት እናም 1993 አካባቢ ነው ሰፈሩ ሲቃጠል የእኛቤት አልተቃጠለም ነበር የተረፈበት ምክንያት የሚገር እና የሚደንቅ ነው እናቴ እና አባቴ የቅድስት ድግል ማርያምን ዝክር እንዘክር ነበር ሰፈሩ ሲቃጠል ብቅሉዋ እኩዋን ምንም አልሆነም አደለም ቤቱ ይቅርና እመቤቴ ማርያም በጥላዋ ከልላ አትርፋናለች
@abebe7532
@abebe7532 15 сағат бұрын
Tinish Atafrum ⁉️👎yelugntas yelem⁉️Minew weredachi ⁉️❌ Ethiopian netsa yemeyawetat Andü Egzeyabher bicha new🙏Amen Abebeh yemeebalu kokob kotate Demo..
@Mequainnt
@Mequainnt 17 сағат бұрын
Yezega ! Hatyat semay derese!
@Mequainnt
@Mequainnt 17 сағат бұрын
Roman Egziabher yimesgen Endekifatachin ,dibik Hatiyat ,Dem mefisses Egziabher ende kita etif adrgo Alemechersu Ye Amlak cherinet new !
@MuluTadesse-oq1lm
@MuluTadesse-oq1lm 18 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥሽ ይጠብቅሽ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 18 сағат бұрын
ከምፅአቷ ከተማ ስትል? እንዴ እረ ተረጋጋ ያልተፃፈ አታንብብ ሲጀመር ሎሰሸንጀለን ያጠፏት ራሳቸዉ ናቸዉ በሴራ እንዴ ገብተህ እይ እንጅ ዘ ሲፕቶሰም የካርቶን ፊልም ላይ አስቀድመዉ እኮ እንደሚያጠፏትና ወደ ስማርት ሲቲ እንደሚቀይሯት ሰርተዉታል። ሰዉ አታሳስት ተሳስተህ የሚድያ ሰዉ አይደለህ እንዴ? ጥናት አድርግ እንጅ እግዚአብሔር አምላክ ቸር ታጋሽ ነዉእጅ በ እጅ የሚመልስ የኔና አንተ አይነት ትዕግስት ያለዉ ቢሆን ኑሮ እኔና አንተም አንኖርም ነበር በዚህ ዘመን ያለን ኢ/ያዉያን በጠፋን ነበር። ጌታየ መሀሪ ነዉ እስኪመለሱ ይጠብቃል ያጠፏት እኮዮቹ ሴረኞቹ የዲያቢሎስ ስራ አስኪያጆቹ ናቸዉ የአባዶን ልጆች የአጥፊዉ መልአክ
@michgebrmichgebr2135
@michgebrmichgebr2135 18 сағат бұрын
የአመሪካ የእሳት ሰደዱ እንደ ኢትዮጵያ ማለትም ኮሪደር ልማት ለማድረግ ነው ያሰቡት ኢሊሙናት
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 19 сағат бұрын
እንካንተዘጋ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 19 сағат бұрын
እግዚአብሔርሆይማረንይቅርበለንማረንማረረንእግዚኦይቅርበለን😢😢😢😢😢😢
@YoditFekadu-yi9rp
@YoditFekadu-yi9rp 19 сағат бұрын
Ebakachehu teret teret eyaworachehu ataschersuachew. Kenigigirish fiction mehonu yetawokal. Meachem yeteregeme zemen new. Menekusewochen lemascheres yetakede fiction atari Egziabehairen Feri. Enesu endezih ayenet mister manem leanche yemizerezer yelem. Atwashi !! Ere uuuu men yeshalenal. Birr amlakiwoch!!
@SebleKebede-o8u
@SebleKebede-o8u 20 сағат бұрын
እኔቶቢስታነዉስሜ❤❤❤❤❤❤
@betemariamsolomon8067
@betemariamsolomon8067 20 сағат бұрын
ይሄ የተቀረፀው/ የተላለፈው ከ5አመት በፊት ነው ዛሬ እየሆነ ያለ ሐቅ፡፡ የኛዎቹን እንይ::
@W-yh9uk
@W-yh9uk 20 сағат бұрын
እውነት ነው በእጃችን ያለውንብአላወቅንም ጸበል በቂ ነበር ግን እኛ ደንዝዠናል እግዚአብሄር ይርዳና ዋስተዋል ይስጠን
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 20 сағат бұрын
ግን እኔ የሚገርመኝ ይሔ እኮ በሳታደጋ አጥፊዎች አይጠፋም እዛውስጥ ምን ያደርጋሉ ከቻሉ ሒሊኮፍተር ነው መሞከር ያለባቸው ይሔ እኮ የታወቀ ነው ምቅዘፍት ነው እሱ ይቅር ይበለን እ ንጂ
@Dade-h6o
@Dade-h6o 20 сағат бұрын
1963 የሚለው 1642 በሚል የስተካከል በተረፈ አሪፍ ነው
@ቴደርሮስዘውዴ
@ቴደርሮስዘውዴ 21 сағат бұрын
እኔ ግን የሰደድ እሳቱ የእነ ብልጌት ሴራ ይመስለኛል
@Kalቃልዬ
@Kalቃልዬ 21 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ShshayLUL
@ShshayLUL 13 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@woldealebeza3807
@woldealebeza3807 21 сағат бұрын
ቶኪቶክ መዘጋቱ ቆርጦ ቀጥሎች ሃዘን ቢሆንም እኔም በመቆሙ ደስታ ነኝ👍
@KebromBata
@KebromBata 22 сағат бұрын
ኦው ደስ የሚል አቀራረብ ነው ተባረኪ
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk 22 сағат бұрын
ትክክል፣ናቸው፣እኛም፣አገራቸው፣የምንሃድበት፣ምክንያቱ፣ለራሳችንጥቅም፣ነው፣እንጂ፣ነጭን፣ለመጥቀም፣እንዳልሆነ፣ሁሉ፣እነሱም፣ለመጠቀም፣ቢመጡ፣ወንጀል፣አይደለም፣
@azebshewa6197
@azebshewa6197 22 сағат бұрын
እሰይ እንኳን ተዘጋ
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 22 сағат бұрын
በቲክ ቶክ መዘጋት በጣም ከሚደሰቱት ከሚደግፉት ውስጥ ነኝ ዝግት ያድርገው
@henokabraham607
@henokabraham607 22 сағат бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበለን ኣሜን
@DTFNews
@DTFNews 22 сағат бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሮሚ
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw 23 сағат бұрын
ዝንድሮ ግድነው አመላኬ ሆይ ጌታ ሆይ ማረን ማረን አሜን ።❤👏🤔🤔😂🤔❤❤😂😭😭😍😘😍😭😭😂😂😂😂😭😭😭😂😂😭😭😂😂🤔🤔🤔👏❤
@fanosgebre9070
@fanosgebre9070 23 сағат бұрын
አቤቱ ጌታሆይ እደቸርነት ማረን
@Seni-r3t
@Seni-r3t Күн бұрын
አቤቱ አምላኬ ስለ እናትህ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏😭😭😭
@amnyrasu381
@amnyrasu381 Күн бұрын
እንቺ የጠቀስሻቸውን መጽሀፍት ማግኘት የሚቻል ከሆነ ብትረጂን።።።።
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Күн бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም ሰዉረን
@ss-jm8se
@ss-jm8se Күн бұрын
ቤቱ በአስቤስቶስ ማቴሪያል ስለተሰራ ነው
@Abe18-qh8xc
@Abe18-qh8xc Күн бұрын
ሮሚ ልዩነሽ ክፉአይካሽ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 Күн бұрын
ኢትዮጲያን የሚጠላ ኢትዮጲያዊ መብዛቱ ይገርመኛል የኢትዮጲያ መከራ ያልፋል ከፍታዋ ይመጣል ጠላቶቿም ይረግፋሉ
@ttt-q2b
@ttt-q2b Күн бұрын
አለም በጠግባለች ጩቤ የረገጠችው ምን ተማምና ነው?🤔 ግን ምን ሆና ነው?🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 Күн бұрын
እመብርሐን ስለነብሳችን ምልጃሽ አይለየን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@blynhtkla5986
@blynhtkla5986 Күн бұрын
👍🏾
@kidisttesfaye3547
@kidisttesfaye3547 Күн бұрын
እኛ አንገታችንም ልባችንም ደንድኗል እግዚአብሔር በበጎ ይስበርልን 😢
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Күн бұрын
EGZO EGZO EGZO MEHARENE KERSTOSE 🙏 🙏🙏
@NafeesaSiraj
@NafeesaSiraj Күн бұрын
ሁሉም ፍጥረት ይፈጣሪ ታዛዥ ወታደሩ ነው ፣ እሳትም ነፋስም ወፍም የአላህ ( እዝጋቢሄር )ፍጥረት ናቸውና ይሄ የፈጣሪ ተአምር ነው
@Hana-3838
@Hana-3838 Күн бұрын
ሕሕሕሕ ሠላም እሮማንዬ ያልሽው ነበር ከዚሕ በፊት አልቀረልንም
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 Күн бұрын
😢😢😢😢😢
@nadiaaklilu6097
@nadiaaklilu6097 Күн бұрын
ስለምታቀርቢልን ፈጣን መረጃ ከነትንታኔ እናመሰኛለን ማለት ነው😂
@eyudereje4686
@eyudereje4686 Күн бұрын
አሜን
@TigistYilma-v6h
@TigistYilma-v6h Күн бұрын
በውነት በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ምህረትን ያምጣ
@tlul8666
@tlul8666 Күн бұрын
እሳቱ አለምን እንዳያጠፋ እፈራለሁ እኛም እግዚዖ ማለት አለብን
@Degef-s7t
@Degef-s7t Күн бұрын
መዝሙረኛው ዳዊት እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን እና ::::: ስለቃሉ አምላከ እስራኤል ይመስገን::
@RasTeddy-dl1jq
@RasTeddy-dl1jq Күн бұрын
ምህረት ያርግልን