በዓለ ቅድስት ሥላሴ
8:46
STOP  DO NOT ENTER
10:54
Жыл бұрын
ደስስ የሚል ቀን
11:36
Жыл бұрын
የአእላፋት ዝማሬ ?
9:57
Пікірлер
@Fotedit77
@Fotedit77 Күн бұрын
ቃሉ እዉነት ነዉ. ቁጭ ብለህ ተማር:: እንቅፋት ባትሆን ይሻልሀል: ወንድሜ
@nuanyatfikre2524
@nuanyatfikre2524 Күн бұрын
UIKit yibelih artisan neh
@sisay-iq7kd
@sisay-iq7kd 6 күн бұрын
great father abune bernabas hero man
@KzarebDo
@KzarebDo 8 күн бұрын
እውነት ነው ወድማችን
@EsraelTesfaye-o1e
@EsraelTesfaye-o1e 8 күн бұрын
Ayzowachu galate
@adidassaadidassa3331
@adidassaadidassa3331 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ethioruhma2613
@ethioruhma2613 12 күн бұрын
እንኳን በሰላም ተመለስኽ 🎉
@martaworkneh6310
@martaworkneh6310 12 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Peter-h1s
@Peter-h1s 28 күн бұрын
እሳቸውን ለመተቸት በለው ለማስተቸት ከመነሳትህ በፊት መጽሐፍ ቅዱስ ብታነብ ጥሩ ነበር 🙏 እሳቸው በእድሜም በዕውቀትም ከአንተ ይሻላሉ የኢየሱስ ምልጃ የጴንጤዎች ውሳኔ ሳይሆን የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ነው። 🙏
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 29 күн бұрын
😂😂😂😂ደፋር ነህ ተረትህን አውራ በየ ደብሩ። ከሳቸው ጋር ለመናገርም እሳቸው ላይ አፍ ለማላቀቅ መሞከር ህ በራሱ በጣም ያስቃል😂😂😂😂 ኦርቶዶክስ የኑፋቄ ትምህርት እንደምታስተምር ቅዱስ መፅሐፉን በ2000 ዓም እንደመረዘችው አማላጅ የሚለውን ፈራጅ ብላ ቅዱስ ቃሉን እንዳጣመመችው ማንም ያውቃል። አባታችን ባይሉም ሁላችንም ኢየሱስ እስከ ዓለም ፍፃሜ አማላጃችን እንደሆነ እናውቃለን እናምናለን።
@nile5492
@nile5492 Ай бұрын
ወንድሜ ቄስ ትምህርት እንካን ተምርህል እሳቸውን ክመዝለፍክ በፋት
@withu4ever-t4w
@withu4ever-t4w Ай бұрын
Great father
@Yeabtigistu7
@Yeabtigistu7 Ай бұрын
ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴-¹⁵ ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል። ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@NiguseNicole
@NiguseNicole Ай бұрын
መምህር ከሆንክ መጽሐፍ ቅዱስ በእውቀት መዚን እንጂ አባ ብቻ አስመልክት አስተያየት ብቻ ምላሽ ምንም አይጠቅምም ግን የአንተ ትምህርት ሌላ አለ ማለት ።እኔ ግን ጳጳስ ስላለሄ ሳይሆን እግዚአብሔር ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ስላለ ነው
@biruktawitDenek
@biruktawitDenek Ай бұрын
ማነ አንተ ሰለሰው የምትናገረው
@BereketKebede-u5h
@BereketKebede-u5h Ай бұрын
ክብር ይግባውና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስታራቂነቱ ቤዛ(ደሙን በማፍሰስ፣እስከ ሞት በሚደርስ ፍቅር)ሆኖ እንጂ አማላጅ(ምህረት የሚለምን) ሆኖ አይደለም አንሸወድ በአማላጅነት እርቅ ሊፈፀም ይችላል፣የአማላጅ ትርጉም አስታራቂ ሆኖ ግን ያ እርቅ ሚፈፀመው ምህረት በመለመን ከሆነ ነው፤ በተደጋጋሚ ቅዱስ ጳውሎስም መፅሀፍ ቅዱስም የኢየሱስ ክርስቶስን አስታራቂነት ሲናገር በሞቱ፣በቤዛነቱ እንደሆነ እንጂ በምልጃ(ምህረት በመለመን) አይደለም። ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስን ቤዛችን ትለዋለች እንጂ አማላጃችን አትለውም!!!
@nuanyatfikre2524
@nuanyatfikre2524 Ай бұрын
Kemetechetih befit Anib UIKit yibelih
@kidanemusazigi8012
@kidanemusazigi8012 Ай бұрын
ብጣዕሚ እየ ዝግረም ሱቅ ኢሉ ሓደ ነጸላ ተወንዚፉ ዝመጸ መሃይም ነከምዚኦም ዛምሰሉ ሊቃዉንቲ ናይ በትክርስትያን ክዋራዘዩ ክትሪ ኮለካስ ዉርደት እዩ በቃ
@abelomann
@abelomann Ай бұрын
ደፋር ነህ ቁጭ ብለህ አትማር እና ዘመንህን በተረትት ተረት ወሬ ጨርስ ።ወገኛ ነህ አይንህን አንደ ጳውሎስ ከቅርፊት ይገላግልህ
@elias2906
@elias2906 Ай бұрын
የታለ ታዲያ እሳቸው የመለሱት ኪሳራ ነው የተናገርከው ኦርቶዶክስ ሀይማኖታዊ ድርጅት እንጂ የእግዚአብሔር ቃል አይደለችም ስለዚህ ማጣቀሻ ልትሆን አትችልም ኦርቶዶክስ ልትመራ የሚገባት በእግዚአብሔር ቃል ካልሆነ የተጣላችው ከፓፓሱ ጋር ሳይሆን ከቃሉ ባለቤት ከእግዚአብሔር ጋር ነው
@hailutadesse2230
@hailutadesse2230 Ай бұрын
ደፋር ኣትማርና ንፋቄ ምንናምን እያል ዝለፍ...ገራሚ ነገር
@TameTesema-s1j
@TameTesema-s1j Ай бұрын
የኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ተከታይ ባልሆንም እኝህን አባት የመጨረሻ ወድጃቸዋለሁ። እግዚአብሔር ዘመናቸውን ያለምልም !!
@ZemichaelAdissu
@ZemichaelAdissu Ай бұрын
ክርስቶስ ፈራጅ ነው በመስቀል የሆነው ቤዛነት ለዘለአለም በሱ ላመኑ ያድናልነገር ግን በአሁን ሰአት ስለኛ አይለምንም ፈራጅ አምላክ አደለም ጳጳስ ለምን ሙሉ ሲኖዶስ አይስትም ኦርቶዶክስ አስተምሮቷ የሚፀናው በመፀሀፍ ቅዱስ ለይ ነው
@solomonalelign2513
@solomonalelign2513 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ የስብከቱ መነሻ መፅሀፍ ቅዱስ ወይስ ክህደት !
@EDg11
@EDg11 Ай бұрын
ለቅዱሳን በሰጠው ስልጣን እንደውም አምላክ አድርጎ ስለሾማቸው በእምነት የሰው ልጅ የጠየቃቸውን ይሰጣሉ ያደርጋሉ (የሚገባውን)። ይህ አንኳር ነጥብ ነው። አለበለዚያ አምላካቸው የሰጣቸውን የቅዱሷኑን ፀጋ ማሳነስ ወይም ቅዱሳኑን እንደው የመታሰቢያ ብቻ አድርጎ መውሰድ ያስመስላል አገላለፃቸው።
@SolomonWeyesa-z1w
@SolomonWeyesa-z1w Ай бұрын
መፅሀፍ ቅዱሲ ከሚለው ውጭ ምንም አዲስ ነገር እልተናገሩም
@SolomonWeyesa-z1w
@SolomonWeyesa-z1w Ай бұрын
መፅሀፍ ቅዱሲ ከሚለው ውጭ ምንም አዲስ ነገር እልተናገሩም
@Emanu1532
@Emanu1532 Ай бұрын
እናንተ ቀስ ብላቹህ መፅሀፉ ቅዱስ የመናፉቅ ነው ልትሉ ነው??😢
@zegeyealene4360
@zegeyealene4360 Ай бұрын
The bishop is speaking the truth
@yetesasatew2832
@yetesasatew2832 Ай бұрын
“አሁን ግን እግዚአብሔርን ስታውቁ ይልቅስ በእግዚአብሔር ስትታወቁ እንደ ገና ወደ ደካማ ወደሚናቅም ወደ መጀመሪያ ትምህርት እንዴት ትመለሳላችሁ? እንደ ገና ባሪያዎች ሆናችሁ ዳግመኛ ለዚያ ልትገዙ ትወዳላችሁን?” - ገላትያ 4፥9 አባታችን ቢያሳዝኑም አይገርምም
@demissiekebede22
@demissiekebede22 Ай бұрын
እኚህ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ወንጌል አብርቶላቸው ነው ነገር ግን የታቦት ምንጣፍ ተሸካሚ ሁሉ ሊተቻቸው አይችልም ነጣላ እውቀት አይሆንም።
@dimtsumebrahtu8335
@dimtsumebrahtu8335 Ай бұрын
ሁላችን እንዳንተ ኦርቶዶክሶች ነን። ግን ደግሞ አትሳሳት መፅሐፍ ቅዱስ አምብብ።
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s Ай бұрын
አቡኑ ወንጌሉ የሚለውን እውነት ነው የገለጹት። አስተምህሮት ነው ወይስ ወንጌሉ ትክክል? ወንድሜ ወንጌሉን መከተል ጌታ እየሱስን፣ አዳኙን በእውነት መከተል ነውና ምርጫው ያንተ ነው?
@BeyeneBasha
@BeyeneBasha Ай бұрын
ስለ ኢየሱስ ክሪሰቶስ ለምን የማሃል?
@fisehahmariam6307
@fisehahmariam6307 Ай бұрын
ሮሜ 8፥ 34 በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ እየሱስ ነው። Are you going to deny this?
@fisehahmariam6307
@fisehahmariam6307 Ай бұрын
እንደ ኦርቶዶክስ ወይም ፕሮቴስታንት አስተምህሮ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ነው ማለት ያለብህ አቡነ ጳጳስ ባርናባስ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ነው የተናገሩት መጽሃፍ ቅዱስን ማታምን ከሆነ ከዲያብሎስ ወገን ነህ።
@EsetTadesse
@EsetTadesse Ай бұрын
ያሉትስ አባቶች ምነ አየሰሩ ነው ከዚህ በለይ ምን ይመጣል አይወገዙም ነው
@EsetTadesse
@EsetTadesse Ай бұрын
ሰይጣን በመጨረሻው ዘመን የተመረጡትን ሳይቀር ያስታል ይላል ይህ ትንቢት እርሶ ላይ ወድቋል
@Emanu1532
@Emanu1532 Ай бұрын
መፅሀፉ ቅዱዱስ ሰው አያስትም ጅል አትሁ ን ሰይጣን አማኞችን ሂደህ እንደዛ በላቸው
@EsetTadesse
@EsetTadesse Ай бұрын
መቀመጥ በሌሉበት ቦታ ነውና የተቀመጡት ውጡልን እርሶ መቀመጥ የለብዎትም በሰይጣን ቤት ነው ሰይጣንን አስደሰቱት ለሰየጣን ማህሌት ቁሙለት የ
@yordanosfiseha614
@yordanosfiseha614 Ай бұрын
ግርም! ድንቅ የሚለኝ: አንተና አንተን መሰሎች ወደ ላይ ለመፍሰስ የምታደርጉት መንፈራገጥ ነው። Abune Bernabas is not in our league. His Eminence has mastered the depths of the Mystery of the Incarnation according to the teachings of our Mother Church, Tewahido. If I were you, I would take two steps back, adopt an open mind, and humble myself enough to learn. Sit down. Seek the wisdom of the Church Fathers, both living and departed. May God be with us all!
@belayaqob2473
@belayaqob2473 Ай бұрын
የገማህ ቆሻሻ ፣ አጭበርባሪ ፣ በስተት የጰጰስክ የሚገርመኝ ቁጭ ብለው የሚሰሙህ መናፍቆቹ ናቸው
@germenlegesse9073
@germenlegesse9073 Ай бұрын
እንተ ክሳቸው በልጠህ ነው? እውነትን መጽሐፍ ቅዱስን ሰለሰበኩ ነው? እንተ እውነቱ ይብራልህ!!
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg Ай бұрын
በዚህ ላይ ስለማይከፈልበት በዩቲዩብ ላይ እየመጣችሁ ነጠላ ለብሳችሁ አትዘባርቁብን እኛም ኦርቶዶክስ ነን ትክለኛ አባት ናቸው ያስተማሩትም መፅሀፍ ቅዱሳዊ ኘው ንትርክ ከፈለክ ፊትለፊት ቀርበህ ተነጋገር ያውም ሚመለከትህ ከሆነ
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg Ай бұрын
አንተ ማነኝ አልክ የተናገሩት መፅሀፍ ቅዱሳዊ እውነት ነው መለኮት ፍፁም ነው አለቀ በቃ ተረቶቻችሁ ይብቃን
@Merameron
@Merameron Ай бұрын
እዉነት ነዉ የተናገሩት። ነጠላ ለባሽ ምን የሁን ነዉ የምትለዉ ጌታ እየሱስን ከቤተክርስቲያን አስወጣሀዉ ነጠላ ስለቁዋጠርክ ያወክ መሰለህ ወንጌል ያሸንፋል
@AbebeGetachew-s1s
@AbebeGetachew-s1s Ай бұрын
ወንድሜ እገዚአብሔር ይስጥልኝ
@1benyam1
@1benyam1 Ай бұрын
አሁን አንተ ክርስቶስን ከ አቡኑ በላይ መረዳትህ ነው ዝም ብለህ ራስህን አቅልለህ ሌላውም እንዲቀል ምታደርገው ታሳዝናላቹ፣ ይህን ትርምስ ምትፈጥሩት ፓለቲካ አጀንዳ ሳይኖራችሁ አይቀርም በዚህ ክፉ ግዜ ሌላ ማደናገሪያ ምትመዙ ማፈሪያ ናችሁ
@PaulosAbera-i3e
@PaulosAbera-i3e Ай бұрын
Tera nek
@PaulosAbera-i3e
@PaulosAbera-i3e Ай бұрын
The priest is right according to the Bible.
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 Ай бұрын
ክርስቶስን አማላጅ (ሎቱስብሀት)የሚል ሁሉ የተረገመ ነው ይሔም ሰውዬ ሰው አቶ እንጂ መወገዝ አለበት።