Пікірлер
@sndayoGebrihans
@sndayoGebrihans Күн бұрын
ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🙌🙌🙌
@yeshumneshzeleke2354
@yeshumneshzeleke2354 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን።
@TenagneKasahun
@TenagneKasahun Күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@asfawbono8250
@asfawbono8250 Күн бұрын
እግዝአበሔር ፀጋውንያብዛልህ መምህራችን ብርታ የእስራኤል አምላክ ያቤርታህ አሜን
@asfawbono8250
@asfawbono8250 Күн бұрын
እግዝአቤሔር በቅዱሳን ድንቅነው ስሙ ይክብሬ ይመስገን አሜን
@DayeteSenselet-dt7bj
@DayeteSenselet-dt7bj 2 күн бұрын
ቡላ አይጠብቅም ማላላት ነው
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትን ያሠማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@SamsungClss
@SamsungClss 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Heedim-rw4rq
@Heedim-rw4rq 2 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መማህር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Heedim-rw4rq
@Heedim-rw4rq 2 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤መማህር❤❤❤❤❤❤❤
@先生馬-r1e
@先生馬-r1e 3 күн бұрын
Thanks 🎉🎉🎉❤❤❤amain
@zebenaDegu
@zebenaDegu 3 күн бұрын
አሜን❤🎉🎉
@HaymanotAsnake-e4c
@HaymanotAsnake-e4c 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HaymanotAsnake-e4c
@HaymanotAsnake-e4c 3 күн бұрын
በእግዝያብሄር ቸረነት ለመጀመሪያ ቀን የዳመጥሁት የእናታችን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ገድል ነው ሂወትን ከብዙ ነገረ ይመልሳል ለሰደመጣችሁን እግዝያብሄር ሀሳባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ከሀጥያት በስተቀር እናመሠግናለን❤❤❤❤❤
@ancientethiopia
@ancientethiopia 3 күн бұрын
አሜን
@HabtamuDagne-z7z
@HabtamuDagne-z7z 3 күн бұрын
Betamturunow
@HaymanotAsnake-e4c
@HaymanotAsnake-e4c 3 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን በረከቷ በሁላችንም ይደረብን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HaymanotAsnake-e4c
@HaymanotAsnake-e4c 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመስማት ልቦናችን ይክፈትልን
@nathanaeltedla-wh7cx
@nathanaeltedla-wh7cx 4 күн бұрын
Thanks that's awesome 👍.
@SaraTesefaye-f2b
@SaraTesefaye-f2b 5 күн бұрын
አባታችን ሐራ ድንግል እኔንም በርቀት ሳላውቆት ከሰው በተሰጠኝ እምነት ካለብኝ ህመም ነፃ አድርገውኛል ክብር ምሥጋና ለእ/ግ አሜን ደጆትን ለመርገጥ ያብቃኝ 🙏🙏🙏
@tajetaje9957
@tajetaje9957 5 күн бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲 🤲🤲🤲🤲 ፃድቁ በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤❤❤
@TigistDima
@TigistDima 6 күн бұрын
Egzaber razim edme kee xeena gaa yisxachuu❤❤❤
@Heedim-rw4rq
@Heedim-rw4rq 9 күн бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መማህር❤❤❤❤❤❤❤
@MedihaAmne
@MedihaAmne 9 күн бұрын
ኣሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RahelAragaw
@RahelAragaw 9 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ እህቴ ፍፃሜሽን ያሳምረው❤❤❤❤❤
@MsiMs-g1p
@MsiMs-g1p 12 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meazaheterat7201
@meazaheterat7201 12 күн бұрын
አባቴ ፃድቁ አቡነ ሀብተማርያም ምህረቶን ላኩልኝ በምልጃዎ አምናለው ምልጃዎ አይለየኝ ምህረቶ ላኩልኝ ማሩኝ።
@natsahederu8950
@natsahederu8950 12 күн бұрын
ተመስገን የአብነሀብተማርያም አምላክ ስሙይባረክ አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@MissRahilTesfey
@MissRahilTesfey 12 күн бұрын
ቃለሂወትያሰማልንየአባታችንየአቡነሃብተማርያምረድኤታቻውበረከታቸውይደርብንአሜንአሜን
@MissRahilTesfey
@MissRahilTesfey 12 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@AzebKidane-w3v
@AzebKidane-w3v 12 күн бұрын
Amen Amen Amen Berketachew yedereben kale hiwet yasmalen
@hbmm1834
@hbmm1834 13 күн бұрын
Abetu.itopian.asmrln😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@WOrkensheMakonini
@WOrkensheMakonini 13 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ላባታችን አብነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LucyTeshomeGebriel
@LucyTeshomeGebriel 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባታችን የፃድቁ አቡነ አብተማርያም በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን
@Mekdeskassahun
@Mekdeskassahun 13 күн бұрын
አቡነ ሀራ ድንግል ያደረጉልኝ ተአምር ይህ ነወ ባለፈው በሚሊኒየም አዳራሽ የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ እንጦጦ ኪዳነምህረት ሲሔድ ከገዳሙ የመጡት መነኮሳት ትኬቱን እየሸጡ አገኟሀቸው አንድ ትኬት ገዛሁ ከዛ በገዛሁት ትኬት ኩላሊቴን በጣም ያመኝ ነበር በዛ ቴኬት ኩላሊቴንና ሆዴን እሽት አደረኩት የአቡነ ሀራ ድንግል አምላክ የተሰወረውን በሽታ አጥፋልኝ አልኩ ይሀው ከዛን ቀን ጀምሮ ፈፅም ጤንነት እየተሰማኝ ነው የሚጠዘጥዘኝም የለም ክብር ምስጋና ይሁን ለአምላከ ሀራ ድንግል።
@mebrattadesse7862
@mebrattadesse7862 5 күн бұрын
@Mokesonofjesus
@Mokesonofjesus 14 күн бұрын
Eyesus yadinal degmom be kibr yimelasal
@desalegnabebaw1622
@desalegnabebaw1622 14 күн бұрын
እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ፊልሞቺን በትርጉም የት እንደማገኝ ንገሩኝ በጣም ነዉ የምወደው
@shitaworku8659
@shitaworku8659 14 күн бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን
@Tirhasadisu
@Tirhasadisu 15 күн бұрын
Yabne hara berket yiderbin
@ግዘ
@ግዘ 19 күн бұрын
🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️💚🥰💚🥰💚
@SolomonBekele-i8c
@SolomonBekele-i8c 20 күн бұрын
Abate
@AbelShumet
@AbelShumet 21 күн бұрын
❤❤❤🎉 እናቴ ይቅርበይኝ 🎉
@ahagrabat6367
@ahagrabat6367 22 күн бұрын
ሙሉውን ለማግኘት ምነው እርሱ
@MulugetaGurmuMula
@MulugetaGurmuMula 22 күн бұрын
የት ነዉ?
@GirmaAlebachew-oy2cl
@GirmaAlebachew-oy2cl 23 күн бұрын
አብሮ ከድምፅህ ጋር የሚሰማ ድምፅ ይረብሻል
@nathanaeltedla-wh7cx
@nathanaeltedla-wh7cx 26 күн бұрын
Awesome 👍 thanks. God bless you .
@genetteferi9552
@genetteferi9552 27 күн бұрын
አባታችን አቡነ ሐራ ድግል ምልጃ ፀሎታቸው ላገራችን ለሕዝባችን ሰላም ያርግልን ለደጃቸው ያብቃኝ አሜንንንን
@TekleSamuel-m3r
@TekleSamuel-m3r 27 күн бұрын
በረከታቸው አይለየን
@germacheweneyew9699
@germacheweneyew9699 28 күн бұрын
ፃድቁ አባቴ በምህረት እጃቸውፈውሰውኝ እነነም ለምስክርነት ያብቁኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አሜን!