18 September 2024
2:31
4 ай бұрын
16 July 2024
1:57
6 ай бұрын
ኑ  እንዝናና
1:40
8 ай бұрын
የሩዝ  ከብሳ  አሰራር
7:56
29 February 2024
6:28
11 ай бұрын
16 February 2024
1:08
11 ай бұрын
Пікірлер
@Eteneshtube
@Eteneshtube Сағат бұрын
ሰላም ሰላም እንኳንደህና መጣሽ እውነት አራ።ሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለንንን በርቺርቺለንን በቀጣይ በሌላቢዶእስከምንገናኝ ሰላምጅ ብዝት ብዝዝት ይበልልንን
@fafi-c5n
@fafi-c5n 6 сағат бұрын
እኳንን በሠላምም መጠሸ ውዴ በርቺልንን አሪፈ ውይይት ነበረንንን እናመሰግናለን ሥላጋራሸንንን በዚሁ ቀጥይበት🎉🎉🎉❤❤ በርቺቺ
@Radiahmed
@Radiahmed 7 сағат бұрын
እኳንን በሠላም መጣሸ ውዴ በርቺልኝኝ አሪፈ ውይይት ነበረንን እናመሰግናለን ሥላጋራሸንንን ሞርጥ ምክር ኘው🎉🎉🎉❤❤❤ በዚሁ ቀጥይ❤❤
@selammulubrhan3901
@selammulubrhan3901 10 сағат бұрын
ሰላም፡ሰላም፡ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በሰላም፡መጣሽ እህት ለነበረን ቆይታ ፈጣሪ ይባርክልን ጠንካራ ነሽ ቀጥይበት 🎉🎉🎉
@Ramet-v5i
@Ramet-v5i 10 сағат бұрын
አሰላሙ አለይኩም አህለን እሙየ እኳን ደህና መጣሺ ማሻአላህ በርቺ ውደ ሳልደርስብሺ ቀረሁ አብሺሪልኝ በርቺ 🎉🎉🎉🎉
@መሲተዋህዶ
@መሲተዋህዶ 11 сағат бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህነና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ትዳር የሚሰጠው ከእግዚአብሔር ነውና ከጎረቤትም ሆነ ራቅ ካለ ቦታ ጸጣሪ እንደሰጠን ነው
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 11 сағат бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በያላችሁበት አለም ጥግ ሁሉ ሰላማችሁ በእጥፍ ይብዛ
@helenhailu6727
@helenhailu6727 12 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺልን በሚቀጥለው በሌላ እሰከምንገናኝ ሰላም ቆይታ
@beteltube4132
@beteltube4132 12 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን
@zufannagn6027
@zufannagn6027 12 сағат бұрын
selamachu yibiza betasebi bertu selam bertu bertu selamachu
@ekramkasahun-o2b
@ekramkasahun-o2b 13 сағат бұрын
selam eht selamshi yibza arif tru koyita neber berchi enameswgnalen❤❤❤❤
@HlnaTube27
@HlnaTube27 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛ እንካን ብሰላም መጣሽ እህቴ በጣም ኣሪፍ ቆይታነበር በርቺልን❤❤❤
@hayutube-h9d
@hayutube-h9d 14 сағат бұрын
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@fresegawa
@fresegawa 14 сағат бұрын
ትዳር ህይወት የአላህ ስጤታ የእሱምርጫነው አላህ ከፈቀደው መልካምከሆነከየትም ይሁን ግን እረቅቢል ይሻላል መሰለኝ ብዙም ሳይርቅ 🎉❤😂
@tube20134
@tube20134 14 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ በእውነት እኔ ጎረቤቴ እዲሆን አልፈልግም ከጎረቤት ከሆነ ይደብራል ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን እህታችን
@tube-lh4ud
@tube-lh4ud 14 сағат бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር አንድነት አብዝቼ ተመኘሁ ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ
@መሰረትፀሃየ
@መሰረትፀሃየ 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በዝትትት ይበልልልን በጣም ኣሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን
@asiytyba5700
@asiytyba5700 15 сағат бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ አላህሀን ወዴ በረች ጠክሪ የምወድሺ❤❤❤
@zeharatube2
@zeharatube2 15 сағат бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እህት ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ደስ የሚል ቆይታ በርች
@AMIR465
@AMIR465 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Asalamaleekum Waraahmadula wabaarakatu mashaalla mashaalla jabadhuu jabadhuu yadaa garii qabate dhufte jabadhuu jabadhuu
@ነፀብራቅሚድያ
@ነፀብራቅሚድያ 15 сағат бұрын
ስላም ስላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልን በሌላ ርእስ እንጠብቅለን ስላም ፍቅር አንድነት ለሀገራች ይሁን
@Latazanvlog
@Latazanvlog 15 сағат бұрын
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ በርቺ ሰብ መሊሺሺ🎉🎉🎉
@fafitube-w8c
@fafitube-w8c 16 сағат бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እኳንሰላምመጣሽ ባለሽበት ሰላምሽይብዛ የሚወያይጥያቂ ይዘሽነይ
@RutaTubeሩታቲዩብ-t4p
@RutaTubeሩታቲዩብ-t4p 16 сағат бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እሙ እስመ እኳን ደህና መጣሽ በርቺ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ
@emuloveyutbe
@emuloveyutbe 16 сағат бұрын
ሰላምሽይብዛእኳን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣምደስይላል ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀን ብዙ እንማራለን ክበሪልን የኔመልካም ፈጣሪአምላክ ይጠብቀሽ ደስይላል እወነትነው
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 17 сағат бұрын
አሰላማለይኩም ዉራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላምሸ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሺ እህታቺን አረፍ ቆይታ ነበረኝ በርቺቺቺ
@buzetube1356
@buzetube1356 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አሪፍ ቆይታ ነበረን ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱ መተሻሰቡን እግዚአብሔር ለሀገራችን ያምጣልን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺ እህቴ
@SofieWeloyewaሶፊወሎየዋ
@SofieWeloyewaሶፊወሎየዋ 17 сағат бұрын
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እሙ አሰማየ ውደ እንኳን ደህና መጣሺ ስለነበረን ቆይታ እጂግ በጣም እናመሰግን አለን በርች ውደ ሰላምሺ ብዝት ትርፍ ይበል
@hadyaederis
@hadyaederis 17 сағат бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁእእንደነሽየኔውድእህትአለሽልኝበያለንበትሰላማቹንይብዛአላህይጠብቀንያርብእናአላህከውጣብሉመቀረትይጠብቅንያርብላለሚንንን
@Yemarkonenat
@Yemarkonenat 17 сағат бұрын
selam tena yestln enkwan dena metash min lawera zemmmm lebel 😂😂😂 bftari ere nyi yhon neger beyn ende lcommentateroch eyasbachu🎉🎉🎉🎉
@shegayoutube
@shegayoutube 18 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እንኳን በደህና መጣሽ በጣም ደሰየምል የውይይት ጊዜ ነበረ እናመሰግናለን ቀጥልበት እንዴ እኔ ሀሳብ የኔም የባለቤቴም ቤተሰቦች ትንሽ ራቅ ያለው ቦታ ቢኖሩ እመርጣለሁ 😂❤
@ekoniya
@ekoniya 18 сағат бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ሁላችሁም ሰላም በያላችሁበት ፍቅር አንድነት ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሁላችሁም ሰላም😊
@Rozimarakilove
@Rozimarakilove 19 сағат бұрын
አጋራችሁ ከጉርቢት ቢሆን ይሻላል ከሩቅ ሁላችሁም ሰላም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ፍቅር አንድነት ሰላም ለሀገራችን ይሁን እናመስግናለን ሰላም አንድነት ለሀገራችን ይሁን
@foziyamesfin
@foziyamesfin 19 сағат бұрын
Selam selam enkuan dena metash ehte yeneberen gize harif aznagn ena astemari neber sileneberen gize enamesegnalen berchilinnnn
@siham_tube2024
@siham_tube2024 19 сағат бұрын
አልህምዲሊላህ እኳንም በሰላም መጣሸ እህታችን አገራችን ሰላም ያርግልን በሰላም ያወጣን በሰላም ይመልሰን ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልኝ አሚንን
@ሸምስያየስልጤዋቲዩብ
@ሸምስያየስልጤዋቲዩብ 19 сағат бұрын
አሰለም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህሌን እህተችን እንካን በሰላም መጠሽ ምርጥ ቆንጆ ቆይታ ነበር ቀጥይበት በሌላም ቭድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ፍቅር ያብዛልን 🥰🥰🥰🥰
@14esaeyhy
@14esaeyhy 19 сағат бұрын
selam lachi yehuni etachin enkani dena metashi arefi koyeta new emu barechi gobazi fetari agerachin selam yadegilin amen
@ሂክመትTube
@ሂክመትTube 19 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እኮን ሰላም መጣሽ አራፍና ደሰሰሰየሚል ቆይታ ነበረን በቀጣይ እሰከምንገናኝ ሰላም ሺብዚት ይበል
@BestYetcome
@BestYetcome 19 сағат бұрын
Selam Selam wide ehitachen enidet nesh eniqan dehina metash betam desi yemel koyta neber enamesiginalen berich Belela sira enitebikalen berich
@YeshiChekole
@YeshiChekole 19 сағат бұрын
ሠላም እህቴ እንኮን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነው በርቺ ከሠራን እንለወጣለን እንጠንክር እንሥራ አንደከም በርቱልኝ ዬኔ ውዶች ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ዞሮ መግባያችንን🎉
@YemariyamLije
@YemariyamLije 19 сағат бұрын
ሰላም ፍቅሮቼ ማሮቼ ቅመሞቼ ስወዳችሁ እኮ እንዴት አደራችሁ ቤተሰቦች በርቱልኝ አሪፍ አቀራረብ ነው በርችልኝ እንመሰግናለን
@ሀገሬHageratube-x2b
@ሀገሬHageratube-x2b 20 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበረን በቀጣይ ቪድዮ እስገምንገናኝ መልካም ቆይታ
@Mulatyoutbe
@Mulatyoutbe 20 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ ከእግዚአብሔር ከአምላክ ሰላም ይሁን ቆይታ ደስ ይላል አሪፍ ነው በርቺ እናመሰግናለን
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል 20 сағат бұрын
Emuye enkon dehna metashi marawa fkroa enkon dehna mrstashi yena marochivtenkrulg eshivmelkam giza eshi wudovche tenkru marawe
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 20 сағат бұрын
እንኳን ደና፠መጣሽ እህታችችን በጣም ደስስስ የሚል ቆይታ ነረበ በረችልን ብዙ እንጠብቃን ካቻች❤🎉
@Raheltube12
@Raheltube12 20 сағат бұрын
ሰላም እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን በርቺልን ጎበዝ በሌላ ስራ እንደምንገናኝ ተስፈ አለኝ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ
@Enmamar_t9z
@Enmamar_t9z 21 сағат бұрын
Selam selam selam ehitachen selamishe yibza baleshebet selam lehagerachen yehun tiru koyta neberen enamesegenalen
@Abentheir6283
@Abentheir6283 21 сағат бұрын
Selmashi be etfi yebza wede enkwan dehena matshilghi teru geza nebar barchii
@MesiTube-p2t
@MesiTube-p2t 22 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም እረፍ ቆይታ ነበረን የትዳር አጋሬ የገረ ልጅ አመረጣለሁ ግን መኖር ራቅ ብሎ ይመረጣል
@FirehiwotKassaw-od9gb
@FirehiwotKassaw-od9gb 22 сағат бұрын
Selamish yibza enkuan dehina metash ehit betam des yemil koyita neber ke lib enameseginalen berchiln be leloch sirawechesh entebkishalen