ወሎ
1:46
21 күн бұрын
ሽርሽር Vlog ከኑረዲንጋ!
19:32
አዲስ ምእራፍ
9:19
8 ай бұрын
Пікірлер
@اسيااسيا-د6ص
@اسيااسيا-د6ص 14 минут бұрын
Raisa baxam nabar yemawodash ehe kanchi ayixaqabam
@samiramostafa107
@samiramostafa107 29 минут бұрын
በሀላል ጡሩ ስራ ነዉ ሞስሉም ብቻ አጋቡ አላህ የምወዶው ስራ ነዉ አላህሁ ሱብሓናሁ ወ ተዓላ እደህ ብለናል ባል የለላች ሶቶች እና ምስት የለላችው ባል አጋባቸው እኔ ርዝቅ እረዝቃችው አሎ ቡለናል ከርሙ እና ትዳር የአላህ ነዉ ግን ሰበብ አድርጉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@samiramostafa107
@samiramostafa107 45 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ربيعهإبراهيم-د7خ
@ربيعهإبراهيم-د7خ 53 минут бұрын
ጉድጉድ
@aaysy6092
@aaysy6092 Сағат бұрын
የተመቻችሁ ቀጥሉበት እኔግን ቪደወ አቸውን ተመልሸ ላለማየት ተገድጀ አለሁ አላህ ለእኛያለውን ማንም አይወሥደው በእኛዘመን ትዳር በቤተሰብ እናበዘመድም አልሆነ በአፍጫየ ይውጣ 😀😀
@zozo2808
@zozo2808 Сағат бұрын
😮😮😮😮መጨረሻየን አሳምርኝ ያረብ🤲🤲🤲🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz Сағат бұрын
ስሙ ጠፍብኝ የሆነ ወጣት ኡስታዝ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት ይሄን ስራ ጀምሮት ነበረ ነገር ግን ትልልቅ ኡስታዞች በጣም ተቆጥተው እንዲቋረጥ ተደርጓል እሱም ኡስታዞችን በመስማት ወደዚያው ነው ትየተወው ስለዚክ አይፈቀድም እስኪ ይቻላል የሚል ኡስታዝ በይቱባችሁ አቅርቡ እንስማ
@haytomer9818
@haytomer9818 Сағат бұрын
እንኮን በደላላ ሚዲያ አይደለም በፊሰቡክና በቲክቶክ ተዋዉቄ አላገባም ሰዉ እንዴት ከብት ይመሰል ለመመረጥ ለመሸጥ ገበያ ይወጣል ሚዲያ ገበያ ማለት ነዉ ሌላ አዬዲያ አምጡ ሲቀጥል እሷን በመዳር ጀምሩ ባል የላትም
@haytomer9818
@haytomer9818 Сағат бұрын
መጀመርዬ እሷ ትሞክርና ከዛ ሌላዉ ይቀጥላል እሯሷ ሳታገባ
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 2 сағат бұрын
የራስህን በበተሰብ አግብተህ ማንታጃጃጂላለህ 😂
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 2 сағат бұрын
አላህ ፍሩ ትዳር በኦላይ
@fiiiddiiej5745
@fiiiddiiej5745 2 сағат бұрын
አታጃጅለን ፈጣሪየ ትዳር ይህን ያክል ረከሰ ነስአሏሁ ሰላመተ ወል አፊያ ያአሏህ ማን ነው ፈትዋ የሰጣችሁ መስረጃ አምጡ ??
@hayathsaeed1641
@hayathsaeed1641 2 сағат бұрын
ኢወላሡብሀንአላህርዝቅእና ትዳርየአላህነው ወላሂ እኛዝግጁ ከሆንንአላህ መልካሙንትዳር እድሠጠን ሠላታችንን ሠግደን ሥጁዳችንላይ ቁጭብለን በሦብር ዱአ ብናደርግ አላህይሠጠናልትዳርበሚድያ ኢተቂላህ❤❤
@zetunakader4692
@zetunakader4692 2 сағат бұрын
ቲሽ
@temaratube
@temaratube 3 сағат бұрын
አንች አትጃጃይ ወደዛ ሂዱ ከዚህ በፊት ብዙ ሰው ሞክሯል ግን አልተሳካላቸውም እናም አትድከሙ ሲቀጥል ወጣቱ ትዳር እንዲይዝና ለሴቶች አዝናችሁ አይደለም ለብር ብላችሁ ነው ወፍ የለም ሌላ ነገር ብታወሩ ይሻላችኋል 😂😂😂አንች ደግሞ መጀመሪያ የራስሽን ትዳር አቋቁሚ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 3 сағат бұрын
ባሁን ዘመን. ትዳሩ. ሙቶል. እኔ. 8 አመት. ትዳሬ ነዉ. የፈረሰዉ. ስት. ድህነት. መከራ. አብረን. አሳልፈን. ዛሬ. ላይ. ባለ ቤት. ባለስራ. ሲሆን. ድህነቱ. ሲራግፍ. ሌላ. ጋ. ሄዴ. በጥቅሉ. ያሆን. ዘመን. ወዶች. ጥቅመኛ. ናቸዉ. ግን. አላህ. አለን. ደሞ. እሷም. ጋ. ገዘብ. ፍለጋ. ነበር. እና. የሄደዉ. ምንም. አላቀመሰቸዉም. ልጅቱ. ልጅ. ለመዉለድ. ስትል. ነበር. የተጠጋችዉ. አልሳካለት. ሲል. እኔ. ይለምናል. ሴቶችየ. ጠካራ. ሁኑ. ማንንም. አትመኑ. እራሳችሁን. ብቻ. አመኑ. እራሳችሁን. ጠብቁ. ገዘባችሁን. ያዙ.
@aaysy6092
@aaysy6092 Сағат бұрын
❤❤❤👍
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl 3 сағат бұрын
ባል መቸ አጣን እና ነው እናተን የምታመጡልን ለረከሰ ወንድ
@Sbdnbdbndn
@Sbdnbdbndn 3 сағат бұрын
ጭራሽ አችም ጉድ ባል አጣን ያላቸው አለደ
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl 3 сағат бұрын
አሏህን ፍሩ
@መሬየም
@መሬየም 3 сағат бұрын
አላህ ያጠፋችሁ እናንት ሀገር አጠፊውች የምናባሽ መጨማለቅ ነው ጨምላቃ እስኪ ማንው ፈተዋ የስጠው ጃሂል ሁላ ማንንም አታሾፉም ትንቅቶባችኋል
@1356Meryem
@1356Meryem 3 сағат бұрын
አትጃጃሉብን የአረብ ሀገር ሴት መይ ወድ አጣች ወድ እሚሆን ነው እጅ የጠፋው
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 4 сағат бұрын
በሉ ይቅርባችሁ ጭራሺ አትጀናጀኖ እያሉ ኡስታዞቻችን ይለፈልፋሉ ጭራሺ እነዝህ ደሞ ኑ ተጀናጀኑ አሯሯሯሯሯሯ በህጋምላክ ሆሆሆሆሆሆሆ በይ ላች ይፈልጉልሺ መልካም ትዳር ይሁንልሺ እናታለም ክክክክክክክ
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 4 сағат бұрын
ኢተቂላህ ኧረ አላህ ፍሩ ትዳር እና እርዚቅ በአላህ ሱበሀንሁወ ተአላእጂ ነው በስ ዝም ብላችሁ ኢጪ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 5 сағат бұрын
ጉድ ጉድ ያአላህ ምን አይነት ዘመን ደረሰናል ያረብ ትዳር በሚዲያ ተጀመረ እንዴተው ተው ትዳር ካአላህ ነው ኢሻአላህ ወንድሞች ይሂን ቢቀርባቹ ጡሩነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 5 сағат бұрын
ትዳር በደላላ 😂😂😂😂 ተውባ ይላል የወሎሰው😅😅 ትዳር ከአላህ ነው
@Aisha-bg6yr
@Aisha-bg6yr 5 сағат бұрын
አልሃምዱሊላህ ትዳርና እንቅልፍ በራሱ ነው የሚመጣው እኔስ ማር የሆነ ባል አለኝ እኛ የባል ችግር የለብንም የገንዘብ እንጂ
@عائشهعمر-خ1ع
@عائشهعمر-خ1ع 3 сағат бұрын
አሏህ ባለን ያብቃቃን ያረብ እኔም ውብ የሆነ ባል አለኝ 5 ወር ነብሰ ጡር ነኝ አልሀምዱሊላህ
@Aisha-bg6yr
@Aisha-bg6yr 3 сағат бұрын
@@عائشهعمر-خ1ع አዎ አሏህ በሰጠን የምንብቃቃ ያድርገን ማሻ አሏህ አንችንም ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ በሰላም ውለጅ ያኡኽታ
@عائشهعمر-خ1ع
@عائشهعمر-خ1ع Сағат бұрын
@@Aisha-bg6yr አሚን
@tetr4232
@tetr4232 5 сағат бұрын
ኸረ አትጨመላለቁ አቦ በስነስርሀት በቤተሰብም ተጋብተን የዚያን ያህል ሁኗል ትዳሩ ሶቶችየ በጭራሽ እንዳትሰሟቸው እኛ ባል አላጣንም ትክክለኛ ባል የሚሆን እንጅ ያጣን
@zenbali6602
@zenbali6602 4 сағат бұрын
ቆሻሻ ነሺ ዝምአትይም የሰው እርዚቅ እሚዘጋ እርዚቁ ይዘጋል
@madinaomar6422
@madinaomar6422 28 минут бұрын
ሌላ ስራ አጣች መሰል
@aqrabmobail9384
@aqrabmobail9384 5 сағат бұрын
ጉድመጣ ዘድሮ ማለት አሁን ነው🎉🎉🎉😂😂
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 5 сағат бұрын
ዝምብላችሁ በዘፈቀደ አታውሩ አይቻልም ፈትዋ የሰጣችሁን ሠው ማንነት አሳውቁን በማንም የጃሂል ፈትዋ ተከትሎ ገደል የሚገባ የለም። ይህ የደላላ ስራ ነው። ከዚህ በፊት ረምዚ ጀመሮትነበር እደማይቻል ከኦለሞች አስተያየት ሲነገረው ስራውን ለህዝብ ምክኒያቱን አሳውቆ ከዛስራ እራሱን አገለለ😢
@Haymi9470
@Haymi9470 5 сағат бұрын
በመጀመሬ ትዳር በኦን ላይን መመስረት የመርከስ ምልክት ነው ነገ ጦት ቢጣሉ በዚህ ቦታ አግኝቸሽ እያለ ወዘተ ቡዙ መዘዝ አለው ሲቀጥል አንች እራስሽ ትዳር እንደለለሽ ተናግረሻል አረብ አገር ከገባሽ ቆየሽ እስካሁን ትዳር የለም በዚህ መገድ አግቢና ከዛ እህቶችሽ ያንችን ትዳር ሲምር አይተው ይከተሉሻል ሸዋር ከራስ ይጀምራል ብየ ነው::
@fafitube2448
@fafitube2448 5 сағат бұрын
አይቻልም ማነዉ ፈተዋ የሠጣችሁ ኡስታዝ መረጃ አምጡ እረ ተዉ ግን ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ጊዜ ደረስንንን😢😢😢😢
@GhGh-b8y
@GhGh-b8y 5 сағат бұрын
አረ ጉድ ነው ጨርሸም አይቸ አስተያየት የለኝም እህት ግን ጥያቄ አለኝ ብራቺንን የማይበላ እሪሞት አሸጉሊትነው እዴ የምትድሩን ጉድ እኮነው ፊአድየ ስሞትልህ ተዝህ ተግባር እራቅ ይሃ ተግባር ለተ አይመጥንም ይሃ የሞኝ ሀሳብነው ታተ አይጠበቅም ለጎደኛህ አስተያየት የለኝም ብዙም ስራወቹ አይመቸኝም
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 6 сағат бұрын
😅😅😅😅😂😂አይ ኦሮሞ አናገባም እባክህ ዘረኛ ናቸው የእኛ አካባቢ😢😢😢
@1356Meryem
@1356Meryem 3 сағат бұрын
እሮሞ ናቸው እዴ
@temaratube
@temaratube 3 сағат бұрын
😂😂😂😂
@medinamolla3375
@medinamolla3375 6 сағат бұрын
አላሂ ፍሩ
@ليلىلولو-ق9ر
@ليلىلولو-ق9ر 6 сағат бұрын
አረ እኛ ቺግር የለብኝም ለናተ አላህ ያኢልኩም እናተ ናቺሁ ላላህ ፊት ስትቀርቡ ምላሽ የምትሠጡት እና ከሊወሊ
@HAYATOUMER-bh8sh
@HAYATOUMER-bh8sh 6 сағат бұрын
አላህ ፍሩ ምን አይነት ጉድ ነው ትዳር የአላህ ስጦታ ነው
@maremmohamd8641
@maremmohamd8641 6 сағат бұрын
😢😢😢😢😂😂😂☝️☝️☝️☝️
@አለውያ
@አለውያ 6 сағат бұрын
😂😂😂😂
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 6 сағат бұрын
ፈታዋ ሰጪውማነው
@GgGg-u9u
@GgGg-u9u 6 сағат бұрын
ክክክክክ ሀላል አላለም ለራስህ መሸ በሀላል አገባህና ይሄን ሀላልብለህ እምትለዉ የፈትዋዉን ማስረጃ አጡ ዝብላችሁ ጠይቃችሁ ብቻ አደለም የሁሉም ኡስታዞች ይለያያል እኔ የለሁበትም አላህ ይስጡር
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 6 сағат бұрын
ፈታዋስጪውማነው ኡስታዝ ኸድርከሜሴ ሺህ አህመድ አደም??
@HalimaMohammed-m7t
@HalimaMohammed-m7t 6 сағат бұрын
ሁለት ሰወችን ስታጋቡ አጅር ታገኛላችሁ ገዘብስ ቢስከፉሉ ምችግር አለዉ ቆይ
@HalimaMohammed-m7t
@HalimaMohammed-m7t 6 сағат бұрын
ማሻአላህ ጥሩስራነዉ አላህ ይጨምርላችሁ በሀላል ምገድ ማጋባት ጥሩነዉ ቀጥሉበት
@fafitube2448
@fafitube2448 5 сағат бұрын
አልቀረበሽም😂😂😂😂😂
@HalimaMohammed-m7t
@HalimaMohammed-m7t 5 сағат бұрын
@@fafitube2448 ምነዉ ጥሩስራደለምደ ነዉኮ ትዳር ያክል እያገናኙ ጥሩነዉ እሄኮ አጅርም ያገኙበታል ከአላህ በሀላል የሚጋቡ ከሆነ
@feithabesha.7291
@feithabesha.7291 6 сағат бұрын
ይቻላል ብሎ ፈተዋ የሰጣችሁ ማነው አምጡ ከነመረጃው ?
@feithabesha.7291
@feithabesha.7291 6 сағат бұрын
አላህን ፍሩ ነገ አላህ ፊት ትጡየቁበታላችሁ ካሁን ቀደም ይሄንን ስራ ኡስታዝ ሀሰን በላይነህ ጀምሮት ነበር. አይቻልም ተብሎ ነው የተወው ትዳር ከአላህ የሚሰጥ ሪዝቅ ነው እነዚህን ሚስትኪን ሀረብ ሀገር ላይ ያሉ እህቶችን. በማንም ወሮ በላ ዱርየ ገንዘባቸውን ልታስበሉባቸው ነው የተነሳችሁት.
@AaA-r3r3k
@AaA-r3r3k 6 сағат бұрын
ትክክል እሕቴ አላሕ ሒድያ ይስጣቸው ። እንኳን በሚድያ እና በአካል እና በቤተሰብ ተድረው ከጊዜ በሆላ ሆድ እና ጀርባ ሑነው እየኖሩ ነው አላሕ ያዘነላቸው ጥቂቶቹ ሲቀሩ እንኳን በአየር ላይ ከላም ፋደ !! ኡስታዝ ሐሰን ለእሕቶቸ መልካም በማሰብ ነበር እና ይቅርታ ሲል ሰምቸዋለሑ🎉🎉
@ሰአዳወሎየዋ-ቀ8ገ
@ሰአዳወሎየዋ-ቀ8ገ 6 сағат бұрын
መነጠሩን አውልቀው እጁ 😂😂😂😂😂 ግን እኔ የለሁበትም ቅመሙች እየ ተርጋጉ ❤
@Yesuffamily
@Yesuffamily 6 сағат бұрын
በርቱ😂😂😂😂😂😂😂😂
@fafitube2448
@fafitube2448 5 сағат бұрын
እረ ተዉ በያቸዉዉዉ😂😂😂😂😂ወላሂ አይፈቀድም😂😂
@GhGh-b8y
@GhGh-b8y 5 сағат бұрын
ቸገረሽ እናነው እኮን በደላላ አላህ ሠጠንም ብለው የተዳሮቸው አልሆኖቸውም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 6 сағат бұрын
ታዳየኛቀንመቸነውብንልአላህንእኮነውየምንጠይቀውውዴላላገዴልግቡቤተሠብአለንአተማነህህህህህ
@UmmuAbdurahaman
@UmmuAbdurahaman 6 сағат бұрын
እኔ እሚገረምኝ እናት ለምታዉረት የምሽማቅቅዉ ነገረስ 😅 ዉየ ጉድ እኔ ለራሴ አንድኛ ትቃዋሚ ነኝ ከከኸ
@ekramtueb3720
@ekramtueb3720 7 сағат бұрын
መሸአላህ ትዳር ከአላህ❤❤❤❤❤