የቤት አዋጁ ፀደቀ ‼
8:35
Пікірлер
@AbebaAbdela
@AbebaAbdela 8 сағат бұрын
ፈጣን ፓሥፖርት የለም አሉን እንዴት ነው ይህ እውነታ
@TedlaTadesse-su9pk
@TedlaTadesse-su9pk 16 сағат бұрын
Are considered proclamation number 1320/2016
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 17 сағат бұрын
ቁራሽ መሬት ማለት ምን ማለት ነዉ ወይ ስንት ካሬ ነዉ ቁራሽ ማለት??ዲጅታሌ ካርታ ያለውንም ይጨምራል?ጠበቃ ዬሱፍ የተለመደ ማብራሬያህን እጠብቃለሁ።
@wubale-p8n
@wubale-p8n 18 сағат бұрын
በቃል ቢተማመኑስ
@EmbetMulugeta-s3q
@EmbetMulugeta-s3q 21 сағат бұрын
ተባረክ ሁል ግዜያስጨንቀኝ ነበር
@EjiguHankalo
@EjiguHankalo 23 сағат бұрын
sixota wuli ,, bexufi new way ? besewu masireja new.
@SolomonJifar-r7r
@SolomonJifar-r7r Күн бұрын
እንዴት ነህ ፕላን ቴቃርኖ የሆነ መሬት ለምንድን ቀይ ካርታ የማይሰራ በደንብ አብራልኘ
@AshenafiLefabo-p8s
@AshenafiLefabo-p8s Күн бұрын
በሰነዶች የተደረገ ኑዛዜ እንዴት ይደረጋል???
@ZelalemBelay-c9q
@ZelalemBelay-c9q Күн бұрын
ማሜ
@YamiTeshome
@YamiTeshome Күн бұрын
ተነፃፃሪ ተብሎ ካርታ የተሰጠዉ ይዞታ አንዴት ነው ባለይዞታው ማካተት የሚቻለው ወረዳ የሰጠው ሰው ቤቱን አፈረሰ ድጋሚ ሌላ ግለሰብ ሰጡት ግለሰቡ ፎቅ ለመገንባት እቅድ ይዟል የቀቤሌ የተባለ ቤት ለይ መገንባት ይቻላል
@YamiTeshome
@YamiTeshome Күн бұрын
ይዞታው በ1959 በምሬት ነው የተገዛው ነገር ግን ሰነድ አልባ ለምን ተባለ በወቅቱ ደብተር ነበረው ግብር ይገበርበታል የጋራ መጠቀሚያ አለው ተብሎ ተነፃፃሪ ካርታ ተሰጠን አየር ካርተው ተቀያይሮዋል ነገር ግን በሰነድ ተስተካክሏል አየር ካርታ ይሰራ የነበረው ተቋም አሁን ፈርሷል መስተካከል አይቻልም ተባለ መፍትሄው ምንድነው
@FetuZeine
@FetuZeine Күн бұрын
የድበር ወሰን እንዴት ይታያል
@DawitBeyene-gg4ji
@DawitBeyene-gg4ji Күн бұрын
የልጆቼ እናት ከዚበፊት ተጣልተን ነበር ፍረድ ቤት ያፈታል
@hassenali5473
@hassenali5473 Күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ፡ (አከራይ ያለደረሰኝ ብር መቀበል ወንጀል ነው አይደለም ?
@hassanshirejama9006
@hassanshirejama9006 Күн бұрын
እስከ፣ሁለት፣አመት፣ብላቸሁየለ፣እዴ
@SalihaSeid-h4j
@SalihaSeid-h4j Күн бұрын
የፈረሠ ነዉ አልገባኚም
@seblixobeli4442
@seblixobeli4442 Күн бұрын
በዉርስ ላገኛነዉም እነሸደዛ ነዉ
@mekoneebeyane5124
@mekoneebeyane5124 Күн бұрын
በስልክ ለማናገር ስንት ያስፈልጋል
@BirukButako
@BirukButako 2 күн бұрын
Yaa lelam kale
@KumeKula
@KumeKula 2 күн бұрын
የመያድ መመስረቻ ጽሑፍ
@Aster-s4x
@Aster-s4x 2 күн бұрын
አድሜና ጤና ይሰጥህ
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 күн бұрын
ምንድነው ??? ባለፈው በሰበር ፍርድቤት ቢፀድቅም ባይፀድቅም ይፀናል ተብሎ ተወሰነ አላልከንም እንዴ???
@SintayehuTeferaBitew
@SintayehuTeferaBitew 2 күн бұрын
ጥሩ ነው በህወት እያለን ኩላሊት አንሰጥም ስንሞት ይዉሰዱ ምስጥ ከሚበላው ሰው ይጠቀሙበት ነገር ግን ኩላሊት መሸጥ የለበትም ምክንያቱም ሌቦች ሕዝቡን እንዳይዘለዝሉት ለኩላሊት ብለው የስጭው ፍቃድ ያስፈልጋል
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu 2 күн бұрын
ሰውሲታመ ም ሞተእያሉ ሀኪሞቺ ሞተ እያሉ የሰውሁላሊት እያወጡ ይውሰዱት ለጋጠወጥ ፐሀኪሞቺ ምንገድ መክፈትነው
@mezmurgodyoutube3115
@mezmurgodyoutube3115 2 күн бұрын
አከራይ ለተከራይ ማስጠንቀቂያ የሚሰጠው በቃል ነው ወይስ በፅሁፍ
@EndaEnda-g4d
@EndaEnda-g4d 2 күн бұрын
Yalehege agebabe ytewaresa yehayate bate ale Mwulwu fayele ejelaye ale Meteradaje nagare kale Ebakehe eredaje
@Aman-z8l9o
@Aman-z8l9o 2 күн бұрын
ምን አይነት ቦታ ነው የይዞታ ማረጋገጫ የሚሰራለት ለምሳሌ ከገበሬ ላይ የገዛውት ባዶ ቦታ አለ ግን ምንም አይን ቤት አልሰራውበትም ምንም አይነትም ፋይል የለኝም ቀበሌ ላይ
@AsterDadi-bg8sb
@AsterDadi-bg8sb 2 күн бұрын
አመሠግናለሁ የሱፍ ወንድሜ
@samueltsigab2306
@samueltsigab2306 2 күн бұрын
Dirjit alegn hunom Qutr 2 lemkfet be sher mader yichalal?
@makiabebe4211
@makiabebe4211 2 күн бұрын
እንዴት ነው የማገኝህ አድራሻህን ብታስቀምጥልን
@AsterDadi-bg8sb
@AsterDadi-bg8sb 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ እንኳን. ነገርከኝ
@NigestAssefa-zz1dn
@NigestAssefa-zz1dn 2 күн бұрын
Thanks for the information you gave
@NitsuheAmente
@NitsuheAmente 2 күн бұрын
የክራይ ጌዜ ሳያልቅ በተዋዋልነው ሁለት ወር በሗላ ብጨምርስ ጊዜው ሳያል መጨመሪስ አያስጠይቅም ወይ
@nomore9500
@nomore9500 2 күн бұрын
ኩላሊቱ ትመልስለት በህይወት እያለ ነው የወሰጅበት❤
@HabtamuKiya-qw5px
@HabtamuKiya-qw5px 2 күн бұрын
Gunfan yezokal endatastelalefben
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf 2 күн бұрын
እሺ hahaha
@rumanamohammednur2543
@rumanamohammednur2543 2 күн бұрын
betun linorebat kafaleg men maderage alebet bazi layi siralen
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 2 күн бұрын
ስለኩላሊት ሕግ ወጣ አልወጣ የሚሰጣጡ ይሰጣጣሉ የሚሆነው እየሆነ ነው ግን ግን ሕፃናት የሚያግቱ የሚደፍሩ በሕዝብ ማመላለሻ የሚጓዙትን አግቶ ብር የሚጠይቅ የሚገል ወንበዴ ከተማ ውስጥ የራይድ አሸከርካሪዎችን ለመዝረፍ የሚገል ሿሿ እያሉ ዘርፈው ከሚኒባስ ከባጃጅ ገፈትረው የሚጥሉ የመሣሰሉት ኢሰብአዊ ድርጊት የሚፈጽሙ ላይ መራር ጠበቅ ያለ እስከሞት የሚያስፈርድ ሕግ ሊወጣ ይገባል የሕዝብ ፍላጎት ይህ ነው መሽቶ ሲነጋ የሕዝብን ሥጋት የሚቀንስ ሳይሆን ግብር በመጫን መቀጫን በማናር ከሚወጡ ሕጎች የሕዝብን እሮሮ ስሙት አፋጣኝ መልስ ስጡ ።
@peaceforethiopia7420
@peaceforethiopia7420 2 күн бұрын
አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ ዕውቀት አግኝቻለሁ
@Anwarefitamo
@Anwarefitamo 2 күн бұрын
ይህ ሰው ወደ ሂንድ ሁስፕታል ሄዶ የአእምሮ ምርመራ ይደረግለት የምትሉ ላይክ ጤነኛ አይደለሀም እስካሁንም አልተሻለሀም ወይ
@wubale-p8n
@wubale-p8n 2 күн бұрын
ምን ማለት ነው?
@elsatilahun5241
@elsatilahun5241 2 күн бұрын
ምን ሆንኩ ነው ምትለው ጥሩ መረጃ ነው የሰጠን እንደው ዘንድሮ ከመሬት ተነስቶ ነገር ነገር የሚልህ ሰው ሣትሆን አትቀርም
@almasbh6100
@almasbh6100 2 күн бұрын
🤭🤭😯
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 күн бұрын
አንተ እራስህ አማኑኤል ሄደህ ተመርምር ኢንፎርሜሽን የሰጠውን ሰው መሳደብ/መናገር ከምር የማሰቢያ አካል ከፍተኛ ህመምን ያሳያል አያ እንቶኔ😂😂😂😂
@wubale-p8n
@wubale-p8n Күн бұрын
@@tsigenigatu3922 ማን ተሳደበ ወንድም?
@Khatija-s4i
@Khatija-s4i 2 күн бұрын
ሰሞኑን አጀንዳችን ኩላሊት ሆኗል ሰዎች
@asgadittube
@asgadittube 2 күн бұрын
የእንደራሴና የተወካይ ልዩነትና አንድነትምንድነው አንድናቸው ወይስ ይለያያሉ?እደራሴ ተብሎ የተወከለ እደራሴነት ወካዩ ከሞተ በኋላ ፈራሽ ይሆናል አይፈርስም?
@youtubeuser7684
@youtubeuser7684 2 күн бұрын
የፈረሰብን ሠወች እንዴት እናድርግ ።ን/ስ/ላ/ወረዳ 01የነበረው አሁን ሸገር ሢቲ ሠበታ ኤርቱ ሞጆ የሆነው ቤታችን የካደሥተር ልኬት እያለው ፈርሶብናል። እና እንዴት እናድርግ ?
@ahaduoldiesmusic1911
@ahaduoldiesmusic1911 3 күн бұрын
በባንክ የገባን ገንዘብ ለመዋዋል በንክ ከገባ በኋላ ከሶስት ወር በኋላ ማፀደቅ ይቻላል ?
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 3 күн бұрын
በጣም እመሰግናለሁ። ወሳኝ መረጃ ነዉ።
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz 3 күн бұрын
ሚዲያን በመንግሥትና በህዝብ መሃል መብትና ግዴታውን እንዲያውቅ የተጠቀምክበት አንተ ብቻ ነህ
@GosheyeDamtew
@GosheyeDamtew 3 күн бұрын
የሱፍ የምታቀርባቸዉ የህግ ጉዳዮች አስተማሪነታቸዉ የጎላ በመሆኑ ልትመሰገን ይገባል በርታ