KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
Zemarit Fantu Welde
ይህ የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ኦፊሻል ቻናል ሲሆን ከቀድሞ ጊዜ ጀምሮ የነበሩ ባሁን ሰአትም የተዘመሩ መዝሙራት እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች የሚቀርቡበት የዩቱብ ቻናል ነው። #Subscribe በማድረግ ለሌሎችም ያካፍሉ ::
8:06
🔴የጥንቱ ተደገመ like mezemran yilma hailu & zemarit fantu wolde
9 сағат бұрын
5:35
ውዳሴ ማርያም እጮሃለው _ መልዓከ ሰላም እንግዳወርቅ በቀለ
16 сағат бұрын
9:57
#ethiopia ራሴን በዘይት Zamari d.n leulseged @quanquayenesh
21 сағат бұрын
8:01
በማንነቴ ላይ እግዚአብሔር ታማኝ ነው zemari yitbarek tegegn & d.n bisrat chebsi
Күн бұрын
13:25
#ethiopia ሰብህዎ ለአምላክነ_በቤተ ያሬድ መዘምራን
14 күн бұрын
10:14
#ethiopia ወይ ግሩም_ የልጆቼ አስደሳች ዝማሬ
21 күн бұрын
7:31
#ethiopia ክብሬ ነው ሊቀ መዘምራን ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
21 күн бұрын
25:41
#Ethiopia ||የልጄ ሽምግልና|| የዘማሪት ሊዲያ ውበቱ - የሽምግልና ስነ - ስርዓት [ክፍል -2] #Fantu_wolde
28 күн бұрын
1:03:03
#Ethiopia ||የልጄ ሽምግልና|| የዘማሪት ሊዲያ ውበቱ - የሽምግልና ስነ - ስርዓት [ክፍል - 1] #Fantu_wolde
7 ай бұрын
4:39
🔴ስብሐት ለእግዚአብሔር|| ተወዳጅ ተወዳጅ ዘማሪያን በህብረት የዘመሩት ድንቅ ዝማሬ
10 ай бұрын
4:22
🛑"አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል" ዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ|ድንቅ የዝማሬ አገልግሎት#Zemarit_Tsedale_Gobeze #mezmur
Жыл бұрын
3:54
🔴ድንቅ አድርጎልኛል :በሁለቱ ልጆቼ :ጣፋጭ በሆነ አንደበት የዘመሩት ድንቅ ምስጋና// ዘማሪት ጽዮን ውበቱ እና ዘማሪት ልድያ ውበቱ
Жыл бұрын
9:31
🛑ልዩ ደስታ || የባለቤቴ የስዕል ሥራዎች አውደርእይ ተከፈተ
Жыл бұрын
12:37
🛑ድንቅ የዓውደ ምሕረት ዝማሬ| በማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ቤተ ክርስቲያን "ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ"ኢያቄም ወለዳ
Жыл бұрын
9:58
"አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል" ዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ||የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ የሽኝት መርሐ ግብር ላይ የተሰጠ የዝማሬ አገልግሎት
Жыл бұрын
9:39
ለ ሰባኪያነ ወንጌል እና ዘማሪያን የተላለፈ ጥሪ ጥር 18/2015ዓ.ም በደብረ ጽጌ(አራዳ)ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀኑ 5:00 እንድትገኙ፣ስልክ:-091 205 8101
Жыл бұрын
12:04
የጥምቀት ዝማሬዎች ከዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ጋር ሌሎችም ዘማሪያን
Жыл бұрын
18:15
🔴New የልደት እና የጥምቀት ዝማሬዎች ስብስብ//ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
Жыл бұрын
10:18
#New በእንባ የተዘመረ ዝማሬ // የዘማሪት ፋንቱን እና የቤተሰበቿን ዓይኖች እንባ የሞላ ዝማሬ ምንያህ ድንቅ ነው! ከዘማሪት ለምለም ከበደ ጋር/ጉልበቴ እና
Жыл бұрын
9:11
#New // ዓይናችን ነሽ ማርያምየዝማሬ ጊዜ ፣በዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ቤት @zemaritfantuwelde7940
Жыл бұрын
5:04
#New በአባቶች ዝማሬ የደመቀው ሽኝት || ክፍል -አንድ || የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ሽኝት @zemaritfantuwelde7940
Жыл бұрын
5:52
🔴ትምክህትሽ የታለች ሲሉኝ👈 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ||Timkihitishi yetalech silugni||Fantu wolde @zemaritfantuwelde7940
2 жыл бұрын
11:32
👉 ቸርነት ነው ያደረሰን አስከ ዛሬ 👈 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ || Cherinetih New Yaderesen Eske Zare @zemaritfantuwelde7940
2 жыл бұрын
14:46
🔴 live 🔴ትላንትም ፣ዛሬም ፣ ነገምስለ ቤተክርስቲያኔ ዝም አልልም❗️❗️❗️ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
2 жыл бұрын
21:53
⏩ ጥያቄ አለኝ ⏩ ፍኖተ ጽድቅ??? ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ 🛑በቀጥታ ስርጭት 🛑
2 жыл бұрын
10:59
ስንብት
2 жыл бұрын
5:36
በአሜሪካን አገር ተወልዶ ያደገዉ ዘማሪ ዲያቆን ብሩክ ዘለሰኛ የንስሀ ዝማሬ
2 жыл бұрын
8:21
✝️ የጥምቀት ልዩ ዝማሬዎች ✝️ ክፍል - 2 ✝️ በሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል
2 жыл бұрын
6:26
✝️ የጥምቀት ልዩ ዝማሬዎች ✝️ ክፍል - 1✝️ በዘማሪት ፋንቱ ወልዴ
2 жыл бұрын
Пікірлер
@HanaLakew-u7q
Минут бұрын
ሀዋዝዬ በእውነት ላተ ትልቅ ፍቅር አለን በቤቱ ያፅናችሁ ሁላችሁም እያለቀስኩ ነው ያየሗችሁ ደስታዬ ወደር የለውም😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ ካተ ብዙ እጠብቃለን ወድማችን በርታ ከጎንህ ነኝ ተባረኩ ሁላችሁም❤❤❤❤❤
@HanaLakew-u7q
6 минут бұрын
ክብር ለድግል ልጅ ሀዋዝዬ ስላተ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እማኮ
6 минут бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@KedemitEthiopia1221
7 минут бұрын
ሀዋዝ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን
@ቭቭቭቭቭ
8 минут бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አቤት መታደል ክርስትያን ላረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአሜንአሜን❤️🙏🙏🙏
@baromediaethiopia358
23 минут бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kalkidanejigu4693
31 минут бұрын
Ene ortodox negn gin endi mehon ayesfelegem seken malet new enji nege beheds
@AregaGemiser
36 минут бұрын
በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከጨለማ ወደ ብረሐን እየፈለሱ ባለበት በአሁኑ ሰአትና ዘመን ለአንድ ሰው እሔን ያሕል ማሽቃበጥ ምንድነው???ኢየሱስ የዘላለም ጌታ ነው!!!
@tajtajtaajzab4809
37 минут бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
@EmebetAsfaw-r1b
37 минут бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@MeserwtChafa
37 минут бұрын
Emebete keberon tewesede❤❤❤
@GenetKasaw
41 минут бұрын
እዉነት ለመናገር በጣም ስሜታዊ ሁኛለሁ ኦርቶዶክሶች ለካ መከፋቱን ማሣየት አይፈልግም እንጂ እንደከፋን አሁን በደስታችን አየሁት የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሠው።
@Boge-l7e
44 минут бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ZedWolde-i6q
53 минут бұрын
እግዚአብሔር በቤቱያጽናችሁ እናታችን ፋቱዬ እግዚአብሔር እረጅምይስጥሽ በእዉነት
@sasabatroun730
Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏
@frehiwottesfaye6000
Сағат бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@inspirekids8328
Сағат бұрын
ሁሉም በድሏል ዋናው እንዳንተ ታድሎ መመለስ
@ewnettamene
Сағат бұрын
ጥሩ ሽግግር ነው ! ከብርሃን ወደ ጨለማ ። እግዚአብሔርን ከማምለክ ፍጡር ማመምለክ። ዘመናት ያስቆጠረ ከባህል ጋር በጥብቅ የተቆራጨ ወደ ግዙፍ የክህደት ተቋም እንደ ምኞትህ እንኳን በሰላም ሄድክ ።እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ለዚህም እንዘምራለን እንሰግዳለን ።የማዳኑን ሥራ የምሥራች ነጋሪዎችና እውነተኛ ምስክሮች ነን።እንኳን መንገዱ ጨርቅ ሆነልህ ።ቻዎ!!!!
@inspirekids8328
Сағат бұрын
እዝራና ሐዋዝ እግዚአብሔር ይመስገን
@ethio2030
Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@DanielejiguDane
Сағат бұрын
Kiristosin titehi wodet? tewi asibibet yikochihal wede geta temeles iwek
@TesfayeTsegaye-c3l
Сағат бұрын
ዛሬ የተወለድኩኝ መሰለኝ
@RuhamBelay-q6g
Сағат бұрын
እኔ ሀዋዝን ምንም አለቀዉም በሥም ብቻ ከአልሆነ አሁን ግን እጅግ ትሁትና ሠዉ አክበሪ መሆኑን አወኩ ትህትናዉ ይገዛል የእዉነት ትህትናዉን ተመኛሁት
@azebmulugetaazebmulugeta6284
Сағат бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማቹ
@TsehaySeied
2 сағат бұрын
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ
@LawayishiAkililu
2 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን በቤቱ ያጽናህ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@senaityohans888
2 сағат бұрын
እልልልልልልል ስታምሩ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rebeccayeteshawork7845
2 сағат бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። እልልልልልልልል
@TegaMaryam
2 сағат бұрын
ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ተባረኪ ዘማሪት ፋንቱ
@ganettufaGanettufa
2 сағат бұрын
Eleeeeeeeeeell eleeeeeeeeeell eleeeeeeeeeell eleeeeeeeeeell eleeeeeeeeeell eleeeeeeeeeell eleeeeeeeeeell eleeeeeeeeeell eleeeeeeeeeell zamare maliktin yasemalen be ewnet betam Des alegn agalgilot zamanachun yibarkilin yemini wedacho zamariyan😊😊😊😊
@AnnaAnna-ui1sz
2 сағат бұрын
❤❤❤
@AlemTsegaye-s4b
2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ፡ይመስገን
@Devtade
3 сағат бұрын
egziabher yimesgen
@TSEBELUFIKRE
3 сағат бұрын
እናቴ እንወድሻለን❤❤❤ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ናተኔምቲቭ
4 сағат бұрын
የኔ እናት ፍንትሽ እግዚአብሔር ያክብርልን
@Yeroosan-l7b
4 сағат бұрын
❤❤❤❤🎉
@NIGISTGEBIRE-dx8zh
4 сағат бұрын
Ellllllll❤❤❤❤❤🎉
@BeyeneYonas-kx7vp
4 сағат бұрын
Elllllllllll ellllllll❤❤❤❤❤❤
@Susuuuuu-w5z
4 сағат бұрын
ትዝታው ቢመለስ ምን ልትሆኑ ነው?
@JamelaTashoma
4 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው የጠፉትንም ወደቤቱ እዲመለሱ እግዛብሔር ይርዳቸው ❤❤❤
@yemariamforever8624
4 сағат бұрын
ሃዋዝዬ ወንድማችን እንኳን ወደ ክርስቶስ ማህበር አምላካችን በቸርነቱ መለሰህ፣ ዋናው የሰው መጨረሻው ነው፣ አበው እንዳስተማሩን መጨረሻው ያማረለት ሃጥእ መጨረሻውን ካበላሸ ጻድቅ ይበልጣል፣ ስለዚህ በእግዚአብሔር ዘንድ ሄዶ መመለስ፣ በድሎ ይቅርታ በጠየቅ እንደውም የበለጠ ክብር እና እንክብካቤ የሚያሰጥ ነገር ነው። ሁሌም በቤቱ እንዲጠብቅህ ድንግል ማርያም እናታችን ከእቅፏ እንዳታወጣህ ምኞታችን ነው፣ በርታልን ወንድማችን እንወድሃለን!!!!!!! ዘማሪት ፋንቱ ምንወድሽ እህታችን እንኳን ደስ ያለሽ ትጋትሽ ጸሎትሽ ከንቱ አልቀረም፣ ሌሎችን ወንድሞቻችንን እንዲሁ አምላካችን ልቦና ሰጥቶ ይመልስልን!
@ZebenaySharay-d6w
4 сағат бұрын
እግዚያብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSaricho-v4o
4 сағат бұрын
ልልልልልልልልልልልል❤❤❤
@BruktaitBerhane
4 сағат бұрын
አሁንም ህይወት አለህና በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆርጥም፡፡ ህይወት ወደሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ተመለስ፡፡ ለሌሎችም መሰናክል አትሁን፡፡' ዕብራውያን 4:15 - በድካማችን የማይራራልን ሊቀ ካህናት የለንምና፤ ነገር ግን እንደ እኛ በማንኛውም ነገር የተፈተነ ሊቀ ካህናት አለን፤ ይሁን እንጂ ምንም ኀጢአት አልሠራም።'
@dawityensu2772
4 сағат бұрын
Why is this Guy very important for …..???? I don’t get it !
@Alemuzergawu
4 сағат бұрын
እረ ሐዋዝ አታስቀኝ ባክህ።
@esubalewgize160
4 сағат бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!በቤ/ክርሰቲያናችን በተዋህዶ (ጌታችን አምላካችን)አንድ የጠፋች በጉን ፈልጎ ሲያገኛት የተሰማውን ደሰታ (እኔም ደካማው በእምነቴ ፅኑ ጠንካራ አይደለሁም ግን ግን ሰለተዋህዶነቴ ምንንም ማንም ፈቀቅ የሚያደርገኝ የለምና በራሴ እተማመናለሁ)አሁንም ይህን ሰሰማ እልልልልልልታዬን አቀለጥኩት።የተገኘውን በግም እመብርሃን በቤቱ ታፅናው ፈጣሪም ይቅርታውን ይቀበለው።ለንሰሃ ያብቃው።ጤና ከዕድሜ ጋር ይጨምርለት ፈጣሪዬ በራሱ የቅጥፍና ሰብከት የበተናቸውን/ከቤታቸው ያወጣቸውንም መልሶ ለቤታቸው አብቅቶ ያሳየን።አሜን!!!
@kasechmessele9966
4 сағат бұрын
ምድራዊ ዝና በዚሁ ምድር ይቀራል የክርስቶስ እየሱስ የተስጠው ህይወት ለዘለዓለም ነው ወንድሜ እንወድሃለን እይኖችህን እንዲከፈቱ እንጸልያለን ተባረክ
@melishewdagne3887
4 сағат бұрын
እልልልልልል ደስ ስትሉ እንዲህ ነው ፍቅር ከልብ ሲሆን እግዚአብሔር እንዴት ደስ እንደሚለው
@ambowerkkuma6340
5 сағат бұрын
ፋንቱዬ ስወድሽ ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ ቤትሽ በበረከት ይሙላ ❤❤❤