ተክለሃይማኖት
2:21
Жыл бұрын
Пікірлер
@user-bi6xi2nb9s
@user-bi6xi2nb9s 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@TemesgenTadese-ye7yp
@TemesgenTadese-ye7yp 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeabsiraberhanu3211
@yeabsiraberhanu3211 9 ай бұрын
አንድ ጌዜ ብልጭ ብሎ የጠፋ ሆነ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ዎች
@ksanetbereketab-hh4ym
@ksanetbereketab-hh4ym 9 ай бұрын
Amen Amen Amen zemaria melakti yesmalna egziabher xegu ybzhalkum kuburat yhwatna
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 10 ай бұрын
Wow
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb Жыл бұрын
የምወደው መምህር !!! ሳቅ እኮ አይመጣበትም !!!
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
እውነት የሆነ ስራ እየሰሩ ነው ? "አርቲስት" የሚባሉ ታይተው የማይታወቁ ደሞ ብዛታቸው ! ተሰምተው ታይተው የማይታወቁ ! በቲክ ቶክም የሚወጡት አርቲስት ነው የሚባሉት?
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 Жыл бұрын
ወይ መታደል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@BemnetAbrham-yl2rr
@BemnetAbrham-yl2rr Жыл бұрын
Enkwan des alachew🎉🎉🎉🎉
@user-bj8kp9dr4t
@user-bj8kp9dr4t Жыл бұрын
ወይ ጉድ!!ይሄ ምን ጉድ ነው?
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
Wow 👏 congrats 👏
@dodeybabi9278
@dodeybabi9278 Жыл бұрын
Yemechachu❤
@almazderess8971
@almazderess8971 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@kalkidan5311
@kalkidan5311 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቸሬ ወንድሜ አይዟችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ እመቤቴ የስደት ስንቄ ትሙላላችሁ😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@salim3673
@salim3673 Жыл бұрын
ትንሺ እፊርት የለልብት ስዴቺ ግጥሙ አፅያፊ ቁሻሻ ናቺሁ
@Legese-wf3kp
@Legese-wf3kp Жыл бұрын
Like
@LiduLiduMesfn
@LiduLiduMesfn Жыл бұрын
❤❤❤❤
@edgrff7506
@edgrff7506 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ወንድም በቤቱ ያፀናህ🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
@HailuChak-gg4jb
@HailuChak-gg4jb Жыл бұрын
Ashekabach
@kkladan5123
@kkladan5123 Жыл бұрын
ዋውውውውው ተዋህዶ ቅኔ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂
@freayethiopia4170
@freayethiopia4170 Жыл бұрын
ረቡኒ ይገቦታል ለርሶ ለገጣሚው ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛለት አቤት አቀራረብ እግዚአብሔር የማበብ ጥበቡን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልሽ ግሩም መልእክት አዘል ግጥም ነው
@user-zv9xy2gh2c
@user-zv9xy2gh2c Жыл бұрын
😡😡😡😡😡😤😤😤😤😤
@mekdesshiferaw5162
@mekdesshiferaw5162 Жыл бұрын
ማነህ የማርየም ቅኔ ያናደደህ
@HailuChak-gg4jb
@HailuChak-gg4jb Жыл бұрын
Atkbje kebr leftari becha
@mekdesshiferaw5162
@mekdesshiferaw5162 Жыл бұрын
😝😝😝
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 Жыл бұрын
Noone like eframe. Manem yemta manem. Ayahehum
@emebetyimer1562
@emebetyimer1562 Жыл бұрын
የሚገርም መልዕክት የያዘ ግጥም
@sefialemb7611
@sefialemb7611 Жыл бұрын
ይደልዎ
@tiruseweshete1757
@tiruseweshete1757 Жыл бұрын
😂😂😂😂 perfect
@makiam6239
@makiam6239 Жыл бұрын
💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NoNo-ef5gc
@NoNo-ef5gc Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Amen
@meluz4845
@meluz4845 Жыл бұрын
Mariamn betam des blognal hulachihum egziabher ybarcachihu melcam yetdar zemen emamlac atleyachihu
@yohanissorato
@yohanissorato Жыл бұрын
yalewun be hiwot ylalutn be atsede genet******1-31****ye egziabhar kibr be selam ygeletal wede huwala anmeless ****amen
@genetassefa619
@genetassefa619 Жыл бұрын
Endt ds yilal I feel so embarrassed memehirachin 😂😂
@seidagazhe3392
@seidagazhe3392 Жыл бұрын
እረ በጌታ
@alexfilipose6332
@alexfilipose6332 Жыл бұрын
ስራዎችሽን በጠም ነው ምንወደወ
@khadroabdi2336
@khadroabdi2336 Жыл бұрын
Ephrem
@user-ko1pz3gh2s
@user-ko1pz3gh2s Жыл бұрын
ኸረ ሆዴ ቆሰለ በጌታ😂😂😂👌
@arontube681
@arontube681 Жыл бұрын
አዶትና ማርያም/እሚትኛ ማርያም
@ezrabirru9701
@ezrabirru9701 Жыл бұрын
አቤት የግጥም ችሎታ ባውቅሽ ደስ ይለኛል
@kalkidankat6222
@kalkidankat6222 Жыл бұрын
Anbabi bicha nat getami adelechim
@birhanutube3919
@birhanutube3919 Жыл бұрын
እንዴት ይበርዳል ፍም ዋዉ👏👏👏👏
@asterdebebe6200
@asterdebebe6200 Жыл бұрын
ግሩም ነው
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
Lov u melu !!!❤❤❤
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 Жыл бұрын
ወዴት እየሄድኔ ነው?ምነው መንገዱ ሰፊ ሆኖ አየሁት?🙄
@yitbarek756
@yitbarek756 Жыл бұрын
ይሄ ነው ቅኔ
@yitbarek756
@yitbarek756 Жыл бұрын
ይገባቸዋል
@kiyaaddis6435
@kiyaaddis6435 Жыл бұрын
አንቺ ጋጠ ወጥ ሰንበት ተማሪ አነጋገርሽን አስተካክዪ ባንቺ ቤቴ ቅኔ አወራሽ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ደነዝ ዝም በል
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
በስላሴ ስም ስድብን ምን አመጣው?
@burtukangassany8355
@burtukangassany8355 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kpok8786
@kpok8786 Жыл бұрын
Enkef bekt
@freayethiopia4170
@freayethiopia4170 Жыл бұрын
አመል መቼም አይለቅም ሎቱ ስብሃት
@user-zw8um8ci9k
@user-zw8um8ci9k Жыл бұрын
የምን ቅኔ ነው ሁላቹም ከገባቹ ግጥም ብቻ ሆኗል
@mekdesshiferaw5162
@mekdesshiferaw5162 Жыл бұрын
የደደብ መጨረሻ
@mushirettube878
@mushirettube878 Жыл бұрын
grum kine !! Sositegna gizeyee sanebew!!!
@astewalesesay593
@astewalesesay593 Жыл бұрын
ድንቅ ነው ተባረኪ
@sisay1023
@sisay1023 Жыл бұрын
Amen
@mahletbekele7621
@mahletbekele7621 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርከው አይ ቅኔ አንባቢዋም ድንግል ትባርክሽ
@sisay1023
@sisay1023 Жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን! በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
እንካን ሰላም መጥሺ
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
@@sdetegnawahewan እድለኛነሽ አንቺ ለክርስቶስ ከቤተሰብሽ ተለየሽ ትልቅ መስዋእትነት ከፍለሻል ለክርስቶስ የዘመኑ ሰማእት ነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ለቤተሰቦችሽም ፀልይ ስማቸውን እጅሽላይ እጉልበትሽ ላይ በመፃፍ ስገጅ ስለነሱም ፀልይ ጌታ ወደራሱ ይጠራቸው ዘንድ ድንግልን ለምኚ እና ደግሞ መምሕር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ይቱብ ውስጥ ግቢና አዳምጭ ሌላው ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ይባላል ቻናሉ ወይም ደግሞ ገጠመኝ ብለሽ ስትፅፊ መንፈሳዊ ገጠመኝ ነውና ይጠቅምሻል እኔም በፊት ስሜ ክርስቲያን እንጂ ክርስቶስን እንኳ አላውቀውም ነበር ማለቴ አምላኬ ማን እንደሁ አላውቅም ነበር እድሜ ለስደት አምላኬን በስደት አገኝሁት። ክብር ለስሙ ይሁን አሜን
@qnietube
@qnietube Жыл бұрын
www.youtube.com/@qnietube8991