Пікірлер
@BetiLinum
@BetiLinum 9 күн бұрын
Gobez yene konjiye
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 9 күн бұрын
@@BetiLinum አመሰግናለሁ በጣም።
@RehimaSeid-m9q
@RehimaSeid-m9q 11 күн бұрын
❤❤😊
@dagnachewdargaze
@dagnachewdargaze 12 күн бұрын
ሀይ ቤተል ቆንጆ እንዴትነሽ ፕሊስ ስልክ ቁጥርሽ ላኪልኝ
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 12 күн бұрын
በሰላም??????
@SeidkedirBedhane
@SeidkedirBedhane 19 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@SaraAl-i6n
@SaraAl-i6n Ай бұрын
amen tebrki ❤❤ firshm yetbrke anchim yetbrksh edlgna eht nesh❤
@peterberhanu6778
@peterberhanu6778 2 ай бұрын
Bless you❤❤❤
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 2 ай бұрын
@@peterberhanu6778 thank you so mach.
@SamuelDagim-dd7hh
@SamuelDagim-dd7hh 2 ай бұрын
❤🎉
@DemisDebiso
@DemisDebiso 2 ай бұрын
❤❤
@hemuamli2425
@hemuamli2425 2 ай бұрын
Wow betam gobez nesh
@ZENATUBE-c7f
@ZENATUBE-c7f 2 ай бұрын
5:59 discusting
@ፅጌማርያም-የ6ተ
@ፅጌማርያም-የ6ተ 3 ай бұрын
Wena entna lij stamru egzabhar ytebkach egzabhar yasadgh lagrh yemttekm yargh tlk dereja yadrsh yena tafch
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 2 ай бұрын
@@ፅጌማርያም-የ6ተ በጣም አመሰግናለሁ ፅግዬ
@AsnahAsna-q9r
@AsnahAsna-q9r 3 ай бұрын
ኮሜትየለሽምእዴ😅
@hemuamli2425
@hemuamli2425 3 ай бұрын
ኮሜንት ሰክሽን ዝግ አድርገሺዉ ነበር በሰላም ነው
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 3 ай бұрын
@@hemuamli2425 ተጠንከር ያለ commente እየደረሰኝ ስለሆነ ነው
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 3 ай бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ በጣም
@kumnegeramare2327
@kumnegeramare2327 3 ай бұрын
የእኔ ፍቅር ደስ ስትሉ❤❤
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 3 ай бұрын
thanks wudi❤
@ሀቢይመረ
@ሀቢይመረ 3 ай бұрын
በርች
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 3 ай бұрын
@@ሀቢይመረ አመሰግናለሁ
@SelamawitAbebe-c3m
@SelamawitAbebe-c3m 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ ከ Chicago❤
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 3 ай бұрын
@@SelamawitAbebe-c3m አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!
@Baslel-94
@Baslel-94 3 ай бұрын
❤❤️❤️😂fam
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 3 ай бұрын
@@Baslel-94 አንተ ቀረክብን እነንጂ
@abenezerasfaw7105
@abenezerasfaw7105 3 ай бұрын
ድንቅ ጊዜ ነበረን ተባረኩ😊😊
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 3 ай бұрын
የኔ ወንድም አመሰግናለሁ
@remetsmedia1677
@remetsmedia1677 3 ай бұрын
❤❤❤
@hemuamli2425
@hemuamli2425 4 ай бұрын
የዛሬ ቪድዮሽ ስሜታዊ ሁነሻል እህታችን ማህበረሰቡ የዚህን ያህል ክፉ አይደለም
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 4 ай бұрын
20ጥሩ ሰው ቢኖር 1 ቁስልን ሚነካ ካለ በቃ እኮ 20ው ጥሩ ይታጠፍል!
@Baslel-94
@Baslel-94 4 ай бұрын
ከ ማንም በላይ የህይወት ልምድ አለሽ ደሞ ምርጥ እናት ነሽ በርቺ ❤❤❤
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 4 ай бұрын
@@Baslel-94 ባስዬ አመሰግናለሁ ጠፍተብኛል
@lens_and_light
@lens_and_light 4 ай бұрын
ትዳር የሌለው ሰው ስለ ትዳር ማዉራት አይከብድም
@hemuamli2425
@hemuamli2425 4 ай бұрын
በጣም ጡሩ ሀሳብ ነው እህታችን።ቀጣይ ደግሞ ቤተሰብ እና ጓደኞች በትዳር ላይ ያለቸዉ ጉዳት እና ጥቅም ብትሰሪልን።አመሰግናለው
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 4 ай бұрын
@@hemuamli2425 በጣም አመሰግናለሁ !እሰራለው እሺ።
@bp1194
@bp1194 4 ай бұрын
Hello sister, a brotherly advice, you need a mic 🎤 . The sound is not clear. Thank you
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 4 ай бұрын
sure thank u.
@hemuamli2425
@hemuamli2425 4 ай бұрын
"ጭዋ"አንድ ቃል ነው ግን ቡዙ ነው መልእክቱ ጎበዝ
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 4 ай бұрын
@@hemuamli2425 በደንብ ለተረዳው ሰው ልክ ነው።አመሰግናለሁ ።
@addistesfaye601
@addistesfaye601 4 ай бұрын
ተባረኪ
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 4 ай бұрын
አሜን።ተባረክ
@hemuamli2425
@hemuamli2425 4 ай бұрын
በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ
@bp1194
@bp1194 4 ай бұрын
You have a blessed mind. Thank you
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 4 ай бұрын
@@bp1194 thank you so mach.
@hemuamli2425
@hemuamli2425 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እህቴ😢😢😢😢 ድምፅ ስለሆንሽባት እናመሰግናለን
@hemuamli2425
@hemuamli2425 4 ай бұрын
በዚህኛዉ ቪድዮሽ ግን መለያየት ያበረታታሽ አይመስልሽም?ተለያይቶ አንድ ቤት ሲኖሩ እኮ መልሰውም አንድ ላይ የመሆን እድል ይኖራቸዋል
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 4 ай бұрын
@@hemuamli2425 በፍፁም በፍፁም።ሙሉ video ለማየት እና አሳብ ለመረዳት ሞክር አመሰግናለሁ ።
@Baslel-94
@Baslel-94 4 ай бұрын
Adegna ❤️❤️❤️❤️
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 4 ай бұрын
@@Baslel-94 የኔ ውድ ግን አለ
@AbelTesfaye-ty3lh
@AbelTesfaye-ty3lh 4 ай бұрын
👍
@adishorsa
@adishorsa 4 ай бұрын
ቤቲዬ በርቺ የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ እውነት ፍቅርን ይቅርታን ሁሉን የሚያዩበት ትልቁ ትዳር ነው
@zakidagi7539
@zakidagi7539 4 ай бұрын
ትክክል ጐበዝ መለያየት ነው ።
@peterberhanu6778
@peterberhanu6778 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@habtamushumi1073
@habtamushumi1073 4 ай бұрын
Having too many differences between father and mother, if you have any studies/lessons on handling marriage and preventing divorces post it for us
@hemuamli2425
@hemuamli2425 4 ай бұрын
ሀሳቦችሽ ከግዜ ወደ ግዜ በጣም የተጠኑ እና የምያስተምሩ ናቸው።ተባረኪ ግን ዩቱብሽን አሳድጊዉ
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@hemuamli2425
@hemuamli2425 5 ай бұрын
ወንድ ልጁን ይዞ ትዳር ሲመሰርት ከባድ ነው ለልጁ ስነልቦና ሴት ሁና ትዳር ብትመሰርት ግን ለልጅዋ ቡዙም ችግር የለዉም ባይ ነኝ።የእንጀራ አባት ቡዙም ችግር የለዉም እና
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 5 ай бұрын
ድምጽንፐአስተካክይ።ብዙ አይሰማም።
@hemuamli2425
@hemuamli2425 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ መልእክት ነው የዛሬ ቪድዮሽ ደግሞ ምክንያታዊነት እና ጥናት የተደረገበት ይመስላል በርቺ
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 5 ай бұрын
ሁሌም ከጎኔ ስላለክ አመሰግናለሁ ።
@hemuamli2425
@hemuamli2425 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው።በዚ ዘመን እስከ65% ትዳር ፈርሶ ልጆች ለብቻ እያሳደጉ ይገኛል ስለዚ በልጆች አስተዳደግ ላይ ጥንቃቄ ካልተደረገ ጤነኛ ማህበረሰብ አይፈጠርም።በርቺ እህት አለም
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 7 ай бұрын
ወንድሜ አመሰግናለሁ
@ElfealetAgapelove
@ElfealetAgapelove 8 ай бұрын
Ani yeroo balleessaani nani adeba. bet ko ijooleen debamu qabu.
@ElfealetAgapelove
@ElfealetAgapelove 8 ай бұрын
Dhugadha warrii dhiraa.kanaa dhagaha.❤❤❤
@ElfealetAgapelove
@ElfealetAgapelove 8 ай бұрын
Bet ko baay'ee nai toleera .anis silaa naa beekta kophaan ijoollee 4 guddisaa jira .Ani maqaan koo Efinesh Hailuuti.❤❤❤sin jaladha.naa yaadate garmama.
@ElfealetAgapelove
@ElfealetAgapelove 8 ай бұрын
❤❤
@ElfealetAgapelove
@ElfealetAgapelove 8 ай бұрын
Wow dhugaadha ❤🙏🙏
@ElfealetAgapelove
@ElfealetAgapelove 8 ай бұрын
Beti ko baay'ee galatomi ati mamá gaariidha.ganaa bakka gaarii geesserta.❤❤❤❤Beti Ani Yoo sii dhagefadhu 😢😢tiin sii dhagahe Jira. nafi jiraadhu home jechu hin danda'uu
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 8 ай бұрын
Hallu there thank so mach...God blessed u.
@hemuamli2425
@hemuamli2425 8 ай бұрын
የምታነሻቸው ሀሳቦች ጡሩ እና ገዢ ናቸው።ነገር ግን የምታቀርቢዉ ሀሳቦች ዉስን ባይሆን (ልጅ ለብቻ ማሳደግ)ብቻ ባይታጠር።ከመጋባት በፊት ምን መደረግ አለበት ከተጋቡ በኋላስ ልጅ እንዴት በጡሩ ስነምግባር በጋራ ማሳደግ እንዴት እንደሚቻል እና ፍቺ እንዴት ማስቀረት እንደሚቻል በሚሉ ርእሶች ለመስራት ብትሞክሪ አድማሱ ሰፍቶ ቡዙ ተከታይ ይፈጥርልሻል
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 8 ай бұрын
ስለተሰጠኝ ገንቢ አሳብ እጀግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።በቀጣይ በአነሱልኝ ነጥብ ላይ አሳቦችን ይዤ በመምጣት እንወያያለን አመሰግናለሁ ።
@bethelmotherofagape570
@bethelmotherofagape570 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም