የመጽሐፉ 10+1 ሥህተት
2:57:23
Пікірлер
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v 2 күн бұрын
ፀጋውንያብዛልክአቡዬእንወዲሀለን❤❤❤❤
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 3 күн бұрын
Xcagawen yabezale wedemiy
@user-jb4bu3qe9g
@user-jb4bu3qe9g 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 3 күн бұрын
አሜን አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 4 күн бұрын
አቡዬ ውድ ጸጋው ያብዛልክ አምርቦሀል ደሞ🎉
@ucycg7529
@ucycg7529 4 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ አብዬ 🎉🎉🎉 ወንድሞቸ ስወዳችሁ እኮ🎉🎉🎉🎉
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 күн бұрын
ፀጋ ያብዛል
@GdgdEhe
@GdgdEhe 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mekdesdesta8951
@mekdesdesta8951 5 күн бұрын
ፀጋውንያብዛልህ አብዬ!!!!
@MeniTadesse
@MeniTadesse 3 күн бұрын
አሜን ፀጋውን ያብዛለት !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NesatnetBelete-ir4sn
@NesatnetBelete-ir4sn 5 күн бұрын
አቡሻ❤❤
@user-ms5xp7fn6w
@user-ms5xp7fn6w 5 күн бұрын
ለምንድን ነው ጴንጤ ቀጥተኛ መልስ ከመመለስ ይልቅ ወደ ማብራሪያ የሚሄዱት ምን አይነት ባሕሪይ ነው።
@ortodoxtewahodo8362
@ortodoxtewahodo8362 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@WubalemasratWubalemasrat
@WubalemasratWubalemasrat 5 күн бұрын
ሙሉ አለ ወይስ ይህ ብቻ ነው
@user-es6dq5vq3m
@user-es6dq5vq3m 5 күн бұрын
አሰይ እዮባየ የተዋህዶ አርበኛ የተዋሀዶቀከላ አጥር ቅጥር ምን ልሁንልህ እግዚአብሄር እውቀትህ ን ከፍ ያርገው ሊቅ ሁንልን የኛ አስተማሪ ካሀዲውን ሁሉ ልክ ልኩን ነግረህ ጥጉን ስታሲዝልኝ ቅቤ ጠጣሁ
@ritanegash8055
@ritanegash8055 6 күн бұрын
ወይ ጂሰስ የአንተስ ባሰ የከሀዱዎች ከሀዲ ልብህን ትቢት እብሪት ደፍኖታል አንተ የወነጀለኞች ወንጌል ተከታይ ነህ በጣም ደፋር አይገልፅህም ወዴት ወዴት አካሄድህ ያስፈራል በቃ እንደፈለገን ሀጢያት ሰርተን ኢየሱስ የዘላለም ህይወት ስለሰጠን ደህንነት አናጣም እያልክ አንተ ተሰናክለህ ሌላውን ታሰናክላለህ 👈😡😡😡😡👹
@ritanegash8055
@ritanegash8055 6 күн бұрын
ዜድና ኤፍሬም ግን ጉራ ብቻ በጣም ያሳፍራል በጣም
@me-fs4yy
@me-fs4yy 7 күн бұрын
ዼንጤዎች ለምን ፓስተር አማንን አታወግዙም !
@me-fs4yy
@me-fs4yy 7 күн бұрын
ግብሮ ሶደም ፣- absolutely not educational it’s individual practice to be large community !
@Hagu-kw3hr
@Hagu-kw3hr 7 күн бұрын
ወይ ፕሮ የሚያምኑትን አያውቁም
@NetsanetNetsi-kw3pu
@NetsanetNetsi-kw3pu 8 күн бұрын
ግለሰብ ባረገዉ ጥፋት ኦርቶዶክስ ትላለች እንዴ ማፈሪያ ከ እዉቅት ነፃ ናቹ
@NetsanetNetsi-kw3pu
@NetsanetNetsi-kw3pu 8 күн бұрын
እረ አለም አንቺ ደሞ ተለያለሽ አንቺ አሟኑኤል ጊቢ
@NetsanetNetsi-kw3pu
@NetsanetNetsi-kw3pu 8 күн бұрын
ግለሰብ ነበር የምትከተሉት ግለሰብ ተከትላቹ ወጣቹ በቃ አሁን የማዉራት ሞራልም የለሽም
@NetsanetNetsi-kw3pu
@NetsanetNetsi-kw3pu 8 күн бұрын
ሲሳይ እናንተ አንድ አይደለንም እሷ ኦርቶዶክስ ብላ ታዉራለች እብድ የምታዉሪዉ እራሱ የወረደ ነዉ የግል ጥላቻ ነዉ ያለብሽ
@NetsanetNetsi-kw3pu
@NetsanetNetsi-kw3pu 8 күн бұрын
በጋሻዉን ተክትላቹ እምቡር እምቡር ስትሉ ተዉ ተባላቹ እምቢ አላቹ ከነ ግብስብሳቹ ቻዉ እንክርዳዶች ይወጣሉ በቃ አሁን እዛዉ አዳራሽሽን ይዝሽ ቁጭ በቃ ማለቃቀስ አይሆንም
@NetsanetNetsi-kw3pu
@NetsanetNetsi-kw3pu 8 күн бұрын
ተምህርቷን ሳታዉቁ ደሞ ታወራላቹ እንዴ
@NetsanetNetsi-kw3pu
@NetsanetNetsi-kw3pu 8 күн бұрын
ከ ቤተክርሰትያን ዉተዉ ጫት ቤት የሚገቡት ስትይ ቲኒሽ አታፍሪም ድሮስ እንደዚህ አይነት ስብስብ ኦርቶዶክስ ስረአት አላት አንቺ ቦታሽን አግኝተሻል
@etsegenetasfaw7974
@etsegenetasfaw7974 8 күн бұрын
ቤተክርስቲያን ዉስጥ የበግ ለምድ የለበሽ ተኩላ ነበርሽ ስነቃብሽ አባረረችሽ በቃ
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 8 күн бұрын
ለምን ጥርግ አትይም ደሞ ወደ እግዚአብሔር መንግስት ተጨምረናል አለች እኮ ደፋር
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 8 күн бұрын
😂😂😂😂
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 8 күн бұрын
አላልክም?
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 8 күн бұрын
ኢዮቤ ተባረክልኝ እንዲህ እውነትን በስሙ ጥራው እየዞረች የሰላሳ አመት ቁስል ታካለች
@me-fs4yy
@me-fs4yy 8 күн бұрын
የሰንበት ትምህርት ቤት የታሸገ ጊዜ እኔ እትዮዺያ መጥቼ ነበር የመጣሁበትም ጉዳይ የመሐበረ-ቅዱሳን ሕንፃን ለማስጀመርና ለአብነት ትምህርት ቤቶች እርዳታ ለማድረስ ነበር ! ሁሉንም ነገር የዘጋጀው ማህበረ-ቅዱሳን ነው ! ታዲያ አሁን ከሁለቱ ሴቶች አንዷ እንደዚህ ሰትል ሰማሁ በዛ ጊዜ ማህበረ-ቅዱሳን አልነበረም ? እኔ ነኝ የተሳስኩት ወይስ እሷ ግራ ገባኝ ? እባካችሁ ንገሩኝ ዕውነቱን ? ባጋጣሚ እኔ የቤተክርስቲያን ፍቅር በደሜ ውስጥ ነው ያለው ! ነገር ግን ዕውቀቱን ከእናንተ እየተማርኩ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ። God bless you all !
@me-fs4yy
@me-fs4yy 8 күн бұрын
ቲዮሲሲ ፣ you got that right absolutely true. ሙዚቃ ይግባ በሚባለው ሰበካ ላይም በስብሰባው ላይ ነበርኩ ፣ በዛ ጊዜ እኛ ትለቅ ሕንፃ ለቤተ ክርሲቲያን በጣም ጥቂት ሰዎች ሆነን ገዝተን ነበረ የእኛ ዻዻስ ደግሞ እኛ ያረፉት አባት ነበሩ እኛ ደግሞ የሳቸውን የኪቦርድ ሀሳብ አንቀበልም ነበርና ታቦት ከለከሉን በመጨረሻም አቡነ አብርሐም ናቸው የፈቀዱልን ! My point is that lady she was trying to use age gaps to lie? Matter fact is ታሪክ የሚታወቀው በዕድሜ አይደለም ሄሉ አንቺ የምታናግሪያቸው ታናናኖሾች እውቀታቸው ከእየሱስ ሐውሪያቶች ጀምሮ ነውና ቁጭ ብለሽ ብትማሪ ይሻላል አለበለዚያም የሞተ ሰው እየፈለግሽ ብትቅበሪ ይሻላል በሥጋም በነፍስም መግድል መቅበር መቼም የእናንተ ሰራ ነው። ቲዮሲሲዬ በጣም አመሰግናለሁ !!
@me-fs4yy
@me-fs4yy 8 күн бұрын
Knucklehead Luther still in perecimpl of protastant existing, you cannot claim that was century a go !
@me-fs4yy
@me-fs4yy 8 күн бұрын
እዮብዬ ምን ላደርግልህ ?
@me-fs4yy
@me-fs4yy 8 күн бұрын
ያንቺና የመሰሎችሽ ቅጥፈት አያሰጋኝም ምክንያቱም እዮባን የመሳሰሉ በዕውቀት የተሞሉ ድንቅ የሆኑ ልጆች ቤተከርስቲያን አፍርታለች ። ምነ‍እም ጥያቄ በማስረጃ ይመለስልሻል ። እናተ ግን አሉባልታ እንጂ ጥያቄ የላችሁም ?
@me-fs4yy
@me-fs4yy 8 күн бұрын
ለምን ትዋሻለሽ ? ኢትዮዺያ ኦርቶዶክስ ዛሬም ድሮም በክርስትና ትምህርት ምንም የቀየረችው ነገር የለም ? ግን የሴት ቄስና ሰባኪ አትፈቅድም ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱስ ስለማይፈቅድ ? ዝምብለሽ ተረት ተረት አታውሪ ?
@AbayeeAbayeee
@AbayeeAbayeee 9 күн бұрын
ዮሃድ ግሩም ነው በአምነትም በአውቀትም በስነምግባር በክርስትናም ያጽናቹ አናነተን ማናገር ፈልገ ነበር
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 10 күн бұрын
777777777
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 10 күн бұрын
Wademochyi tabraku zamanchu yebareke eyoba hulachume waldite amlke yetehitena enter mane endaswa ala mareto anatu yadaragate
@ortodoxtewahodo8362
@ortodoxtewahodo8362 11 күн бұрын
የታላቁ ትምህርት ለምን አትለቁትም ግን🤔🤔🤔🤔
@Ha17326
@Ha17326 11 күн бұрын
ዛሬ ይለቀቃል
@ortodoxtewahodo8362
@ortodoxtewahodo8362 11 күн бұрын
@@Ha17326 እሺ እጠብቃለሁ
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 12 күн бұрын
አረ አሁንስ እነዚህ መናፍቃን ዘቀጡ ኤጭ እንዴት አማርኛ ተምረው ይሄንን መረዳት ያቅታቸዋል
@Ha17326
@Ha17326 12 күн бұрын
ትክክል
@kaleb3028
@kaleb3028 12 күн бұрын
አታጣሙት ባጭሩ የማሪያምን ትትና ዎን ለማሳየት ነው ለማረያም ያላቹ ጥላቻ ጥግ ድረሰ ሰለሆነ እንከን ተፈ ትፈልጋላቹ ሎቱ ሰሰባት
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 12 күн бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ያስጠላኛል። አንተ ብሎ ተቺ ቦሮኮ። እናንተ ጴንጤዎች ከመጣችሁ ነው እየሱስ ክብሩ የተዋረደው።
@NetsanetNetsi-kw3pu
@NetsanetNetsi-kw3pu 12 күн бұрын
አይ ፔንጤ በቃ አንድ ሰዉ አገኛቹ ስታሸቃብጡ ቆይታቹ አሁን ደሞ ሁሁሁሁሁሁሁ ትላላቹ
@adoniyastasew2582
@adoniyastasew2582 13 күн бұрын
ሌሊት😂
@jazyhailu4803
@jazyhailu4803 14 күн бұрын
Ashes negere ne
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 14 күн бұрын
እንዴት ከሙስሊም ጋር ትወያያለህ። መጀመርያ የራሱ እምነት ልብ ወለድ መሆኑን ብቻ አስረዳም። ደፋር ነው ስለመጽሐፍ ቅዱስ ለማውራት ሞራሉ የለህም።
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 14 күн бұрын
❤👏🏿
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 14 күн бұрын
@almazyilma8956
@almazyilma8956 15 күн бұрын
ይኼ መናፍቅ ተሐድሶ የቤተክርስቲያንን ልብስ አውልቆ ይምጣ የማይገባው ስለሆነ ኦርቶዶክሳውያን ነቅተናል