ተከፍቷል 🎆
1:49
3 ай бұрын
vacation time Holland 🇳🇱
4:57
Ethiopian: ቆንጆ  ግጥም .
2:35
Пікірлер
@ZinetMussa-u6y
@ZinetMussa-u6y 12 сағат бұрын
Ayezosh uagatemal le lej şenel bezu mger engalen aned nger ale seche allah new keser bezu anetbek
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 күн бұрын
ሰላም ሐንዬ በጣም በጣም ድምፅሽ በጣምነዉ የናፈኩሽ ሐንዬ ጠፋሽ እባክሽ አትጥፊ የነዉድ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetelhemGebrye
@BetelhemGebrye 3 күн бұрын
በፈጣሪ ተመሥገን እንኳን ጌታ አወጣሽ
@kassarahel29
@kassarahel29 3 күн бұрын
ምናለ ልባችንን በወሬ ባታወልቂው የመንር ወሬ
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 3 күн бұрын
ሀና ወንድምስሻ ፥ ሰላም!! ሰው ፡ በእድሉ ፡ እንጅ ፡ አይኖር ፡ በሰው ፡ እድል ምቀኚነት ፡ ይቅር ፡ ሰውንም ፡ አንድበድል የሞላ ፡ ቢሞላ ፡ የጎደለው ፡ ቢጎል በሰዎች ፡ አንቅና ፡ አንብከንከን ፡ አጉል
@aaysy6092
@aaysy6092 4 күн бұрын
እምንአይነት ዘመን ላይደረሥን ጨካኞች በልጆቻችሁ አግኙት አውሬወች ቱ
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 5 күн бұрын
😢😢😢በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ከፆፆት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@asnibelew5428
@asnibelew5428 5 күн бұрын
ይህ ንስሀ ነው ብዙ ሰው እንዲህ ዓይነት ስህተት ይስራል ግን ስለ ዓለምና ኃጢአት እራሱ ለበመስቀል ሞት አሳልፎበስጠው የዓለም ሁሉ መድኃኒት የማርያም ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ተቀበይው እርሱ በማንም አይፈርድም ለተቀበሉት በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ ምህረትን ያደርጋል:: መጽሐፍ ቅዱስ እንብቢ ፀልይ ከፀፀትሽ ሁሉ ነፃ ያወጣሻል እግዚአብሔር ይፈውስሽ:
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 10 күн бұрын
This Is Dedebit Woorgach Chigaram Chigray Qondaff Aggames Prostitutes Lady.
@simretketema8211
@simretketema8211 14 күн бұрын
ሀንዬ እንኳን ደህና መጣሽ ድምፅሽ ሰለሰማሁ ደሰ ብሉኛል
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 17 күн бұрын
ያሳዝልበጣም
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 18 күн бұрын
ሃናዬ ድምፅሽ በጣም ነበር የናፈቀኝ ስለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል
@JESUSISLORD-xc8es
@JESUSISLORD-xc8es 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@SenaitTefera-iw6um
@SenaitTefera-iw6um 20 күн бұрын
እናመሠግናለን ተራኪዋም ባለታሪኳም
@geberu899
@geberu899 22 күн бұрын
በህሊናዬ ሳስታውስሽ ድምፅሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል የምታቀርቢያቸውን በሙሉ አዳማጭሽ ነበርኩ አትጥፊ።
@marthamamo4917
@marthamamo4917 23 күн бұрын
ሀናዬ እባክሽ አትጥፊ በጣም ጎበዝ ነሽኮ
@yirgalemtegafaw2076
@yirgalemtegafaw2076 24 күн бұрын
እንኳን ደና መጣሸ ጠፊተሻል
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 25 күн бұрын
Ba hiwotei zaman lasawu kifuni endalmgene sawu ysaruni ychedale egzhabheri kalayei yfardale moti sewa nawu ulu bota yzrhali
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 25 күн бұрын
Aybalmi motini ymiamatu egzhaberi nawu
@tofikali9576
@tofikali9576 29 күн бұрын
የዝግጅት ቀን ግማሽ እንጀራ ስትሸጡ የነበራቹ ሆዳም ማች ዘር አይውጣላቹ የሰራቹት አይባረክ ከዚህ በዋላ እዚህ ዝግጅት ላይ ድርሽ አልም የሌባዋች ስብስብ ነው
@Mazi27272
@Mazi27272 29 күн бұрын
👏🏽👏🏽❤️❤️❤️
@hanabelayneh7102
@hanabelayneh7102 29 күн бұрын
ችግር ነው እንጂ እንደዛ ያናገረሽ ከፍተሽ አይደለም:: ማንም ቢሆን ሊሰማው ሚችለው ነገር ነው የተሰማሽ:: ልጅሽም ቢሆን ለሱ ብለሽ እስከሆነ ያንን ሁሉ ያልሽው ካለአንችም ዛሬ እዚህ ያለበት ባልድረሰ ስለዚህ አንቺን አለማግኘቱ ነገ ይፀፅተዋል:: አንቺ ከአሁን በሁአላ እራስሽን መርገም ት ተሽ ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ ይቅር በለኝ በይ ፀልይ:: ከሰው በላይ ሀጥያት አልሰራሽም:: አይዞሽ!
@helenwold1155
@helenwold1155 16 күн бұрын
ልል ያሰብኩት ሀሳብ ስለፃፍሽልኝ thank you. ለባለታሪኳ መጨመር የምፈልገው ሀሳብ:- በመንፈሳዊ ህይወትሽ ብርቱ(ጠንካራ) ሁኝ: በፀሎት እረጅም ጊዜሽን ከአምላክሽ ጋር አሳልፊ:: እመኝኝ ነገርሽ የቀየራል 😊 ልጅሽ ደሞ: ቆም ብሎ እራሱን ማየት ሲጀምር ይመጣል። እድሜና ጤና ይስጥሽ🙌🏼 አይዞሸ::
@user-dy2pr8tv1d
@user-dy2pr8tv1d 29 күн бұрын
ክፉ ቅናት ናት ነበር የተጠናወተሽ ። የጓደኛሽንም ነፍስ ይማር አንቺንም ይቅር ይበልሽ ። የሃጢያት ትንሽ የለውም ሁላችንም ሃጢያተኞች ነን የምንሰራው ሃጢያት ይለያያል እንጂ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Ай бұрын
እማማ ebs ወይም ሸገር ይንፎ ይቅረቡ
@user-wp6tb1ij2x
@user-wp6tb1ij2x Ай бұрын
እግዚአብሄር ሁላችንንም በበረከት ይጎብኘን
@elenikranl3949
@elenikranl3949 Ай бұрын
አይዞሽ አምላክ እንደ ስው አይደለም ንስሀ ግቢ ጸልይ አንድ ቀን ሁሉም ይስተካከላል ፈጣሪሺን ለምኚው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😔ለ ማንኝውም ምህረት ከ እሳ እንድታግኝ ምስኪን አብይ በ እሳ ስም እሳ ከማረችሽ በ ህልምሽ ታያለሽም ከ ልጅሽም ትግናኝለሽ እስከዛ ድረስ በ ህውት እስካለሽ ድረስ አንድ ምስኪን አብይ መልሱን ታግኝለሽ 🤲🏿እኔም አምላክ አንችን እንደተበቀለ እኔን ቤተስቤንም የበደለ እንዲበቀልልኝ እመኝለው 😔ግን በ ህውት ለማየት ያብቃኝ ሲቀጥል እኛ ለምን አንችን እንርግም 😔አምላክ ይርዳሽ 🤲🏿አድርግ ያልኩሽን መልሱን ታያለሽ 🤲🏿
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
አምላክ በየት በኩል እንደሚበቀልልን አናውቅም
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
አምላክ በየት በኩል እንደሚበቀልልን አናውቅም
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😔😔አይይ ስለ እኔ ምታውሪ ይመስለኝ የኔ ካንች ሚለየው ልክ እንዳንች የ ቅናት ቅናት 😳አይኑን ያውጣ በ ዘመድ ልክ እንዳንች 😔የሚቀኑብን ቤተስብ 😔ባይግርምሽ የ ጉአደኛሽ መካምነት በኔ ቤትስብ 😭ያለ ከዛስ ከ መሪት ያነሳችው 😭ጠላት ሲኑ 😔እኔም 🤲🏿አምላክን ጠይቀዋለው እንዲበቀልልኝ እና እንዳንች ተቆችተው 😔ግን አይግርምሽም ምንም ያለፍላችው የኔን ውድቀት አብት ለመውስድ 😔አምላክ ሲበቀል ደስ ይላል 😔
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 Ай бұрын
Enate EBS Lay Krebs ebakesh kazenshelachew EBS lay Akrebiyachew
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u Ай бұрын
እማማ ebs ላይ ይቅረቡ
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u Ай бұрын
ያአላህ አላህ ያገናኙህ
@SabaMohammed-b7n
@SabaMohammed-b7n Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@fawzia12hailehaile85
@fawzia12hailehaile85 Ай бұрын
ሀኒዬ እኳን ደህናመጣሺ እህቴ🥰
@FaguGaye
@FaguGaye Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@YouMe-gb9tz
@YouMe-gb9tz Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ለሁላችንም ትምህርት ነው
@salemeyu9858
@salemeyu9858 Ай бұрын
ያሳዝናል በጣም
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 Ай бұрын
ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀርም መጥፎ መስራት ዋጋ ያስከፍላል
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Ай бұрын
የምንሰራው ስራ ከዋላ እንደ ጥላ ይከተለናል መልካም መስራት , መመኘት , ማሰብ ጥቅሙ ለራስ ነው:: መሀሪ አምላክ አለን እህታችን እናታችን ስህተትና ጥሩ ስራ ባትሰሪም ግን በንስሀ ትፀጃለሽ ንስሀ ከልብሽ ግቢ ሁሉም ይሰረይልሻል ማስተዋል ማገናዘብ ይስጠን እንዲህ መጥፎ ሀሳብ ያሰብሽው አንቺ አይደለሽም ሰይጣን ነው የተገፀፀ ይሁን አስተማሪ ገራሚ ታሪክ ነው
@lkonjo104
@lkonjo104 Ай бұрын
Wey hany betam dengeteku❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Ай бұрын
ዋው ጀግና ነሺ ግጥም ውስጤ ነው
@TesemaWube
@TesemaWube 2 ай бұрын
እግዚ አብሄር ይመስገን
@senaitwoldumisghina593
@senaitwoldumisghina593 2 ай бұрын
❤❤❤ 🙏
@AdamuTadese
@AdamuTadese 2 ай бұрын
መፀሐፍ ቅዱስ ዓይን ከማየት ጅሮም ከመስማት አይረካም ይላል ይህ ቃል አንቺን ይወክላል እርካታ ቢስነት ነው እንዲህ የሚያረግሽ
@mimimitiku9929
@mimimitiku9929 2 ай бұрын
ኤሬ በጭራሽ ቅዱሱ መፃፋችን ይከለክላል እኮ ለዛዉም ያከበረ እርጉም ነዉ ይላል
@addisalemdemssie
@addisalemdemssie 2 ай бұрын
👍እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኪዳምህረት ልጆችዋን ያሳድግላት እልልልልልልል
@user-dr6sb9jb4t
@user-dr6sb9jb4t 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎሎ
@GrmawitTelahun-gz5sv
@GrmawitTelahun-gz5sv 2 ай бұрын
ፈጣሪ ኣብዝቶ በረከት ይሃብኪ ልጅስ ያሳድግልሽ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 ай бұрын
ስንት የተራበ ባለበት ሀገር ይሄ ምን ይባላል በድንግል ልብ ይስጣችሁ ይሄ እዩኝ እዩኝ በኃላ .......ሰው ካለፈው አይማርም
@FikrteMengistu
@FikrteMengistu 2 ай бұрын
ነዳይንን በምግብ ነው የሚለው ግብን አንቢው እህት