Пікірлер
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p 9 күн бұрын
ለምን ተቀብተሽ አላሳየሽም?
@birhanemitiku7159
@birhanemitiku7159 12 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ ከመጀመርያው አንስተሽ ስታስረጅ ጥሩ ነው ወድጀዋለሁ። ሌላ ሰው ግን ብረት ነክ መንካት የለበትም ይላል
@MimiFekadu-l2d
@MimiFekadu-l2d 24 күн бұрын
ውዴ አጠር አድርገሽ ብታቀርቢው ግዜ የሚባል ነገር አለ
@WoldeMuluken-p8g
@WoldeMuluken-p8g 25 күн бұрын
ለምን እጅሸን ታዲያ
@Kids-yj1zd
@Kids-yj1zd Ай бұрын
ዝምብላቹ አትቀባጥሩ እስቲ ለብር ብላቹ
@Kids-yj1zd
@Kids-yj1zd Ай бұрын
አረ ደቦ ነው እንዴ ፊታችን
@Hawa-n4d
@Hawa-n4d Ай бұрын
ዋው
@Ase-m4j
@Ase-m4j Ай бұрын
መጠኑምንያህልነዉ
@hdhdbdbd7362
@hdhdbdbd7362 2 ай бұрын
ደግአረጋችሁ እህህህ አኡዙቢላህ የሙስሊም ሀገርበግድ እናክፍር የራሳቸው ያነሳቸው ይመስል
@bithonbithkon1068
@bithonbithkon1068 2 ай бұрын
እሺ እህት ግን ዉሃ አይጨመርበትም ካዘጋጀሽዉ ላይ ??????
@KsaKsasherkiyahussen
@KsaKsasherkiyahussen 2 ай бұрын
በበረዶ ቦታ ውሀ መረግ ይቻለል
@HabtamWedaje
@HabtamWedaje 2 ай бұрын
ለልጆች ይሆናል መልሽልኝ እህቴ
@HabtamWedaje
@HabtamWedaje 2 ай бұрын
ለልጆች ይሆናል መልሽልኝ እህቴ
@GebrielaSahel
@GebrielaSahel 2 ай бұрын
ለፀጉርእንዴትብጠቀም አለብኝ
@user-ce1qx6by6r
@user-ce1qx6by6r 2 ай бұрын
ሰላም ለምንድን ነው እማመልሽው ለልጆች ይሆናል ወይ❤
@emaanmah
@emaanmah 2 ай бұрын
😅
@emamah4239
@emamah4239 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ አሠራር ነው ያሣየሽን የኔ ባለሙያ 👌።
@AlAl-jr9xh
@AlAl-jr9xh 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉ደምሪኚ
@enanu87tazeze5
@enanu87tazeze5 3 ай бұрын
እጅሽን ሳይሆን ፊትሽን ተቀብተሽ ለምን አታሳይም
@enanu87tazeze5
@enanu87tazeze5 3 ай бұрын
የኔ ሴትዮም ትጠቀመዋለች ይኸን እርሾ
@Kids-yj1zd
@Kids-yj1zd Ай бұрын
የምርሽን ነው በአላህ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 ай бұрын
የሚገርም ነው ይህ ቅጠል እኔ የምጠቀመው ለፀጉሬ ከሂና ጋር ተቀላቅሎ እቀባዋለሁ የሂናውን ቀለም ቆንጆ ያደርጋል ነገር ግን እኔ በምኖርበት አገር ያሉ የሜክሲኮን ዜጎች ለስኳር በሽታና ውፍረት ለመቀነስ እያሉ ይጠቀሙታል የሚገርም ነው ለማንኛውም አማሰግናለሁ
@user-pl6gb1yy1k
@user-pl6gb1yy1k 3 ай бұрын
ፊቴ ክስት ያለ ነው እህት ምን ልጠቀም
@user-rp8zr1ge1l
@user-rp8zr1ge1l 3 ай бұрын
ኧር ወይኔ ጠዋት ሰርቸ እደዚሁ ይፈላል ሺታው አላስቀምጥ አለኛ እስከስን ት ቀን ነው የምንጠቀመው አይ ሳትመላልጡን አይቀርም
@DestaKassa-je5eh
@DestaKassa-je5eh 4 ай бұрын
አመሰግናለው
@wbalb8874
@wbalb8874 5 ай бұрын
እዚ ጋራ ነሽ እንዴ ሰላም ነው
@madeenamahmood594
@madeenamahmood594 5 ай бұрын
ማሽአላውደ❤❤❤❤
@user-gv4ef8nm5m
@user-gv4ef8nm5m 6 ай бұрын
እንሞክረለን
@user-dh7nk5dm2t
@user-dh7nk5dm2t 7 ай бұрын
አክረ ማለት ምን ማለት ነው የኔ እናት?
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 7 ай бұрын
አረ ጠፍተሻል???
@StearGamer-q9g
@StearGamer-q9g 8 ай бұрын
አሰራርሽ ጥሩ ቢሆንም መጀመሪያ ፌጦው መቀቀል አለበት ለብቻው ምክንያቱም የምሬት ጣአም አይኖርም ለ15 ደቂቃ ብቻውን መቀቀል ከዚያ ማጥለል ማጥለል ወተቱን ሲፈላ ፋጦውን. መጭመር ከዚያ ከስተር. ከዚያ ካለሽ ዛፋራን ብጨምሪበት መጨርሻ ላይ አሪፋ ነው. በተለይ ማስትሪሽን ወይም የወር አበባ እቢ የሚላችሁ አሪፋ ነው ቀኑን ጠብቁ ለማምጣት ይርዳል.
@TiziteLave
@TiziteLave 8 ай бұрын
ፊትሽን ተቀብተሽ አሳይኝ
@user-kt4vr5po3i
@user-kt4vr5po3i 8 ай бұрын
ዋው ማሸአለሕ ግን ጥቅሙ ምድነው ፈጦ በጣም አሪፈነው ግን። ድብል ሲኖረው ጥቅሙ
@hirutzeleke9636
@hirutzeleke9636 9 ай бұрын
በናትሽ ነገር አትደጋግሚ
@user-hi5jx2qx3s
@user-hi5jx2qx3s 9 ай бұрын
ለነፍሰጡሩች ይሆናል ???
@user-rb2es4ob5o
@user-rb2es4ob5o 9 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ
@user-ic8mi6hi7r
@user-ic8mi6hi7r 9 ай бұрын
ለልጆች ይሆናል
@alemtsehayzergaw605
@alemtsehayzergaw605 10 ай бұрын
ኧረ ድምጽ
@اعلمرحمكالله-م9ط
@اعلمرحمكالله-م9ط 10 ай бұрын
ግን እርሾ እኮ ማቡካት ነው ስራውቦክቶ ቢሸትስ ሆ
@NoorFi-rp5ir
@NoorFi-rp5ir 10 ай бұрын
አንች,ለምን,በፍትሽ,ተቀብታሽ,አታሰይም?????
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 10 ай бұрын
❤❤👌
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 10 ай бұрын
ሠላም ቆንጅዬ እንዴት ነሽ ❤❤እጅሽ ይባረክ👌👌👌👌
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 10 ай бұрын
ውሸታም እውነትሽን ቢሆን አትደበቂም ነበር
@Marta-t2u
@Marta-t2u 11 ай бұрын
Lamene feteshen takabetashe atasayenem menyahel yastamamenal.
@Kids-yj1zd
@Kids-yj1zd Ай бұрын
እውነት ነው የኛን ፊት ለማበላሸት ለራሷ ሳትቀባው ለኛ😂😂😂
@eyrusgetachew4880
@eyrusgetachew4880 11 ай бұрын
ለ ልጆችም ይሆናል እህት??
@salamaalrumaithi3515
@salamaalrumaithi3515 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@KebadaYotube
@KebadaYotube Жыл бұрын
እሯ እሮሾ ምን ያክል በዶክተሮች የተረጋገጠ ነው ዳቦኳ አቡክተንበት አንድ ቀን ካደረ ይቀይራል እንደት ነው ፊት ላይ ዘላቂ ውበት የሚያመጣው እንደዳቦው ለወዳው አቡክቶ ሢቆይ እንዳይተረቡሸን ብቻ የዶርተር መረጃ እንፈልጋለን
@Kids-yj1zd
@Kids-yj1zd Ай бұрын
እውነትሽን ነው ሀቢብቲ ሆሆ ጉድ እኮ ነው😂😂😊
@fatumaabdifarah3749
@fatumaabdifarah3749 Жыл бұрын
አረ በህግ አምላክ ሻይ ወይስ ሙቅ
@Abdunurye-gy1xj
@Abdunurye-gy1xj Жыл бұрын
Eyasalsh lebesh secohna tenfash setersh mendenew yamtakamaw bakesh wuda serlign
@aww6817
@aww6817 Жыл бұрын
እህት ፊት የሚወፍር
@aww6817
@aww6817 11 ай бұрын
ሁልጊዜ ነው እህት
@zabibaysofzabibaysof7568
@zabibaysofzabibaysof7568 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ስሙ በስተግ ይበላል