Пікірлер
@Mhamedabdu-de6wn
@Mhamedabdu-de6wn 13 күн бұрын
አልሐምዱሊላህ አላኒዕ መቲልኢስላም ላደረከኝ ጌታ ❤ኡስታዝ ጀዛኸሏህ ኸይር
@user-uo6ir9ze7x
@user-uo6ir9ze7x 16 күн бұрын
እርሜህን አርዝሞ ጤናህንም አላህይስጥህ
@Fatia1-os1lz
@Fatia1-os1lz 25 күн бұрын
ሟሸአለ
@kedermohammed7930
@kedermohammed7930 Ай бұрын
Allah akber
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 Ай бұрын
ከቤተ እስራኤል ፈጣሪ መርጦ ስለፈጠረኝ እግዚአብሔር እምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ፣ክርስትና ይሁን እስልምና ከህገ ኦሪት ከብሉይ ኪዳን የተፈበረክ ፍፁም ሃሰተኛ እምነት ነው ዋጥ አድርጉት ምድረ አህዛብ ሁሉ በተለይ እስላም እሚባል የዝች ምድር ነቀርሳወች ፣
@user-js8mu5rv3j
@user-js8mu5rv3j Ай бұрын
ማሸአላህ አላህ ይጠብቅህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@RahimaJ-gy2pu
@RahimaJ-gy2pu 3 ай бұрын
Allah ke aresh belay ayedelm Allah gatachn bebota aywesefem alhamdulilah. ebakachu Allah nh bebota ategeltut Allah feru Subehan Allah. Allah mehari ena azag new yker yebeln 😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺
@user-vy1if5wg1d
@user-vy1if5wg1d 2 ай бұрын
yekuranun aye min aregshew....minew sile allah keallah belay awkallew alshisa?
@RahimaJ-gy2pu
@RahimaJ-gy2pu 3 ай бұрын
Ena maygebag emntachen mendenw belew aynbum🤔
@user-sp8fz7bj1l
@user-sp8fz7bj1l 3 ай бұрын
Aselemaleykum wrehematuleh wberekatuhu ustaze allah yenureh allah edeme enna tena yesetelegne
@user-hg1jc9mr2n
@user-hg1jc9mr2n 4 ай бұрын
ኡሲታዝ በዝህ ሀይመኖት ንፃፃር ሲንት ሰዎች እየተደጉ እንደ ሆነ ጋንዝኦሉ ክርሰትያን ነበርኩ አሁን አለሀምዱሊለህ❤ሙሲልም ናኝ
@user-zr3es7kz7x
@user-zr3es7kz7x 6 ай бұрын
ሰላሌኩም
@wtmt4038
@wtmt4038 6 ай бұрын
Aweki nen eyalachu wode Gera atinadu geta eyesus yewodachuhal basu bitaminu tedenalachu
@wtmt4038
@wtmt4038 6 ай бұрын
Ye Maryam inate Hana ayedelechim 1samuel 1÷19__28 yelewun anibebu ye getachin eyesus kirestos tewuled ka falegachu ka methewos wongel 1÷1 anibebu
@wtmt4038
@wtmt4038 6 ай бұрын
Geta Eyesus wode mider yemeta sawun leyadin new ba Adem mekinat ka egizabiher yerakewun sawu leyakeribe new leyasetarik new geta eyesus Alem ka mefetaru bafit neber wode medir worido yetesakalaw la hulachinim hateyat new ❤Geta eyesus yewodachuhale basu betaminu tedinalachu❤kanitu ewukat tafe new Geta eyesus ba mider benabare gizem feresaweyan ba ewukatachew yetemamanu neber
@user-eu5fr4jj5e
@user-eu5fr4jj5e 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ኡስተዛችን አላህ ይጣብቅህ
@user-vv3vt9zh9i
@user-vv3vt9zh9i 7 ай бұрын
Masha allah my father good jazak
@AsAs-tf9gr
@AsAs-tf9gr 10 ай бұрын
ረጅም ኢድሜ ማሸለህ❤❤❤❤❤
@amirsad4113
@amirsad4113 10 ай бұрын
ክርስትያን ያደረከኝ አምላክ ተመስገን ለኔ በቀላሉ የገባኝን ሉአሎችም እንዲረዱት እርዳቸው ሙስሊም የነበርኩበትን ዘመን ተመልክተህ ወደክርስትና ስለመራኅኝ አባት ሆይ ክብር ይግባህ❤
@Zanab-et6fh
@Zanab-et6fh 8 ай бұрын
😂😂😂
@user-vm8fo3ii1z
@user-vm8fo3ii1z 7 ай бұрын
😂😂መጨረሻ ላይ ሰምተሀዋል ግን ለማንኛውም ኣልሓምዱሊላህ እርዳታው ላንተው
@ShamzaS-di4ot
@ShamzaS-di4ot 7 ай бұрын
ክክክክ መጀመሪያኮሙስሊም ሁናአደለም ፊትኑምኩፍርናት በተመሩት ተናዳነው ክክክክክ
@The-lj7yh
@The-lj7yh 2 ай бұрын
በስተርጂና ክርስትና አሉ😂😂😂😂😂😮😮😮
@elnatalgezahagn3294
@elnatalgezahagn3294 10 ай бұрын
በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው እሡን ስሙት አለ።ኢየሱስ በምድር ላይ ፍፁም እንደነበር አይካድም እስቲ ከነብያት ይሄ ነው በሉኝ
@elnatalgezahagn3294
@elnatalgezahagn3294 10 ай бұрын
Ytu neby man nw esti motn dl argo semayatn sentko yetenesaw.eko man esu endih yalew'semayna mdr yalfalu kale gn ayalfm yalew',bene yalamene yezelalem hywet yelewm ale beka eko.enante demo be eyesus atamnum silezh
@elnatalgezahagn3294
@elnatalgezahagn3294 10 ай бұрын
Eyesus geta nw alfana omega ene negn bloal
@saludinshafi-bl7gk
@saludinshafi-bl7gk 11 ай бұрын
Mashalah ustaz ❤❤❤❤❤❤❤
@user-bn1ig7xm7v
@user-bn1ig7xm7v 11 ай бұрын
🥰🥰
@user-ew8re2xr9b
@user-ew8re2xr9b 11 ай бұрын
ኡሰታዛችን በተና ገርከዉ ልክ አሏህ ያሳዉቅህ
@user-ew8re2xr9b
@user-ew8re2xr9b 11 ай бұрын
ኧረ ኡሸታዛቺን ትለያለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@diltatajabir272
@diltatajabir272 11 ай бұрын
mengadu eko gils new are astawilu saoch
@user-zi2pw8pu2s
@user-zi2pw8pu2s 11 ай бұрын
አላህ እውቀትህን ይጨምር ልህ❤❤😎😎😎😎😎😎😎😎😎
@ZeyenebZenaba
@ZeyenebZenaba 11 ай бұрын
Xiyaqe maqrab falige nabar la abuhayider
@konaflammesa5264
@konaflammesa5264 Жыл бұрын
Endindnbt yetsitn eysus bche nw in and tyke algn muslimuch jahde setdrgu be Christyn ly unit jenit tgblchu???sew bemgdil jenit aygbem lezi demo kechilchu mels setugni
@abdiadem7966
@abdiadem7966 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ 1 ሮጅዬን እውነትን አስማኝ 2 ቀልቤን በእውነት አፅናኝ 3 ኛአቅሌን እውነትን አስገዝብልኝ ያረብ ያረብ ያረብ አዛኙ አንተነህ ያለዛማ
@HaqanBena
@HaqanBena Жыл бұрын
❤❤🎉
@habeteshgetahun2688
@habeteshgetahun2688 Жыл бұрын
አላህ አክበር ወላሂ በደብ ነው ያብራራልን ጀዛህ አላህ ከይር
@ElimEfream
@ElimEfream Жыл бұрын
Your picture or images is very in portan for memory cemetry,mesumes,blocks of cemetry,inside building of cemtries....."ONE DAY"
@alemliul9339
@alemliul9339 Жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል።እውነቱ ይብራላቹ
@akalufeleke6774
@akalufeleke6774 Жыл бұрын
Hay Biology teacher😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@user-bn4ik8dc3v
@user-bn4ik8dc3v Жыл бұрын
አሱተዝ
@user-se3bv8vt3u
@user-se3bv8vt3u Жыл бұрын
እኔ ክርስታን ነኝ እስልምናን እጅግ አከብራለሁ ደስም ይለኛል
@user-tv5fx5gy6w
@user-tv5fx5gy6w Жыл бұрын
ክርስትያን ሆኖ ሰውን ሁሉ መውደድና ማክበር መልካም ነው ነገር ግን አምላክ በስጋ ስለመምጣቱ የሚቃወሙትን ትምህርት መቀበል አጋንንታዊነት ነው!! 1ኛ ዮሐንስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው፥ ³ ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።
@kumlachewbayew8014
@kumlachewbayew8014 Жыл бұрын
ጥሩ ነው እውነት እንነጋገር መሐመድ እስኪመጣ ድረስ እናንተ ከማን ጋር ነበራችሁ? ማንኛው ነቢይ ነው ሰለ አላህ የተናገረው?ስለ ኢየሱስ ማወቅ ከፈለጋችሁ መዝሙረ ዳዊትንና ወንጌልን እያገናኛችሁ አንብቡት።ቃል በቃል ትንቢቱን ሲፈጽመው ታገኙታላችሁ።እስኪ መጀመሪያ አላህን መሐመድ እውነተኛ የአንተ መልክተኛ ነው?ብላችሁ በጸሎት ጠይቁት።ኢየሱስን ለማመን መጀመሪያ ስላሴን ማመን ያስፈልጋል።የስላሴ አንድነትና ሦሥትነት በግልጽ ተቀምጧል።ለምሳሌ ሒዱና አህዛብን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቋቸው።ይህ ብቻ አይደለም ብዙ አለ።ወልድ ፍጡር ነው ምንም ነገር ወደፊት እንደሚፈጠር አያውቅም ላላችሁት።አይደለም ኢየሱስ ሌሎች ነቢያትም ያውቃሉ።ለምን አላውቅም አለ ካላችሁ የአሁን ትውልድ አስቸጋሪ መሆኑን ስለሚያውቅ ስጋ መልበሱን ከሠማያት መውረዱን ከድንግል ማርያም መወለዱን ሲነግረን ነው። ሲጀመር ከአንዱ አያውቅም ከሌላኛው ያውቃል፣ ካንዱ ያማልዳል ሌላ ቦታ ይፈርዳል ይላል።የትኛውን ልትቀበሉ ነው?ይህን ምስጢር የምንፈታው አገባባዊ ፍች ነው።ስሙ እንጂ ስጋየን ብሉ ደሜንም ጠጡ ብሏል።ይህ የት ነው የሚገኘው?ነው መጽሐፍ ቅዱስ ስህተት ነው?ከመጽሐፍ ቅዱስና ከቁራን ማን ይቀድማል?በርግጥ በቀደመ አይሆንም በታማኒነቱ እንጂ።ወንድሞቼ ለማንኛውም እናንተ ታውቃላችሁ።ስታስተምሩ ግን ሰለኢየሱስ አታስተምሩ ስለእናንተ እምነት፣ስለመሐመድ ከውልደቱ እስከ መጨረሻ ህይወቱ አስተምሩ።መጽሐፍ ስታነቡ ለመንቀፍ ሳይሆን ሁሉንም በመገንዘብና ለእውቀት አንብቡ።
@mensurnegash2123
@mensurnegash2123 Жыл бұрын
ehen teyaqe melsi felege nbr Be ALLAH fekad endemeleselign faligalew ye lijun page link lay ale
@ikramike3498
@ikramike3498 Жыл бұрын
❤❤
@aychewabera710
@aychewabera710 Жыл бұрын
ይህ ስጋየ እና ደሜ ነው ብሎ ለአዋርያቱ የሰጠውን አንርሳ አርባ ቀን እና ለሊት ምግብ ሳይባላም አሳይቶናል በሰዉ አምሳል የተሰራዉም ስለወደደን ነው ከሀጢአት በቀር የሰዉ ስጋ ለብሶ አሳይቶናል እን ሙሴ ግን ሀጢያት ሰርተዋል ክርስቶስ ግን አምላክ መሆኑን ሀጢያት ሳይሰራ ነው በመስቀል የተሰቀለዉ
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 Жыл бұрын
Barelelafikum ustazzzzz
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 Жыл бұрын
Subhan Allah
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 Жыл бұрын
Aminnnnn
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 Жыл бұрын
Subhan Allah
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 Жыл бұрын
Wa we wb
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 Жыл бұрын
Alhamdulilah
@maneassea154
@maneassea154 Жыл бұрын
እኔ የምለው አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ እፈልጋለው አዳም ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አደለም በማለት ከራሱ አጥንት ሀዋ ተፈጠረች ለምን አጋር እንድትሆነው ከዛም ሁለቱም በገነት ዘላለም እያመሰገኑ እንዲኖሩተቀመጡ ነገር ግን ትዛዝ በመተላለፋቸው ከገነት ተባረሩ ከዚያም ብዙ ተባዙ አላቸው ተባዙ እነዚህ ሰዎች ባይሳሳቱና ባይበድሉ ያለወንድ የመፍጠር አላማ ይተወው ነበር ወይስ አቡ በዋላ ነው ትዝ ያለው 4ኛው ፍጥረት መልሱልኝ ምክንያቱም ከመነሻውም ካሰበው ዘላለም ጀነት እንዲኖሩ አያዝም ነበር ሁለተኛም አንተ እንዳልከው 3ኛው አፈጣጠር እንደተከናወነ 4ተኛው ያለወንድ ዘር ይፈጠር ነበር 5500 ዘመን ጋብ አይኖርም ነበር ጌታ ይቅር ይበልክ አንተን በእውነት ፀሎት ብቻ ነው የሚያስፈልግክ
@lili_bloom
@lili_bloom Жыл бұрын
አንድ ጎበዝ ወጣት ተዋውቄ በእምነት ዙሪያ ሳወራው ቆይቻለሁ። እኔ በእምነቴ ሙስሊም ነኝ አልሃምዱሊላህ። የተተዋወቅኩትንም ወጣት አላህ ቀጥተኛ መንገድ መርቶት እስልምናን ይቀበል ዘንድ አላህን እለምነዋለሁ። እናንትም ውድ እህት እና ወንድሞቼ በዱኣቹ ታስታውሱት ዘንድ እጠይቃለሁ። አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚን
@rahmarahma7226
@rahmarahma7226 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ዐለ ኒእመተል ኢስላም ኡዝታዝ አቡ ሀይደር አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እረ ዝም እድሜና ጤና ይስጥልን