አስገራሚው ዜና
32:10
Пікірлер
@yimerdamtew4181
@yimerdamtew4181 6 күн бұрын
It was the best time of ETH Navy. But who knows history will repte it self??
@eteneshabebe5415
@eteneshabebe5415 12 күн бұрын
ወንድሜ የኢትዮጵያ አምላክ እድሜህን ያርዝምልን❤
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 12 күн бұрын
አሜን
@aberalemma
@aberalemma 13 күн бұрын
He is a legend
@AbaynehZwedie
@AbaynehZwedie 14 күн бұрын
በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1983 ዓ/ም አሠብ በሲቪል ስራ ላይ ነበርኩ በግንቦት ወር ሻቢያ ወደቡን ለመያዝ ጦርነት ሲከፍት አንዲት የንግድ መርከብ ነዋሪዎችን ወደ ጅቡቲ ለማሸሽ እየጠበቀች እንደነበር ሰምቼ ሄጄ አገኘኋት አሣፍራንም ጅቡቲ አደረሠችን መርከቧ ሥሟ ❤ መሥከረም❤ ትባላለች !!!
@FissehaMulugeta-z1p
@FissehaMulugeta-z1p 14 күн бұрын
ጀግናና እውነት ባደበዝዝም መብራቱ አይቀሬ ነው
@RziqaAsfw
@RziqaAsfw 17 күн бұрын
1:38 1:40
@eteneshabebe5415
@eteneshabebe5415 20 күн бұрын
በእውነት አንተም ወደር የሌለህ ጀግና ነህ ። ትልቅ ትምህት ነው አመሰግናለሁ
@MikiyastesfayeMikiyaku
@MikiyastesfayeMikiyaku 21 күн бұрын
How i join Ethiopian navy in this time .
@SisayDamte-d2q
@SisayDamte-d2q Ай бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ሞኝነሸ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የዘረፈሸ በላ
@JemalDawud-i4z
@JemalDawud-i4z Ай бұрын
Ayiiii
@RasDejenGonder
@RasDejenGonder Ай бұрын
Please show awareness for Ethiopian Air Force abandoned in Kyrgyzstan by TPLFS. kzbin.info/www/bejne/gHXNdKurgqhkpassi=2yG-GjAJ4moSL_xs
@BW-fz5kf
@BW-fz5kf Ай бұрын
Hello Fresenay, do you have this entire song? If so please upload it. kzbin.info/www/bejne/mJfblouIq997jdEsi=dApobWgYBMTxmaYO
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 Ай бұрын
ከ 8 ዓመት በፊት ከታማኝ ፌስቡክ አካውንት ላይ ዳውንሎድ አድርጌ ፌስቡክ አካውንቴ ላይ አሰቀምጫለሁ። አሁንም አድርጌዋለሁ share
@WondimagegnYimer-o2r
@WondimagegnYimer-o2r Ай бұрын
That is right
@ss-jm8se
@ss-jm8se Ай бұрын
ዘፋኟ የሺ መብራቴ የተስፋዩለማ ባለቤት ናት
@DEFENDEROFGOD_549
@DEFENDEROFGOD_549 Ай бұрын
Mengistu haile mariam was great
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!!"
@abebawayenew
@abebawayenew Ай бұрын
ደደብ ብሄርተኝነት የሚታይህ አማራ ሲሆን ብቻ ነው ?እከካም
@KumlachewTilahun
@KumlachewTilahun Ай бұрын
ሀገሬ
@YaleEsh-y7e
@YaleEsh-y7e Ай бұрын
ሰናይ
@ሄነሪ
@ሄነሪ Ай бұрын
ለወያኔ እና ኦነግ በጣም ቀላል ነገር ኢትዮጵያውያን ድርጅት ውስጥ ሰርጎ በመግባት ኢትዮጵያዊነትን መደምሰስ ነው ።
@keri6611
@keri6611 2 ай бұрын
ሕዳር 29/ 2017 እሁድ ከከከዓት ድሬ መጋላ ከግራሩ ስር💛
@muktarmohammed9211
@muktarmohammed9211 2 ай бұрын
ይህ የፍቅረተ አና የታምራት እበበ ዘፈን አድገት በህብረት ዘመቻ ጎብዬ የነበርን ዘማቾች የምንዘፈነው ዘመን ተሻጋሪ የማይረሳ ዘፈን ነው ረጅም አድሜ ለፍቅርተ ፡፡
@FekaduErkiyehun
@FekaduErkiyehun 2 ай бұрын
መልካም መሪ ረጂም አመት ይኖራል !!!!!
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 2 ай бұрын
True Amharic is official language in Ethiopia now. But Ethiopia need democracy education and safety and lawful and knowledge. But you murdered people in the streets. You are unlawful government. Ethiopia tikidem Ethiopia forward from tigrayns USA Ethiopia
@ዜግነትአማራዊ
@ዜግነትአማራዊ 2 ай бұрын
የዘመነ ካሴ ደጋፊዎች ስግጥናቸዉ ይዘገንናል በዚህ በ21ኛዉ ክፍለ ዘመን እንዲህም አይነት ሰገጤ አለ ወይ የሚያስብሉ ናቸዉ 😂
@sofoniasGesesse
@sofoniasGesesse 3 ай бұрын
ስደት ሀገር እየኖርክ አቃቅር አውጣ። ስራአጥ። ሀገርህ ገብተህ አስተምር ቅን ከሆንክ። ዩቲዮብ ተመልካችህን ከምትቃርም። እርጥብ አጎዛ። ትራምፒ ለቃቅሞ። በላከልንና …
@abebebirhanu-w7y
@abebebirhanu-w7y 3 ай бұрын
መንፈሴ እንዴት እንደታደሰ፡፡ ወያኔ ሰራዊታችንን ቢበትንም ታሪክ አለዉና ሁሌም ያ …ጀግና እና ህዝባዊ ሰራዊት ምንጊዜም ይዘከራል እጅግ በጣም አኩሪ ታሪክ እንዳለዉ ይህ ትልቅ ምስክር ነዉ፡፡ እነርሱ ግን አሁንም ሀገር አፍራሸነታቸዉ ነዉ ታሪካቸዉ፡፤ የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ሠራዊት ምንጊዜም በህዝብ ልብ ሲዘከር ይኖራል የሀገር ባለዉለታ ነዉ፡፡፡
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 ай бұрын
ህብረትርዒት ላይ ብዙ ጊዜ እንክት እንክትክት ሚለው ዘፈን ማስታወሻ ነበር... ነፍስ ይማር
@gadisamelaku3056
@gadisamelaku3056 3 ай бұрын
Awun wagahin agagnitahal
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 3 ай бұрын
Hulemi kibirii aleee lanateee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EndalewSuhmet
@EndalewSuhmet 3 ай бұрын
መንጌ ጀግናው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ።ድንበሩን ሐገሩን ያላሥደፈረ ቆራጥ ነበር።
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 3 ай бұрын
Huuuu biyeee maxalooo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ emiyeee ethiopha dameee
@bantialemu2847
@bantialemu2847 3 ай бұрын
Mirt tiwold
@berhanuaberha
@berhanuaberha 3 ай бұрын
ገና ምኑን ሳይዘው እንዲህ ያናፉ አራት ኪሎ ከገባ ይህ ስውየ አብይን የሚያስንቅ ራሱን የሚያዳንቅና ሌላውን የሚያስፉራራ ተራስው ነው የአማራን ትግል እደግፉለሁ ግን አንዱን ስልጣን ናፉቂ ዲክታተር አባረን ይህን የመስለ ስልጣን ናፉቂ መሆን የለበትም የአማራ ህዝብ ዳግም ግለስብን አያነግስም ፉኖ ያሽንፉል ድል ለአማራ ህዝብ።
@BerhanuAssefa-u9c
@BerhanuAssefa-u9c 3 ай бұрын
Sew indet rasun bezi dereja rasun yinikal? Amaroch eko bezi dereja altekerakerum. Wolayitanetun betaam yinikal
@DoctorEreso
@DoctorEreso 3 ай бұрын
Worar amara nw
@Ayshalehona-co5hj
@Ayshalehona-co5hj 3 ай бұрын
yareb allah hiyrun yametaln Eshi bala becalkw akel atara
@Ayshalehona-co5hj
@Ayshalehona-co5hj 3 ай бұрын
ina yearat wer lmd neber alu keza sigba ነው alu 😭😭bca ine alamkum
@Ayshalehona-co5hj
@Ayshalehona-co5hj 3 ай бұрын
selam new wdm iski bemskan wurda bemklakaya yemotut swoc kawuk negergn wdme tfto neber hult amet idza yhonal kesfr kewuta ahun betsbe yemote merja dersonal belwu hezn lay nacwu 😭😭😭💔💔💔
@dawitdemessie5461
@dawitdemessie5461 3 ай бұрын
ደስ ሲሉ
@imagoat5710
@imagoat5710 4 ай бұрын
አንተ ደሞ 🤣🤣🤣🤣 ሚኒሊክ ከቅዱስ ከጊዮርጊስ ጋር መፃፃፋ ነው ያናደደህ ወይስ ወይስ አሁን በጊዮርጊስ እና በሚኒሊክ መሀል መግባት ላለፈ ታሪክ። I don’t think ሰዎቹም አልፈዋል። ግን አታውቅም ነበር?
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 4 ай бұрын
የኖቬል ሼልማቱ ጊዜም የኦባማን ንግግር ሸምድዷል። ይሁንና ይሄ አይገርምም፣ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር ክዶናል። ግድያና መፈናቀል ወዘተ ለሰቆቃ ዳርጎናል
@abel8826
@abel8826 4 ай бұрын
ከየት ነው ያመጣሀው እሄ የውሸት ትምህርት ያለምንጭ ታወራለህ ማሃይም ዶንቆሮ።
@abel8826
@abel8826 4 ай бұрын
ማን ማብራርያ ስጥ ብሎህ ነው? የሱን ደና እየሰማን አንተ ምትገባው
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 4 ай бұрын
የስድብ ወዲያው ይሰረዛል ይደለታል
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 4 ай бұрын
ዘነበ ወላ እንኳንስ ቺፍ መድፈኛ ከኦርዲናሪ ሲማን እስከ ፒኦ ማዕርግ ያገኘው ፖለቲካ መምሪያ በሚጫጭረው ሥነፅሁፍ ነው። ይህንን ሁሉ ቅጥፈት ሲዘላብድ ሃገር ውስጥ ያላችሁ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል የቀድሞው አባላት ለሚዲያዎች ባለማጋለጣችሁ ነው።
@ግራናቾሳካ
@ግራናቾሳካ 4 ай бұрын
እውነት ነው
@historicalethiovideos3333
@historicalethiovideos3333 4 ай бұрын
wow. What a treasure!
@fassilassefa625
@fassilassefa625 4 ай бұрын
ዝምበለው ባክህ። በተከፈተ አፍ ዝንብ ይገባበታል ሲባል አልሰማህም። መሀይም መሆኑን ነው የሚያሳየው። ደሞ ዘነበ ወላ ብሎ ....
@nesrubireda8899
@nesrubireda8899 4 ай бұрын
ባሕር ሀይል ውስጥ የመጨረሻው የብ.ው 4 ተኛ ዙር ነው
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 4 ай бұрын
@@nesrubireda8899 አመሰግናለሁ። እኛ ጦር መርከብ ላይ 4ኛ ዙር አልነበረም