Пікірлер
@basscliff7599
@basscliff7599 Сағат бұрын
ጀግና በቁሙ የማይወደስበት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት::
@YonasAbebe-v5x
@YonasAbebe-v5x Сағат бұрын
Thanks Teborne 👍🏽👍🏽
@chalaErrrrtweeee-q7g
@chalaErrrrtweeee-q7g 4 сағат бұрын
ወሬና ተግባር አይገናኘም አንኳን ኢትዮጵያ ያንተም ፂም አልፈረሠም ደደብ መጀመሬያ አምሮህ ውሥጥ ያፈረሥከውን ፈርሰ አሥተሣሠብ አሥተካክል
@Kazabishotu
@Kazabishotu 7 сағат бұрын
ሸበታሙ ተካ ቱሉ ነነዉ
@addisabebe2976
@addisabebe2976 7 сағат бұрын
Aye memare endet dese yelale yebeher poleticaaa Eko atela(koshasha)nw leze Hulu meseretu Yemelese Sera nw
@berhanuabebe7459
@berhanuabebe7459 9 сағат бұрын
R i p ❤
@za71
@za71 14 сағат бұрын
ስም ከመቃብር በላይ ይሏችኋል እንዲህ ነው ልዑል እግዚአብሔር ነፍስህን በሰላም ያሳርፋት ወዳጅ ዘመድ ጓደኞች መፅናናትን ይብዛላችሁ እምዬ ኢትዮዽያ በረከቶችሽን እንዴት ተናበትሻቸው ይሆን ምንግዜዎች ደረጃችሁን የጠበቃችሁ የነታደስ ሙሉነህ የነጋሽ ዻውሎስ ኞኞ የጉምቱዎቹ ጋዜጤኞች ዱካ ተከታዮች ስለሆናችሁ እደጉ ተመንደጉ ፅኑ። አድናቂያችሁ
@jemilzeynu1084
@jemilzeynu1084 15 сағат бұрын
Free and Fair Journalist thank you Riyot and Teborne . RIP for Yayu. Condolescence for his family, friends and his fan
@yifruhaile6216
@yifruhaile6216 15 сағат бұрын
What sad news 😔 may his soul rest in eternal peace 🙏 his legacy remain forever
@boganiisaaclemma8974
@boganiisaaclemma8974 15 сағат бұрын
Reoyota setjemer mene alshe yayeead alamerawen be sesu enzekeralen alshe anch gazetegna neshe yemtetkemew kalatoch mene lay megbat endalebet botawochun leye ene eskemegebagne were lemasamer belshe nw enji be sesu malet lelela neger lemsale ses lebse enelalen pls astekakeye amaregna asameren eyalachu .....
@boganiisaaclemma8974
@boganiisaaclemma8974 15 сағат бұрын
yayerade Egzeabher be kegne gonu yasarfeh le betesebocheh metsenanaten enelemenalen
@Alem6565
@Alem6565 16 сағат бұрын
Sad to hear that we lost a man of Music!!! እሪ በይ ሀገሬ ሰው ሞተብሸ ዛሬ
@Melikteentertainment
@Melikteentertainment 16 сағат бұрын
የታይታ እና የቲፎዞ ሀገር በሆነችው ኢትዮጵያ እንደ ያየህይራድ አላምረው አይነቱ የጥበብ ልሂቅ በህይወት እያሉ ለጥበቡ ላበረከቱት አሰተዋፅኦ ተገቢውን እውቅና ሳያገኙ ማለፋቸው እጅግ ያሳዝናል፡፡ ግጥሞቹ ምን ያክል ሀገሩን፡ባህሉን፡ ትውፊቱን እንደሚወድ ማሳያ ናቸው፡፡ ያየህይራድ በስራው ዝንትአለም ያታወሳል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ወንድሜ!!!
@basscliff7599
@basscliff7599 49 минут бұрын
በጣም ትክክለኛ አነጋገር ነው ::
@meseret6459
@meseret6459 17 сағат бұрын
ሐገሩ እንደወደቀች ተነሰታ ሳያያት አለፈ:: እንደከፋት.::
@mitiku5577
@mitiku5577 18 сағат бұрын
ያየህ ይራድ ብዙ ጓደኞቹ የማውለት ሆቢ ነበረው እሡም old Amharic books collector ነበር የታሪክና የስነ ፅሁፍ መፅሀፍቶችን በጣም አዋቂ ነበረ
@addishaw-xm8gz
@addishaw-xm8gz 19 сағат бұрын
ነፍስ ይማር!!!ተቦርነ መጽናናትን ይስጥህ እኔንም አስለቀስከኝ
@gorfudebela4628
@gorfudebela4628 19 сағат бұрын
Sad to hear his passing, Great musician,poet!
@ofiinbulaa7528
@ofiinbulaa7528 20 сағат бұрын
Jawar is the best of oromo elite ❤
@send2dawit
@send2dawit 21 сағат бұрын
የሃገሬ አፈረ የተረገመም የተቀደሰም ነው። መረገሙ እነ ያየህን የመሰሉትን ሲበላ መቀደሱ እንደ ያየህ አይንት እንቁዎችንም መፍጠሩ ነው።
@GirmaTekle-g1m
@GirmaTekle-g1m 22 сағат бұрын
መቼ ነው እነደዚህ ዐይነት የኪነጥብ ሰዎች ከሞት በፊት የምናውቃቸው?
@mohamedsultan4893
@mohamedsultan4893 Күн бұрын
ብዙ ያልተባለለት ትልቅ ደራሲ ነበር በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን ያበረከተ ነዉ መቼም ድንገት ይለየናል ብዬ አልጠበኩም ነበር በቃ ሂወት እንዲ ነች ነፍስ ይማር
@belayyimer8060
@belayyimer8060 Күн бұрын
R.i.p
@asresbitew7105
@asresbitew7105 Күн бұрын
አገርና ሕዝብ ወዳድ ኢትዮጵያውያን በትክክል መረዳት ያለብን ዐቢይ ጉዳይ በምን ገፊ ምክንያቶች አሁን ለምንገኝበት አገራዊ ኹለንተናዊ ቀውስ እንደተዳረግ ነው። በመቀጠል ደግሞ ከገጠሙን ተግዳሮቶች የምንላቀቅበትን መፍትሔ ማማተር አለብን። በተረፈ በመንግሥት ላይ የምንሠነዝረው የወረደ ስድብ ፋይዳ የለውም።
@akalutadesse
@akalutadesse Күн бұрын
RIP
@ghebrumamay8562
@ghebrumamay8562 Күн бұрын
ነፍስ ይማር
@ruthsol2826
@ruthsol2826 Күн бұрын
Yasped knows what he is talking... gobez
@boganiisaaclemma8974
@boganiisaaclemma8974 Күн бұрын
Nefse yemare
@yeteshagebrehiwot1149
@yeteshagebrehiwot1149 Күн бұрын
ያሳዝናል ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን ቤተሰቦቹን እግዚአብሔር ያጽናናልን🙏🙏🙏
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 Күн бұрын
ሠላም ርዕዮት ጃ-war እኮ የለውጡን ካልኩሌተር እኔ ነኝ የሠጠኋቸው ሲለን ነበር ዋናው የእብድ ገላጋይ ሁኖ ድንጋይ ሲያቀብል ነበር ቀጥሎም ለሠው በላው ብልፅግና አቀባብሎን ሄደ ይሄም እያስፔድ የጃ-war አለቅላቂ የነበረ ነው ሁሉም አሁን ለውጥ አይቀሬ መሆኑን ሲያውቁ ነው ብቅ ብቅ ማለት የጀመሩት ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
@wassihunyerdaw3815
@wassihunyerdaw3815 Күн бұрын
አተ ማነህ?? ተቆም የምታፈርስ::
@antika2506
@antika2506 Күн бұрын
ነብስ ይማርልን
@antika2506
@antika2506 Күн бұрын
ነብስ ይማር
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 Күн бұрын
Thank you for this interesting discussion.
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 Күн бұрын
This is the most heartfelt discussion of where we are as a country.
@Bekele-v8x
@Bekele-v8x Күн бұрын
ሰላም እርዮት እና እንግዳሽ መልካም ግዜ ይሁንላቹህ ❤❤🎉🎉
@AmenBaba-fe4rz
@AmenBaba-fe4rz Күн бұрын
እረ እግዚኦ😂😂😂😂
@hiruthmoges7238
@hiruthmoges7238 2 күн бұрын
የምክክር ኮሙሺኑ የህዝብን አጀንዳ ማሰማት እንዱ ጠቀሜታ ነው የተናጋሩት ግምገማ ጨለምተኝነትን የተላበስ ንው ምሁራኑ መጀመሩያ እርስ በርስ ቁጭ ብሎ ተነጋግሮ ይውቃልን? ሃሳብ አመንጭው ምሁራ በዘር ፓለቲካ ውስጥ ተሸሽግዋል ጠንካር በሃሳብ ላይ የተመረክዘ የፓለትካ ድርጁት የላቸው መንግስትን ለመቀናቀን እቅመ ቢስ ስብስብ ነው ብዬ እስባለሁ
@DesalegnKebede-x5q
@DesalegnKebede-x5q 2 күн бұрын
ርዕዮት - ፕሮግራማችሁ አስተማሪና በጉጉት የምንጠብቀው ነው። አንቺና ተቦርነን ተባረኩ ለማለት እወዳለሁ። ከአቶ ገለታው ዘለቀ ጋር ያደረግሽው ውይይት ወቅታዊና አስተማሪም ነው፡፡ አገራችን ያቀፈቻቸውና እስከዛሬ ያኖረቻቸው ትውልዶች የታደልን አለመሆናችን ግን ከማስገረም አልፎ አያሳዝንም ይሆን? ፩/ ከቀደሞት ፍጥረታት አንዱ ነን እንላለን ፤ ግን ደግሞ የቀዳመ ትውልድ በሚገኝበት ማማ ላይ አይደለንም፡ ጭራሽ ሠርተን ለምግባችን አለመሆናችን በራሱ የሚያሳዝን ሂደት ነው! ፪/ የቀደመት የሠሩትን መንከባከብና ማስቀጠል ሲገበን ጭራሽ የእኔ የእኔ እያልን የተሰሩትን ማውደማችንስ አያሳዝንም! ፫/ በአጠቃላይ የቀደመ ትውልድ በተሻለ እያሰ በተሻለ መኖር ሲገባው እኛ ግን ጭራሺ " የኑሮና የሕይወት" ትርጉሙን ለመረዳት መግባባት አለመቻላችን ከማሳዘን አልፎ የሚያናድድና የሚያስቆጭም ነው። ኧረ በህግ አምላክ ! ከዚህ እንውጣና ስለ ተሻለ መኖር እናስብ ! እንነጋገር። ጤናና ዕድሜ ለሁላችን ! ደሳለኝ ከፍራንክፈርት! 0:38
@DesalegnKebede-x5q
@DesalegnKebede-x5q 2 күн бұрын
ይቅርታ አስተዋይና ቁጥብ ወንድማችንን አቶ ገለታው ዘለቀን አክባሪውና አድናቂው መሆኑን ክሩልኝ።
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 2 күн бұрын
Keep it up our dedicated brother ❤
@dadatadesse
@dadatadesse 2 күн бұрын
አቶ ገለታው እያወቅህ ባታወናብድ ይሻልሃል። የምክክር ኮሚሽኑ መፍትሔ ማምጣት አይችልም ነው የምትለው? ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው እንደተባለው። አንተና መሰሎችህ ሌላ አገር እየኖርህ ለአገራቸው ምን ይሻላል ብለው የሚደክሙትን ትተቻለህ። ምናለ እኔ ለአገሬ ምን ሠራሁ አትልም? ፀጉር ስንጠቃ ብቻ!
@YaredKassa-t7p
@YaredKassa-t7p 2 күн бұрын
Geletaw besal ena tilk ye politica ewket yalew sw nw reyotem betam gobez lej nat tegenagntachuhal bere ena gebere
@tt-qt8fp
@tt-qt8fp 2 күн бұрын
Finffine le wuyiyit lemin yikerbal? bayhon bahirdar mekreb alebet
@yonasnegash9152
@yonasnegash9152 2 күн бұрын
ገለታው በውነት እይታህ የሚደነቅ ነው በየ ቀረብክበት ሚዲያ ሁሉ እየተከተልኩ የምከታተልህ ልክ እንደ ጎበዝ ተማሪ በትኩረት ነው እናም እንኩአን ሰላም መጣህ
@hylysustadesse6887
@hylysustadesse6887 3 күн бұрын
ጣፍጦኝ 2ቱንም ተከታተልኩት፡፡አመሰኛለሁ፡፡መጽሐፍ ወደ አማርኛ ቢተረጎም አስተያየት አለኝ
@Bekele-v8x
@Bekele-v8x 3 күн бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁላቹህ ❤🎉🎉🎉
@WaltaUsha-ch5rl
@WaltaUsha-ch5rl 3 күн бұрын
❤❤❤
@choye2345
@choye2345 3 күн бұрын
Wish you all the best and Happy New year Richu & Teborne ❤❤❤ 8:17
@helina5990
@helina5990 3 күн бұрын
ያ... ትውልድ በአውሮፖዊያን ኬክ ተትሎ ንጉሱን ያወረደ 45 አመት ላልቆመ ደም ተጠያቂው እኝህን ምሁራን ጨምሮ ያልመጡብን እዳ ነው
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 3 күн бұрын
🙏🙏❤️
@AdinewSolomon
@AdinewSolomon 3 күн бұрын
ሪዮት ስላገኘውሽ ደስ ብሎኛል በርቺ
@girmashegute6587
@girmashegute6587 4 күн бұрын
As a long-time friend of TPLF, and as a source of his basic information covered in the Book, the author didn't want TPLF to be accountable for the incident. Several indicators including what .you mentioned, such as ownership of the Country's firearms, an unbeatable attitude, more skilled than other Ethiopians, etc. As reflected, the author revolved around the Bush.