ሰበር ዜናዎች በያይነቱ !
3:25
Пікірлер
@EngdawarkSefa
@EngdawarkSefa 23 сағат бұрын
Gize dagna.🇪🇹💪
@berhanuyizengaw-ux5sm
@berhanuyizengaw-ux5sm 2 күн бұрын
አጋሠሥ ዋናው ሆዳም አንተን ብሎ ዘፋኝ አቦሬ
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 3 күн бұрын
ቡልቻ እልም ያሉ ጭፍን ዘረኛ ነበሩ ። ሹፌር እንኳን ለመቅጠር የመንደራቸውን ሰው ይመርጡ ነበር ። ለይምሰል ዓደባባይ የሚያወሩትና እውነተኛው ማንነታቸውን እንለይ ።
@wakotuni9149
@wakotuni9149 3 күн бұрын
EPRP was the most criminal and loser of the century in Ethiopian politics.
@wakotuni9149
@wakotuni9149 3 күн бұрын
What is her name and where is she now?
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 4 күн бұрын
ታላቁ መሪ መለስ ዘናዊ ❤
@JamboJoke
@JamboJoke 4 күн бұрын
እብሪተኛ
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 4 күн бұрын
ህዝብ ሲጨርስ የነበረ ነው ? ከሆነ ነፍሱ መኖሩ እድለኛ ነው እነሱ በህዝብ ያደረሱት ሰቆቃ ከአ እምሮ በላይ ነው
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 4 күн бұрын
ክህደታቸው እኮ ነው የሚያቃጥለው እዛው ነበር ግንባሩን ማለት ይሄ ነብሰበላ
@ethioethio4061
@ethioethio4061 4 күн бұрын
ኢሳት 1996 አልነበረም አመተምህረት ተሳስታችሁዋል ከ2002 ምርጫ በሁዋላ ነው የጀመረው ስርጭቱን
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 4 күн бұрын
ኢህኣፓ በኣንፃሩ ምን ያደርግ እንደነበር ቢጠቀስ ጥሩ ነበር
@Adi-p7b
@Adi-p7b 5 күн бұрын
🔻ብራቮ ውቃው የሰራኸው ለአገርህ ነው ስሞታው የወያኔ ና የከሸፈው ኢሃፓ ቅጥፈት ነው
@Ka0358
@Ka0358 5 күн бұрын
Where is this guy now ?
@adaneamsalu-o7p
@adaneamsalu-o7p 5 күн бұрын
አቤት የፀጉር ስታይል 😊
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 6 күн бұрын
Amazing, he speaks good English it tells the standard of education
@Bio650
@Bio650 6 күн бұрын
ደ ደደብ ር ርጉም ግ ግም
@InnocentBabyPenguin-if2om
@InnocentBabyPenguin-if2om 5 күн бұрын
ደብድበህ ርግጥ አርገ ግዛ የሚሉም አይጠፉም የሆነ ሆኖ ተውልድ ሊተካቸው የማይችለውን ዜጋ በወቅቱ አተናል
@tdfjunta
@tdfjunta 6 күн бұрын
ማንም ገዝቶ የሚጭናቸው አህዮች 🤮
@Coffeeቡና
@Coffeeቡና 6 күн бұрын
ሁሌም እንዲሁ አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ አሰራሩ? ምን ይገርማል?
@yabbyml
@yabbyml 6 күн бұрын
ይሄ ሁላ የሻዕቡያ እና የኩንቲ ለቃሚ ግልገል ሰባት አመት ሳይሞላቸው እርስ በርስ በ 1990 የተጫረሱ ዛሬም በህወሃት የተደገመ ግልገል ሃገር ሻጮች በቁልቋል ጀምረው በክላሽ ሱስ የናወዙ
@yabbyml
@yabbyml 6 күн бұрын
መንጋ አጋሚዶ ሁላ ቀሽም የወያኔ ጭፍራ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 6 күн бұрын
የሚገርም ነው መቸም
@WeAre-te9mt
@WeAre-te9mt 6 күн бұрын
ኢሳት የተባለው ቱልቱላ ውሸት በሚነፋበት ጊዜ። እነዚህ ግለሰቦች ከሲሳይ በስተቀር ዛሬ የጃውሳው አፈ ቀላጤዎች ናቸው።
@yerasew1
@yerasew1 6 күн бұрын
ተስፋዬ ገብረዓብ የውሸት ቋት፣ የኢትዮጵያዊያን ጠላት፣ የሲኦል ስራ ፈጣሪ በኢትዮጵያዊያን መካከል፣ ነፍስህ በምን ሊማር ነው። ዛሬ ወገኔ ላለበት የማያልቅ መከራ አንደኛው እና ቀንደኛው ትርክተኛ አንተነህ እና መከራው የፀና ይሁንብህ።
@atuadma1254
@atuadma1254 6 күн бұрын
ዜና ብሎ ዝም😂😂😂
@ElfeneshAbayneh
@ElfeneshAbayneh 6 күн бұрын
ማለት ጥሩ ነገር አይደለም እና የአሁኑ ያለንበትን ማካካሻ ነው የምታወሩት ያለንበትን ስረአት ምን እያረገ ነው ?ወያኔ ደረግን እያጥላላ የራሱን አላማ ፈጰመ የአብይ ፓርቲ ደግሞ ስለወያኔ ይሰብካል መንግስት በወደቀ ቁጥር የሱን ክፋት ከማውራት ያለው ምን እያረገ ነው???ደርግ መጥፎ ጎን ቢኖረውም በነዚህ 35 አመት የታየው ግፍ ከደርግ አይሻልም ይብሳል እንጂ አመንክም አላመንክም የኢኮኖሚ ውረደት የአገር መመሰቃቀል የብሄር መበጣበት ህጳናትና የርጉዝ ሆድ መቅደድ ንብረት ማውደም ቤቶችን ማፍረስ የነዚህ ስረአት አልበኞች ተግባር ነው የወደቀ ስረአት ማብጠልጠል በአለህበት ርገጥ ነው ብትመኘውም የደርግ ስረአት የለም የወታደር ልጆችን በመዋለ ህጳናት አሳድጎ ከፊውዳል ስረአት መሬት ለአራሹ የሰጠ የቀበሌ ቤት ለደሀ ያደረገ በቀበሌ ሸቀጣ ሸቀጥ ለህብረተሰቡ የሚያቀርብ ደርግ ነው አዎ ችግር አለ ድሮም የሚያስቸግሩት የሶማሌ የወያኔ ጦረኞች የኢሀፓ አገሯን ይወጎት ነበር በዚህ የተጠረጠራችሁትን መያዝ የግድ ነው የቅጣቱ አፈጳጰም በሰው ልጅ ላይ ከባድ ነው ይህ ደሞ አፍሪካ በብዛት በመደብደብ የሚመለስ ነው በነጳነት መሄድ ብዙም አልተለመደም እሱማ የወያኔስ የአብይስ አይብስም ወንድ ላይ የሀይላይ ፕላስቲክ የሚያጠለጥል ስለአለህበት መውጫ ሀአስብ ስለወደቀ ከማውራት::
@dungedunge7226
@dungedunge7226 6 күн бұрын
ወ/ሮ ታደለች አሁን ዳኛውጨማነው የሚል ምርጥ መፅሀፍ አበርክተውልናል 🙏🙏🙏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 7 күн бұрын
ዋውውውው አቤት እንዴት ደስ ይላል
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 7 күн бұрын
😂🎉
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 7 күн бұрын
አሁን በእርግጠኝነት እነዚህ ቅርሶች የለም
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 7 күн бұрын
Yihew ezih ga rasachewn justify lmadreg yimokralu nger gin wannaw alamachew sheytanoch naalrushtush wurre hula belilgn look sherachewn
@Asnakech100
@Asnakech100 7 күн бұрын
የምታሳዝን ሰው ነህ! አሁን ሰይጣን አቢይ አህመድ በሽህ የሚቆጠር ሕዝብ እየገደለ፣ አማራን እየጨፈጨፈ፣ አ/አ እየፈረሰች፣ ዜጎች በጠራራ ፀሐይ አ/አ ላይ ታግተው እየተረሸኑ፣ ሕዝብ በኑሮ ውድነት፣ በስራ መጥፋት፣ በጦርነት ከሰውነት ተራ ወጥቶ 120 ሚሊዮን ሕዝብ በጭንቅ ተይዞ አንተ የዛሬ 40 አመት የደርግን የግርፊያና የእስር ታሪክ ታወራለህ! ሰው ብትሆን ኢትዮጵያ በአቢይ ከመፍረስ የምትድንበትን ሁኔታ ለውይይት ታቀርብ ነበር፣ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ🎉 ! ድል ለአማራ ፋኖ!!
@BereketJa
@BereketJa 8 күн бұрын
😮😮😮
@tegenebekelewasse386
@tegenebekelewasse386 8 күн бұрын
after,they,destroyed,my,country,,with,old,essayas,now,they,eating,leftover,,this,is,what,they,do,facist,Amharas,medias,,,fabricat,story,,,
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 9 күн бұрын
ይሄ ሰውዬ ግን ማሰቢያ ጭንቅላት አለው????
@adaneamsalu-o7p
@adaneamsalu-o7p 9 күн бұрын
ESAT የዛሬውን አያድርገው እና ምርጥ ሚዲያ ነበር
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 9 күн бұрын
አይ ሲሳይ አጌና የባንዳ የውሀ ልክ ።
@ዴቪድኃዬ
@ዴቪድኃዬ 9 күн бұрын
ዜሮው አንተ ነበርክ።
@Badema1991
@Badema1991 9 күн бұрын
💩💩🐷🐷🐷🐷🐷ሆድ አደር ካድሬ
@Akliluhaile-fw5wv
@Akliluhaile-fw5wv 9 күн бұрын
እናንተስ የ3ሺ አመት ነጻነት ምን አመጣ? ??
@ወይኖ4
@ወይኖ4 9 күн бұрын
ወላጅ አባቴ ንግግር ሲጣፈጥ እኮ
@dantok2472
@dantok2472 9 күн бұрын
አንድ ብቸኛ ወራሽ ልጃቸው እኔ መሆኔን ነበር የማውቀው ? በጋሽዬ ቀልድ የለም እንከባበር ።
@Werabe777
@Werabe777 9 күн бұрын
ናፅነት ናፅነት ብለው አበዱ, ገንጥለው ለሻቢያ እና ለልጆቻቸው አስረክበው ተራው ህዝብ ወደባህር እየዘለለ ገባ😢😢😢😢😢😢😢
@samsondebas2865
@samsondebas2865 8 күн бұрын
እኛ ሁላችን እንደ ኤርትራዊያን በነጻነት በሰላም እንኖራለን፡ የናንተስ እስከ ኣሁን በኣሜርካና በምዕራባውያን ግዛት ኣድርጉ ብቻ የተባላቹህትን እምታደርጉ፡ እርስ በርሳቹህ የምትጨራረሱ በኣለም ውስጥ የሌለ ኣገዳደል እና ጭካኔ ወገናቹህ እምትጨርሱ፡ እንደ እናንት በዓለም ምሉ ለዘመናት የተሰደዳና የተገፋ የሌለ፡ እንደ እናንተ ህዝባቹ በርሃብና በችግር በዓለም የሌለ።
@asresgetu4605
@asresgetu4605 9 күн бұрын
ይገርማል. .ለማን ነው እንዲህ የሚዋሸው????
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 10 күн бұрын
ምስኪን ወገናችን ኤርትራን ከእናት ሀገሯ በሴራ ገንጥለው ህዝቧ እንደሀገር ምንም የተጠቀምው ነገር አላገኘም። ይባስኑ ከዓለማችን ሀገራት ስደተኞች በብዛት ከሚሰደዱባት ሀገር ቀዳሚዋ ሆና አረፈችው።
@samsondebas2865
@samsondebas2865 8 күн бұрын
እኛ ሁላችን እንደ ኤርትራዊያን በነጻነት በሰላም እንኖራለን፡ የናንተስ እስከ ኣሁን በኣሜርካና በምዕራባውያን ግዛት ኣድርጉ ብቻ የተባላቹህትን እምታደርጉ፡ እርስ በርሳቹህ የምትጨራረሱ በኣለም ውስጥ የሌለ ኣገዳደል እና ጭካኔ ወገናቹህ እምትጨርሱ፡ እንደ እናንት በዓለም ምሉ ለዘመናት የተሰደዳና የተገፋ የሌለ፡ እንደ እናንተ ህዝባቹ በርሃብና በችግር በዓለም የሌለ።
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 8 күн бұрын
ድህነት ይቀየራል ዲክታቶር ኢሳያስ ሲወገድ ** ኤርትራ ግን መቼም የኢትዮጵያ አካል አልነበረችም ወደፊትም አትሆንም ።! ** የፍየል ቆለጥ ይወድቅልኛል ብላ ስትከተል የዎለች ቀበሮና ኤርትራ አንድ ቀን ትመለሳለች የሚሉ አማራዎች በጣም ታስቁኛላችሁ ። ከርሞ ጥጃ 🤣
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 7 күн бұрын
@@samsondebas2865 ለዛነው ወደኢትዮጵያ የምትሰደዱት ቅማላም ትግሬ፧
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 7 күн бұрын
@@mesfinabraham6412 መረብ ምላሽ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ግዛት እንደነበር መካድ አትችልም እስከ 1889 ድረስ ። ባዶ ጭንቅላታችሁን በቀላሉ ነው ኢሳያስ በውሸት የሞላው ።
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 7 күн бұрын
@@Zeyede_Seyum ነበረ 🤣 ነበረ ፣ነበረ ፣🤣 የመንም ፣ ኬንያም ፣ ሱዳንም ፣ ጅቡቲም የናንተ ነበረ 🤣🤣🤣🤣
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 10 күн бұрын
ሆድ አደር ማለት ይሄ ሰውዬ ነዉ::
@mamokacha-xo7uz
@mamokacha-xo7uz 10 күн бұрын
ከዘፋኝ ጎረበት ይሻላል ባዶ ቤት የሚባለው ለካ እውነት ነው
@DanielGetaneh
@DanielGetaneh 10 күн бұрын
Debari sew
@-vb1gj
@-vb1gj 10 күн бұрын
ታዲያ ዶ/ር አብይ መጥቶ እንደመር ሲል ለምን አፈነገጥክ? 😂😂 ሆዳም!
@MulugetaAsefa-s6o
@MulugetaAsefa-s6o 11 күн бұрын
ስጀመር ሙዝቃህን አልደረስኩበትም እንኳንም ሳልሰማ አላደኩ። ማንም ሰው መንግስትን መቃወም ይችላል መብቱ ነው።ነገር ግን ለኢትዮጵያ ያለህን አመለካከት በሚድያህ ስሰማ የባንዳ ልጅ መሆንህን ተረዳሁ።
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 11 күн бұрын
Where is these agassiss Solomon tekalign, the dead musician live in atlanta
@abdushaman204
@abdushaman204 11 күн бұрын
ብሽቅ ያለፈ ነገር ሁሌ ሙትቻ