የሽልማት ፕሮግራም
8:49
Пікірлер
@Dannytube46
@Dannytube46 Сағат бұрын
As far as i know this guy is a pioneer by introducing network marketing to Ethiopia,
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 2 сағат бұрын
Thanks so mach❤❤❤
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@leltialemu
@leltialemu 18 сағат бұрын
እናመሰግናለን❤❤
@tesfayeasfaw8940
@tesfayeasfaw8940 Күн бұрын
The owner of this podcast, mr yared, you are exccellent
@tesfayeasfaw8940
@tesfayeasfaw8940 Күн бұрын
I am really impressed by him.
@Taye-o6n
@Taye-o6n Күн бұрын
የአባቴን የአለሙ ዋቀዮ ን መልካምነት በማንሳት ደሰ ብሎኛል ጌታ ይባርክ
@riseupethiopia2134
@riseupethiopia2134 Күн бұрын
Thanks all for your support ❤❤
@tafgirma
@tafgirma 2 күн бұрын
ምንድነው ይሄ የአሮጊቶች ተረት ምክር ነው ወይንስ ፍልስፍና መሆኑ ነው? ይልቅ ያለእድሜህ ተራ የሆነ የወጣቶቹን የአራዳ ቆንቋዎችን መጠቀም ወጣት አያደርግህም፡ የምትሰጠው “ምክር” መሰል ዝብዝብ ፈረንጆቹ stating the obvious የሚሉት ነው፡ ስለዚህ ዕድሜህን ምሰል።
@genbaw542
@genbaw542 2 күн бұрын
እኛ ኡትዮጵያውያን በእውነት የተኖረ ልጅነት ያለን ቢያንስ አኩኩሉ ማን ሳይጫወት ያደገ አለ? በዚህስ ታድለናል።
@EshetuGatachew
@EshetuGatachew 2 күн бұрын
ወንድሜ እናመሰግናለን
@kidus5935
@kidus5935 2 күн бұрын
አዎ እነኚን ሌቦቼ አምናችሁ አስሩን አትበሉ እነሱ እንደሆን ሁሉን ሲያቲሊሉ ኖረው አልቆባቸዋል
@haregeweingirma
@haregeweingirma 2 күн бұрын
ዶክተርዬ ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል ለሰው ልጅ ያለህን ክብር በንግግር የምትገልፀው ሳይሆን እየኖርክ የምታሳየው ነው ፡፡ ከአርምሞ ሴንተር ያገኘሁት እውቀት ቀላል የሚባል አይደለም ተባረክልን፡፡ አመሰግናለሁ ፡፡
@Mebri19
@Mebri19 2 күн бұрын
Waw amazing podcast ያሬዶ ከልብ ነው የማመሰግንህ ጥሩ ነገሮችን እንድረዳ እንዳውቅ አድርገኸኛል አመሰግናለው❤
@27Dagmawit
@27Dagmawit 2 күн бұрын
Amazing podcast thank you both
@Alemye777
@Alemye777 3 күн бұрын
እንዲህ እንደቀላል ስልካችን ላይ ወይም እቤት ቁጭ ብለን ቲቪ ላይ እምናየው ውድ ነገር ስለምታቀርብልን እመሰግናለሁ::
@direadem2021
@direadem2021 3 күн бұрын
Yes tg i have this experience
@haymanotanegagregn
@haymanotanegagregn 3 күн бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ...!!!
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 3 күн бұрын
ዋው ኤላ ስወድእኮ ተባረክልን የት እንደምታስተምር አድራሻውን 🎉🎉🎉
@tizetakebede306
@tizetakebede306 3 күн бұрын
The amazing doctor eliyas!!! thanks for everything!!! 🙏❤️🙏 ትክክለኛ ሰውነትን ያስተማርከኝ! ለህይወት ያለኝን ምልከታ ያስተካከልክልኝ ! እግዚአብሔርን በስሜት ደረጃ እንዱሰማኝ ያደረከኝ ! የሰው ጥግ የሆንክ ሰው ነህ!!! ደግሞ እባክህ ሴንተራችን ቶሎ ይከፍትልን!!! meditation is must for everyone!!! thanks Yardo
@tizeta-n2z
@tizeta-n2z 3 күн бұрын
እናመሰግናለን🙏
@Petttss
@Petttss 3 күн бұрын
Eluye i want to contact u I know more about meditation and hipnosis Yaredo tebareki
@hailubayu9169
@hailubayu9169 3 күн бұрын
ረ/ፕ ኤልያስን እንግዳ አድርገህ ስላቀረብክልን እናመሠግናለን ያሬዶ!🙏🙏 እንደዚህ አይነት የምዕራቡ አለም ሳይንስን በራሳችን አገር ጥበብ አዋህዶ የሚያስተምረንን ሰው ያብዛልን።
@MESFINHAILE-w6s
@MESFINHAILE-w6s 3 күн бұрын
በ1978 አ.ም በጣም ትንሽ ልጅ ነበርኩ ካለ አሁን እንዴት አርጅቶ ለአንቱታ በቃ?
@antenehtesfayedemisse4924
@antenehtesfayedemisse4924 4 күн бұрын
እስኬዉ ኢትዮጲያ ዉስጥ የ motivational ስልጠና ከጀመሩት ዉስ አንዱ ነዉ ማለት ይቻላል
@RabiaAmel-xu4oe
@RabiaAmel-xu4oe 4 күн бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍💪💪🙏🦶🦶
@BahredinHassen-st9yr
@BahredinHassen-st9yr 5 күн бұрын
Thank you yaredo mewadu sawe
@EfremElias-p1s
@EfremElias-p1s 5 күн бұрын
Enkuan Des aleh yaredo 🎉🎉
@EfremElias-p1s
@EfremElias-p1s 5 күн бұрын
Yaredo bertalin ye Ashu fre
@ethiofynnyvideos
@ethiofynnyvideos 5 күн бұрын
Eske you are the reason why i start watching motivational videos
@asabuki834
@asabuki834 5 күн бұрын
ያሬዶ እንግዳ ጋብዘህ አንተ ረጅም ወሬ አትፍጠር እንግዳው እንዲያወራ ብቻ አድርግ ።
@Brhenyared
@Brhenyared 5 күн бұрын
እስኬው ተመልሷል❤❤❤❤
@asabuki834
@asabuki834 5 күн бұрын
እስክንድር የት ጠፍተክ 🤔 ? እናመሰግናለን ዳግም ስላመጣክልን
@mihiretmulugeta8616
@mihiretmulugeta8616 5 күн бұрын
Selam yaredo...Ato Ashenafi liyamesegnew yemifelgew sew awekachewalew...Ebakeh enagegnagnachew
@riseupethiopia2134
@riseupethiopia2134 3 күн бұрын
እንዴት ልናገኛቸው እንይላለን ስልክህን ፃፍልኝ ልደውልልህ
@AbinetAyele-t2x
@AbinetAyele-t2x 5 күн бұрын
አቶ ሙሉጌታ የሚባሉት ሰው አሁንም በህይወት አሉ
@birhanuyigzaw5389
@birhanuyigzaw5389 5 күн бұрын
ቴዲ እንደ ወንድምና አብሮ አደግ ጓደኛ ብዙወቹን ስራዎችህን እና ያለፉክባቸውን መንገዶች በቅርብ ሆኘ ባውቃቸውም ዛሬ እንደ አዲስ ታሪክህን ስታወራ ትንፋሽን ዋጥ አድርጌ ተከታተልኩት :: ቴዲየ በርታ
@bilisummaaabdullahi7491
@bilisummaaabdullahi7491 6 күн бұрын
ጋሽ ሙሉጌታ አስተምሮኛል በዛ ላይ ጎረቤት ነኝ
@hageretube8578
@hageretube8578 6 күн бұрын
1ኛ .....ቀጥሉበት ...እንደዚህ አይነት አስተማሪ ሰዎችን አቅርቡልን
@abdurhmanwariwo6557
@abdurhmanwariwo6557 7 күн бұрын
Betam astemari teacher nachew. Harar bizuchuu sewochi indezi new seeing yemiredut.
@semiraabdu9358
@semiraabdu9358 7 күн бұрын
❤❤👍👍🇪🇷🇪🇷
@MeskirHailu
@MeskirHailu 7 күн бұрын
ምን ዓይነት አገር ዉስጥ ነው ያለ ነው። የሚሠውት ሰዎች በጣም ያዝዝና ሉ።
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 7 күн бұрын
Wed Dr.Pro. Memhre Ashenafi Taye Tesem Egziabher ybarkh❤Edmena tsega ysthi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@GelanaBedada
@GelanaBedada 8 күн бұрын
Rise up & impact siminar (revolutionary human life change program) COMMENT: if possible, adda & use d/t Ethiopia language, again if you don't understand others language better if learn (I think it is not difficult when need/want from heart(kemear kemear tifaligalle? (ASHANNEFI TAYE)
@SUDES_Ax
@SUDES_Ax 8 күн бұрын
FANOS🙌😌
@SariMulugeta
@SariMulugeta 8 күн бұрын
Wooow 🎉 በጣም እናመሰግናለን ያሬድ እንኮን ደስ አለህ ይገባሃል
@tafgirma
@tafgirma 8 күн бұрын
ፕሮፌሰር ምነው ይሄን 95% subconscious ቻነል አድርገው አብይ አህመድ የተባለውን አጋንንት ከሃገራችን ቢያስወግዱልን?
@bini9983
@bini9983 8 күн бұрын
Melkam sewu 🎉🎉
@TeweleAma12
@TeweleAma12 8 күн бұрын
💥
@biniyamberhanu4269
@biniyamberhanu4269 9 күн бұрын
እውነተኛ ስንሆን ውብ ነን! ❤
@wegf6808
@wegf6808 9 күн бұрын
ትእግስት ዋልተንጉስ የስነ አእምሮ ባለሞያ አይደሉሁም ለልጆች ፍቅር መስጠት ተገቢ ነው ነገር ግን ያልሆኑትን ንግስት፣ ንጉስ ብሎ ማሞካሸቱ ካደጉ በሆላ በእድሜ እቻዎቻቸው አለመሆናቸው ሲናገራቸው እውነቱን ለመቀበል ይቸገራሉ!!