Пікірлер
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ 18 сағат бұрын
ዉብዬ ባዲሱ ቤትቺሁ ለቤቡዬ እህት ወይንም ወንድም ወለጂለት❤❤❤❤❤❤
@Adanech-l3t
@Adanech-l3t 18 сағат бұрын
❤❤🎉🎉🎉
@طيبهسعيد-ف9س
@طيبهسعيد-ف9س 19 сағат бұрын
አይ አላህየ ለኛ ለእዉነት ለስደተኞቹ ባሩችህ ከምንወዳቸዉ ቤተሰቦቻችን ካገራችን በሰላም መልሰን አሳባችንን አሳካልን አድስ አበባ ለሚሄድ ይህ ሁሉ መነፋረቅ ምን ይሉታል
@طيبهسعيد-ف9س
@طيبهسعيد-ف9س 19 сағат бұрын
አልእሱ ምን አለባችሁ እናተ መለየት ምን እደሁ አታዉቁትም አድስ አበባ አሜሪካ ሳኡድ ዱባይ ጃርመን ኮይት የሚኖሩ ቤተሰቦቻቸዉን እረቀዉ 10አመት ያስቆጠርንዉ እደት እንሁን እረ ፈጣሪ ችሁን አመስግኑ ዝም ብላችሁ አትነፋረቁ ባገራችሁ ላይ ያማራችሁን እየበላችሁ የፈለጋችሁን እያገኛችሁ ምን ጎደሉ እረ አታስጠሉኝ
@طيبهسعيد-ف9س
@طيبهسعيد-ف9س 19 сағат бұрын
ምድነዉ ለቅሶዉ አደስ አበባ ልኖሩ ይህ ሁሉ ለቅሶ ምድነዉ እረ እኛ ከሰዉ አገር በጣም ከምነወዳቸዉ ቤተሰቦቸችን ከተለያየን 10አመት አስቆጠርን እኛ ምን እንበል እናተ እደዝ የሆናችሁ
@JgjJfd-v4u
@JgjJfd-v4u 19 сағат бұрын
የመጨረሻው ሰብስክራይብ እኔነኝ ያረኩት 200k ኮግራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tinatube1983
@tinatube1983 19 сағат бұрын
ገጠርነውእዴ
@GreenAo3
@GreenAo3 19 сағат бұрын
ክረነው ተገስቶነው ጊን መሻአለህ
@meskmekerm2507
@meskmekerm2507 19 сағат бұрын
የመምህር ግርማ ተማሪዎች አደሉ ፀሉት ቤት ግድ ነዉ እንዴ ጀግኖች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹህ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 20 сағат бұрын
ወይኔ የጸሎት ቦታ እንዴት ያምራል ❤❤❤ በርቱ ጀግኖች
@مسراتانجي
@مسراتانجي 20 сағат бұрын
ስንት,ነወ,ክራዩ
@مسراتانجي
@مسراتانجي 20 сағат бұрын
ይች,ወብየ,ታሽከረክርሐለች,አዴ,ደብረዘይት,አዴ,ደቡብ,አዴ,አ,አ,አየይ,መከራህ
@ነቢሀትሙሀመድ
@ነቢሀትሙሀመድ 20 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ ነኢመተል ኢሥላም ❤❤ለኢላህኢለላህ ሙሀመድ ረሱለላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Birhane-e9d
@Birhane-e9d 21 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Filk-t7q
@Filk-t7q 21 сағат бұрын
እኔ ያስደሰተኝ የፆሎት ቤቱ ነው እግዚአብሔር ከናንተጋርይሑን
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 21 сағат бұрын
ዋዉ በጣምያምሪል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሶፈው ባትቀይሩትም ድምቀትሰጠው ክራዩእዴትቹሉት አድክፍል 15የተከፈለ ፈጣርይርዳቹ እኮንበሰላመጣቹ የምትወልዱበት ባጠቃላይየደስታ የስኬት የጤናያርግላቹ ቀጣይበራሳቹቤት
@mohamedahmd7403
@mohamedahmd7403 21 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mahlettadey2477
@mahlettadey2477 22 сағат бұрын
አሁን ይሄ የሚያክል ቤት በዚ ኑሮ ዉድነት ምን ይሰራላችኋል 1 ልጅ ነዉ ያላችሁ መጠነኛ ቤት ተከራያታቹ ብር አትቆጥቡም አይ ሀበሻ በቃ ፎቅ ላይ መኖር ትልቅ ነገር ነዉ 😅
@lilinoricucci3290
@lilinoricucci3290 22 сағат бұрын
Ye alem yadergelachu beselam nuru weledu kebedu
@Tigist-qy2ci
@Tigist-qy2ci 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደና መጣችሁ የምወዳችሁ
@Julia-p8m
@Julia-p8m 22 сағат бұрын
በርቱ ጌታ ያብዛቹ🥰🙏
@DxbDxb-vt9iz
@DxbDxb-vt9iz 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍
@YakMms
@YakMms 22 сағат бұрын
ክፉ አይንካቹ የኔ ዉዶች ስታምሩ ተባረኩ
@Asterfekadu-b7x
@Asterfekadu-b7x 23 сағат бұрын
Wwwwww❤❤❤
@ዮወርድ
@ዮወርድ 23 сағат бұрын
በስመአብ የፀሎት ቤታችሁ ከምንም በላይ❤❤❤
@ZxDdy-c7q
@ZxDdy-c7q 23 сағат бұрын
ውይ ውብየ ልጂሽ እማ ሲል ልቤ ስጥቅ ይላል ልጀ ትዝ ይለኛል
@Desi-p7e
@Desi-p7e 23 сағат бұрын
Tebareku wnet
@HayimiyouTube
@HayimiyouTube 23 сағат бұрын
ናሆም እግዚአብሔር ያግዛችሁ ለዚህ ቤት የሚከፈለው ገንዘብ ይታየኛል 🥺👍
@fatumayusuf5301
@fatumayusuf5301 23 сағат бұрын
ካሚራ አማናችሁን ቀይሩት ጭቅላቱላሂ አድርጎ ነዉ እንዴ የሚቀርፃችሁ ወይስ ፈልጋችሁት ቤቱ በደብ አልቀረፀዉም ከረፋፋ በለዉ ባካፋ 😂😂😂😂
@RozaYimer
@RozaYimer 23 сағат бұрын
Kal furtue
@user-qf4gw3ls7
@user-qf4gw3ls7 23 сағат бұрын
♥️🥰
@MelesTsegaye
@MelesTsegaye 23 сағат бұрын
ማርያምን እደኔ ያለቀሰ 😭😭😭😭😭😭
@Desi-p7e
@Desi-p7e 23 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤bexam new yemi wedachu wnet
@mdkh8283
@mdkh8283 23 сағат бұрын
❤❤❤❤
@Desi-p7e
@Desi-p7e 23 сағат бұрын
Yenee wudochi min largach wnet
@YeshiTashoma
@YeshiTashoma 23 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@אלגנשאלגנש
@אלגנשאלגנש 23 сағат бұрын
አይ የራሳችሁ ቢሆን ጥሩነበር
@WeyraTube
@WeyraTube 23 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ናሂ እና ውብዬ እንኳን ደስ አላችሁ❤👍
@saadasadada505
@saadasadada505 23 сағат бұрын
ማሻ፡አላህ፡ደስ፡የሚል፡ቤተሠብ
@N33Natty
@N33Natty 23 сағат бұрын
በዚገዜ፣አዲስ አበባ ፣እቤት ክራይ አይከብድም ፣በዚ ኑሮ ውድነት።በሰላም በጤና ኑሩበት።
@ኤልዳናኮቻ
@ኤልዳናኮቻ Күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ነሄ እና ዉብዬ የስላለሴን ሰእል አድኖ ከሁሉም በላይ ስቀሎት
@ነቢሀትሙሀመድ
@ነቢሀትሙሀመድ 21 сағат бұрын
😂😂😂😂አይ አለመታደል ሰውእደት ለሥእል ይሰግዳል ያምም ደረጃአላቸው😂😂😂😂😂😂
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Jffuyfcvxhv
@Jffuyfcvxhv Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኛ ስደት ያልነው ምንያልን እናሌቅስ ሆይ ጉድ እኮነው
@طيبهسعيد-ف9س
@طيبهسعيد-ف9س 19 сағат бұрын
እረ በጣም ይህ ሁሉ ለቅሶ ምን ይሉታል ምን አለባቸዉ የመለየትን ልክ አያዉቁትም መለየት እድህ አይደለም
@maryelove7751
@maryelove7751 Күн бұрын
ወይኔ የፀሎት ቤታችሁ ሲያምር በጌታ ግን ዉቤ የአጋዝት አለም ስላሴ ስዕል አድኖ ከላይ ነዉ የሚሆን መሬት አይደረግም አዱን ከኪዳነምህረት በላይ አንዱን ከእመቤታችን በላይ አድርጊዉ እንኳን ሰላም መጣችሁ የምወዳችሁ።
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd Күн бұрын
በጣም ደሥ የሚል ሠፊቤትነው ልጃችሁንም አላህ ያሣድግላችሁ የፍቅር የሠላም የሢሣይ ቤት ያድርግላችሁ ማሻአላህ ብያለው ውብዬ❤❤❤🎉🎉🎉
@astarastar8431
@astarastar8431 Күн бұрын
Ftaern.ymesejn.kezekn.belayn.ybltn.ysetachun.btaemn.nwen.ymaemrwen.
@Sarasara-qr8pu
@Sarasara-qr8pu Күн бұрын
❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉🎉