Пікірлер
@BurthukalBurthu
@BurthukalBurthu 5 күн бұрын
የኔ መሽኮርመም ምን ይሉታ😂😂😂
@amaamm-b5j
@amaamm-b5j 16 күн бұрын
ቃለህወት የሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢❤
@እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ
@እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ 16 күн бұрын
እባካቹ እህት ወንድሞቼ ሆይ አገናኙኝ ተባበሩ እባካቹ 🥲🥲
@እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ
@እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ 16 күн бұрын
ይቅርታ እኔ ላገኝህ አልቻልኩም እባክህ ወንድሜ ስልክ መልስህኝ ከይቅርታ ጋር 🙏🙏
@estifo2239
@estifo2239 14 күн бұрын
ሰላም ቤተሰቦቼ በተለግራም አናግሩኝ t.me/haile_gebriel_tube_bot
@እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ
@እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ 16 күн бұрын
አሜን አሜን 🤲 ቃለህዎትያስማልን ፀጋውን ያብዛላልህ ወንድማችን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏
@kwkw2678
@kwkw2678 25 күн бұрын
አሜን አሜን ለች ያደረሠ አምለክ ለሁለችንንም ይድራስ አምለኬ ምን ያራለክልኝ አለ ለኔ ከብዙው አንዱን ልማስክር ሁሌ ማታነቅ ያስማኘኛል በሃር ማግበት ማርዝ ማጠጠት በቀ ትንሺ ስነደድ እንዲ ነበራ ያሚያስማኛኝ ግን በምክንያት አደነኝ ማጨረሸ ለይ እራሴን በቢላ እደርድ ከታኛሁበት ቦታ ቀሠቀሠኝ ሊለም አነሠሁ ልክ አገቴን ልቆርጥ ሠስጠገ እነቴ ነቅታ አደነችኝ
@YezinaGashaw
@YezinaGashaw 25 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማል አባታቸን
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ሥላሤሥላሤ
@ሥላሤሥላሤ Ай бұрын
ቃለህወት ያሠማልን ወድም የሆነ ነገረ ተባበረኝ እኔ ሁል ጌዜ እራሤን ያማኝል መሀል አናቴን ነው በሥክል ሥለሜታሠር እባክህ ተባባበረኝ
@HelyadaAbraham
@HelyadaAbraham Ай бұрын
Egziabher hoy lene hatiyatejawa sew bemn tegibare yqir tilej yhonal gin Sile semaetat xadqanat kidusan abatochachin bileh lene lequshasha behatiyat yetechamaleqech nefsen Be xadiqu abune hara dingl yiqr belej Amen
@AwetGebrmedihn
@AwetGebrmedihn Ай бұрын
❤❤❤
@srdinbe3315
@srdinbe3315 Ай бұрын
ቃለ እህወት ያሰማልን አባታችን በእውነት እኔ ራሱ ሁልጊዜ ጥያቄ ነው የሚሆንብኝ እና እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fredoseMeskrme
@fredoseMeskrme Ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታክ ወድማችን እኔ ያስቸገረኝ ህልሜ ያሰርያ ልጅ በሰራ ቦታያ ቆሻሻ ስጥል ነው የማየው እና ክፍል ሀገር ነው የሚታየኝ ምድነው በጣም ግራ ገብቶኝ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Ай бұрын
❤❤❤
@Fatin-gx8un
@Fatin-gx8un Ай бұрын
Ena.bale.tidar.negi.gin.hatat.number.yemimsleg.ahun.temarku.kale.hiwet.yasemalin
@21MG12-ir8zi
@21MG12-ir8zi Ай бұрын
❤❤❤
@21MG12-ir8zi
@21MG12-ir8zi Ай бұрын
❤❤❤
@TgLebanon
@TgLebanon Ай бұрын
ክብር ይስጥልን
@MadEna-s3i
@MadEna-s3i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AdyamTadesse-z8t
@AdyamTadesse-z8t 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ😢😢😢
@sebilegetanehsebilegetaneh3304
@sebilegetanehsebilegetaneh3304 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏 እህታችን በርቺ
@hailehirut2024
@hailehirut2024 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن 2 ай бұрын
በአንድ ሱባኤ ብዙነገሮችን መጠየቅ እንችላለን???❤❤❤
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችነ
@FMo-iw6vu
@FMo-iw6vu 3 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@turumbamedia-5785
@turumbamedia-5785 3 ай бұрын
Kale hiwot yasemaln
@HelenMulash
@HelenMulash 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን
@HelenMulash
@HelenMulash 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HelenMulash
@HelenMulash 3 ай бұрын
ሰላም መምህር ወተሰንበት እባላ ለሁ እና እኔ በህልሜ። ጉረቤታችን። ነበረች አሁን በህይወት የለችም። ከሞተች ቆይታለች ብህልሜ መጥታ ከነሱቤት ህጀመስሎኝ እና እኔ ሰቅፌስገናኛት። እሳግን ዝምብላታየኛለች ትኩርብላ ታየኛለች። እና በእጆ ቡናይዛ ታፈይልኛለሽ ትለኛለች መምህር። መድነው?
@ay-3LMM
@ay-3LMM 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ናፍቀኸናል
@Hana-3838
@Hana-3838 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 3 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🙏🙏 እኔ በዛሬው እለት ያሀለመኝ ህልም ልንገርህ ፀይም ህፃን ልጅ ኑሮኝ ይመስለኛል የህፃኗ መልክ ብዙም አልተከሰተኝም ግን ሌባ ወስዷት ይመስለኛል ባለቤቴና እኔ ህፃናችን ተሰርቃብን እያልን ለሰው እናወራለን ከዛ ደሞ ከሆነች ወፉራም ሴትዮ ጋር መንገድ እየሄድነ ይመስለኛል የመንገዱ ዳር ዳረ አረንጓዴሳር አለበት ጤዛ ይኖረው ይሆን እየተሳቀቁ ስሄድ ቀጭኑ መንገድ የዱር አራዊቶች ሰገራ ወዳድቆበታል እህህህህ እያልኩ እየተሳቀቁ እራመዳለሁ ሴትዮዋ ዞር እያለች እያዬችኝ በፊት ለፊት ትሄዳለች እንዳ እንዳልኩኝ ነቃሁ። ጧት ሻወር ወስጄ ለፀሎት ስቆም በጣም እየተጨነኩ ምን አይነት ሀጥያት ሰርቼው ይህን ያሀለመኝ እያልኩ ፀሎቱን ከልብ ሳላዳምጠው ጨርሼ ወደ ስራ ወጣሁ አሁን ሰውነቴ ሁሉ በጣም ከብዶኛል ሀጥያቴ ሰማይ ደርሶ ይታየኛል ግን ምን ሰርቼነው ብዬ ሳስበው የሰራሁት ሀጥያት ምንም አይታወቀኝም
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣልን ❤️
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 3 ай бұрын
ወንድማችን በእልም እብድ ሰው ሳስድደን ማየት ምንድነው??
@HhfvfGjrbf
@HhfvfGjrbf 3 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሄር ይብዛላችሁ የኔ ጥያቄ ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ ሰዎቹ ስለሚጠሩኝ ሙያዬን ስሰራ ነዉ የምዉለዉ ታዳ እዴት ነዉ መሆን ያለብኝ ቀን 5 ሰአት ተነስቼ ማታ 4 ሰአት ድረስ ሰዎች ከጎኔ አይሄዱም እዴት ነዉ ማድረግ ያለብኝ ሱባኤ መግባት በጣም እፈልጋለሁ በሱባኤ ሰአት ዉሀ አይጠጣም እዴ ሱባኤዉ እስኪያልቅ ድረስ በጣም ስለምፈልግነዉ መልሱን አደራ መምህር ስለጥያቄዉ በጣም ይቅርታ እላለሁ በእግዚአብሄር ስም
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 3 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ❤❤❤❤❤ ይገርማል አንድ ማቀዉ ነገር አልነበረምአሁን ግን ብዙ ተማርኩ በቃ ላገባ ወሰንኩ😢
@TgLebanon
@TgLebanon Ай бұрын
ልክ እንደኔ እናገባለን አይዞን
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Ай бұрын
@@TgLebanon አወ ዉዴ ፈጣሪ እሱን ሚፈራ መልካም ሰዉ ይስጠን
@BurthukalBurthu
@BurthukalBurthu 5 күн бұрын
ግን የለም😢😢😢
@Munakassa258
@Munakassa258 3 ай бұрын
Where is my comment
@user-nc9pb9rs1j
@user-nc9pb9rs1j 3 ай бұрын
ebakachu ye memhir tesfayen silk tsefuleg
@selamtesfaye4170
@selamtesfaye4170 3 ай бұрын
Ene erasachew memhir girma siyatemkugne new yayewut Bemehalachin ginb ale ena kefite degimo yehone sew ale esun asalifew tsebelun jerbay lay sirechut wedekugne keza wederase simeles setan new bilew alugne
@Hana-3838
@Hana-3838 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 3 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን በርታልን ወንድማችን ለ ቀሲስ ሄኖክም ዕድሜ ጤና ያድልልን ቀጥልበት በርታልን 🎉🎉🎉❤
@እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ
@እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ይወቴ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን እና አባት እኔ ያለሁት የሰው ሀገር ነው በጸሎታቸዋል
@እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ
@እናቴአርሴማቅደሚልንበመገ 3 ай бұрын
🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 3 ай бұрын
ወንድማችን, እኔ ብዙ ጊዜ መኪና እና ዕብዲ ሰው ያብርረኛል ምንድነው????