ፍትህ ለሄቨን
12:14
Ай бұрын
ጤናችን በቤታችን
13:54
የውሃ ኬክ አሰራር
9:45
ሽሮ ማስፈጨት ቀረ
13:39
Пікірлер
@tsigeredawolde5621
@tsigeredawolde5621 13 сағат бұрын
❤❤❤
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 14 сағат бұрын
🍁🌿🍁 ሜሉዬ፣ እጅሽ ይባረክ 🍁🌿🍁
@saaa9448
@saaa9448 14 сағат бұрын
አለባበስሽን ሳይ ደነገጥኩኝ እሳ እደዚ አይቸሽ ስለማላቅ ነው መሰል
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 14 сағат бұрын
ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ምግብ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 14 сағат бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ በቪዲዮ እንደተጠቀማችሁ ተስፋ አረጋለሁ በአዲሱ ቻናሌ በባለሙያዎች እየተረዳሁ በተሻለ ስራ ለመምጣት ጉድ ጉድ እያልኩ ነው እናም ከወዲሁ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትተባበሩኝ በትህትና እጠይቃለሁ❤❤❤ የቻናሌ ሊንክkzbin.info/door/DqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA?si=kNLtJ0FSuOfFibDG
@nanigebru6212
@nanigebru6212 14 сағат бұрын
ሜሊዬ ሰላም ነው ያለፈውን ኮመንት ሄደሽ ካላነበብሽው ላኮርፍ ነው ሜሊዬ ስለ እርጎው እኔ የምገዛው ሸክላውን ስለምወደው ነበር አሁን ገና ገባኝ ጥቅሙ አመሰግናለሁ❤
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ Күн бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽በጣም አስተዋይ በአለምሞያ ሜሉ ትልቅ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ Күн бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🎂
@Gigig-p3l
@Gigig-p3l Күн бұрын
Kbewu baigebas wede
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Күн бұрын
@@Gigig-p3l ይቻላል እንደፈለግሽ መስራት
@alialzabbi7662
@alialzabbi7662 Күн бұрын
Waweeeeeee👌👌👌
@RozaS-jv9mt
@RozaS-jv9mt Күн бұрын
በናትሽ የቸኮሌት ክሬም አሰራር አሳይኝ ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 22 сағат бұрын
ይህው ሊንኩkzbin.info/www/bejne/hXbFdHx5gd19rq8si=9gKzXxRkloi5Nec6 የጾምም አለልሽ ግዜ ሲኖርሽ ገብርሽ እይው
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Күн бұрын
🙏🙏👍
@hiwilove19
@hiwilove19 Күн бұрын
ሰላምጤናስጥልኝ
@yayaahmed9050
@yayaahmed9050 Күн бұрын
ምነው የኢትዮዽያ እናቶች ጥቁር አዝሙድ የቱ እንደሆነ ለልጆቻቸው አያሳዩም አያስተምጉም ማለትሽ ነው ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Күн бұрын
@@yayaahmed9050 ጥያቄ ስጠይቀኝ ባረኩት እና ባልኩት ነገር ላይ ብቻ ይሁን ጥያቄው ምክንያቱም የኔ ሀላፊነት ለማረገው እና ለምናገረው ነገር ብቻ ነው ።አንተ በጠረጠረከው በገመትከው ባሰብከው ጉዳይ ተጠያቂው አንተ እንጂ እኔ አይደለሁም ።ስለዚህ ያላልኩትን ነገር አጠይቀኝ
@tsigeredawolde5621
@tsigeredawolde5621 Күн бұрын
በጣም ትክከል ነሸ ሚሊ አመሰግናለሁ
@Gehelenmariam
@Gehelenmariam Күн бұрын
የሜሉ ቤተሰቦች ደምሩኝ
@FetiyaAhmed-g6s
@FetiyaAhmed-g6s Күн бұрын
ፓስቸራይዝድ የተደረገ ወተት አይሆንም?
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 Күн бұрын
የመዳም ቀመሞች ኑ ስሙ ኮተት አትሰብስቡ እጥር ምጥን ያለች እቃ ግዙ
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 2 күн бұрын
ሜሉዬ የእኔ 911 ተባረኪልኝ
@kedijayousuf787
@kedijayousuf787 2 күн бұрын
Wow gerume new
@tigistgirma575
@tigistgirma575 2 күн бұрын
You are funny 😂❤❤
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 2 күн бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@Huluselam-hx5hp
@Huluselam-hx5hp 2 күн бұрын
ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ ዛሬ ብዙ ቪዲዬችሽን አየሁት በጣም ወደድኩሽ ብዙ ቪዲዎችሽን ያየሁበት ምክንያት የት አገር ይሆን ያለችው ብዬ ለማወቅ ነበር ግሪክ እንደሆሽ ተረዳሁ አንድ አገር ብንሆን ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሄር ሁሉን አሞልቶ ሰቶሻል አቤት ተገርሜያለሁ አሁንም ይጨምርልሽ ያብዛልሽ እሰከነቤተሰቦችሽ ተባረኪ መፀሀፍ ቅዱስ ምሳሌ 30 አንብ ቢ ያቺ ሴት አንቺ ነሽ
@tigistgirma575
@tigistgirma575 2 күн бұрын
I love you yena konjo .betam new des yemteyin balemoya.Gata eyesus berek yadergesh kene batesebochesh .ena enkon meskel alamnebetem alakeberem gin anchen selemewedesh esk mechereshaw ayehosh .Gata yechemerelesh .❤❤❤
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 2 күн бұрын
ሚልዪ:የኔ:ቆንጇ:እቃ: መጣል:አለወድም::ነበር: ❤እድሜ:ላንች: Donate አደረግሁ:እያሳስተልኩ:❤ ነው:መዳህኒለም: ይባርክሽ.
@Amsale-b3e
@Amsale-b3e 2 күн бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ አመሰግንሻለሁ
@KingMan-hc6jp
@KingMan-hc6jp 2 күн бұрын
❤❤ , 😂
@AsratWolde-u3i
@AsratWolde-u3i 2 күн бұрын
ምግብ መሰራት ካቆሙኩት 10 ዓመት ልሆነኝ ነው፤ ወንድ ነኝ ግን ምግብ አርፍ አድርገ መሰራት በጣም ነው የምወደው፤ እግዚአብሔር ካለ ምግብ መሰራት ስጀመር እችን ለየት ያለችውን ምግብ ለመሰራት ወስኝያለው፤ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ባለሞያ ነሽ።
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 2 күн бұрын
Thank you sweetheart.
@meseretgebremedhen8037
@meseretgebremedhen8037 2 күн бұрын
ወይ ሀበሻ እቃ መጣል አንወድም ጥሩ ብለሻል ብዙጊዜ አንዳድ ሰው የያጉርት እና ያይስክሬም እቃ የሚያስቀምጡ ሰወች አይቻለው እኔም እዳቺ ታዝቤ አለሁ እዳልሽው እንግዳ ሲመጣ ምግብ ለመስራት ሲፈልግ እነሱን እቃ ስያይ የተአንቺን ማንነት በጣም ይቀንሳል እዳልሽው እቃ ሲበዛ ለይታም ደስ አይልም በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ተባረኪ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 күн бұрын
ሜሊዬ ዛሬ ገደልሽኝ በሳቅ የድስቱ መውደቅ የእኔ ኩሽና ነው 😂
@le1785
@le1785 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 2 күн бұрын
Here we go again….
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 күн бұрын
ክበርልኝ ዴቭ
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 2 күн бұрын
@@Mellyspicetv ስውን እኮ በፎንቃ ጨረስሽው
@NesaiArusi
@NesaiArusi 2 күн бұрын
Enamsgnalen yena web❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 күн бұрын
ክበሪልኝ የኔ ውድ
@saaa9448
@saaa9448 2 күн бұрын
የዛሬው እኔን አይመለከትም ምክኒያቱም እደዚህ አይነት ክችን የለኝም 😂😂😂 አንድቀን ይኖረኛል ብየ ግን አየሁት አይ ምኛት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 күн бұрын
ዋናው መመኘት መጣር እና መጸለይ ነው ሁሉ በግዜው ይሆናል የኔ ውድ
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 2 күн бұрын
ጠላ አጠማመቅ አሳይኝ እባክሽ ሙሌት ወይ ቅደም ተከተሉን ንገሪኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 күн бұрын
@@emushfikadu-ec3hn የትኛውን አይነት ልንገርህ የደረቆት ነው ወይስ ፊሊተር ወይስ ቀላሉን ነጭ ጠላ ምረጪ እነግርሻለሁ ደግሞ ለጠላ ውጪ ሀገር የምትኖር ከሆነ ግን ነጭ ጠላ ይቀልሻል።ለማንኛውም ምርጫሽን እጠብቃለሁ
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 2 күн бұрын
@@Mellyspicetv ደረቆት
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 2 күн бұрын
ሜሉዬ፣ የኔ ምርጥ ባለሙያ፣ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልሽን፣ ብርክ በይልን!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 күн бұрын
አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ስለምሰጡኝ ፍቅር ከልቤ እያመሰገንኩ አዲሱን ቻናሌን ሰብስክራይብ እንድታረጉ በትህትና እጠይቃለሁ❤ kzbin.info/door/DqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA?si=CKMXSfjaQeLmeogo
@RoziiRoozii
@RoziiRoozii 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@MonaMona-ir9xw
@MonaMona-ir9xw 3 күн бұрын
❤❤❤😢😢
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ሜሊ❤❤❤
@Fkr-d7m
@Fkr-d7m 4 күн бұрын
Thank you betam new yemtmechiw, berchilign!!!
@EtsegenetegidaworkAmanuel
@EtsegenetegidaworkAmanuel 4 күн бұрын
I LOVE IT 👌👌👌
@hirutassefa398
@hirutassefa398 4 күн бұрын
ጐበዝ. ቀንጡ አድናቂሽ ነኝ
@Kalam-r2n
@Kalam-r2n 4 күн бұрын
Wow bxame balemoya neshii berchii yena sate weyzero❤❤❤
@ogbaghebrielrahel2212
@ogbaghebrielrahel2212 4 күн бұрын
💯🥰🥰
@TigistSahle-fi8jc
@TigistSahle-fi8jc 5 күн бұрын
💚💛❤️
@messya7125
@messya7125 5 күн бұрын
@melestesfay5687
@melestesfay5687 5 күн бұрын
እንዴ ሴት የሆነ እቃ እማ ዘናጭ ነው የወንድላጤ ቤት አያስመስልም እንዲያውም ዝብርቅርቅ ነው የወንደላጤ አንድቀን ሄዶ አንድ ይዞ ይመጣ ሌላቀን ሌላይዞ ይመጣል
@yoditetearekegn5514
@yoditetearekegn5514 5 күн бұрын
wow its looks good