Пікірлер
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 13 сағат бұрын
Nefes,yemare,memeherachen,beABEREHAM,beyesak,beyayekobe,ategeb,yasekemetelen
@SenduArage-ho5ip
@SenduArage-ho5ip 21 сағат бұрын
Egzeabher ytbekwot!
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 2 күн бұрын
እልልልልልልልል❤❤❤
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 3 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በፀሎት አስቡኝ❤❤❤
@AmsaleTekola
@AmsaleTekola 3 күн бұрын
አባ ተክለሐይማኖ ጻድቁ ወደ ቤቶት ከገባሁ ቀን ጀምሮ ቤቴ በበረከት ተሞልቷል😂🎉 ፡ፀጋ በረከቶት ዘውትር አይለየኝ አሜን።
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 4 күн бұрын
አባታችን ጤነኛ ናቸው?
@birukkenaw2207
@birukkenaw2207 5 күн бұрын
መምህር ዕድሜህ ይርዘም
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 5 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@Birhannadew
@Birhannadew 5 күн бұрын
በጣም ያምራል ግን የከበሮ ክብር ቢጠበቅ ደስ ይላል
@BouzaDagne
@BouzaDagne 5 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@GantaGanta-y7r
@GantaGanta-y7r 5 күн бұрын
Waaqayyoo isin haa ebisuu bayee namatti tolaa ani kee isini jalatti hirmaachuu barbadaa
@lamesgnadrashotlamesgnad-jf5dm
@lamesgnadrashotlamesgnad-jf5dm 6 күн бұрын
Rip
@getwud6518
@getwud6518 6 күн бұрын
I have big respect for you, brothers. I plead to God to offer you more health and blessings. I don't know more than you but i feel that the only solution is to wipe out the ethnic based politics. It is what it attacks us from both inside and outside.
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 6 күн бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በተሰጣት ፀጋ የተከበረች የተመሰገነች ትሁን ፍቅርዋ አማላጅነትዋ አይለየን ቅዹሳን መላዕክት ፃዽቃን ሠማዕታት እንዸየ ክብራቸው በተሰጣቸው ፀጋ የተከበሩ የተመሰገኑ ይሁንልን ወንድሞቻችን አባቶቻችን ሆይ እስኪ ነገርን እንተው እንዲህ ተባባሉ መባባል ለምናመልከው አምልክም ለቤተክርስቲያንዋም ለምዕምኗም ምን ያስደስታል😭😭😭 እባካችሁ ልዩነትን ትተን አንድ እንሁን ጠላት ዲያብሎስ እንዺህ ስንሆን ይበልጥ እየሰረገ ኃይማኖታችንን እንዳያጠፋብን ይልቅ ትብብርን የርሱ ግብር አስፈጻሚዎችን ይበልጥ ቤታቸውን ሰርተው በላያችን የባሰ እንዳይመጣብን እናንተ መልካሞቹ እባካችሁ ክፍተቱን ተቆጣጠሩ መከባበር ፍቕር ፈጣሪ አምላካችን ይሙላላችሁ እኛ ምዕምናን በእናንተ እየተጨነቕን ነው የካህናት አለቃ ጌታችን አምላካችን እግዝዕነ እየሱስ ክርስቶስ የቤተክርስቲያን ዕራስ እናንተን መርጦ የሰጠን እኛን ኃጢያተኞችን በንስሃ አጥባችሁ በሥጋ በነብስ እንድንድን ነው እናንተ እንዲህ እየሆናችሁ እኛ ወዼት ነው መግቢያችን እኛም እኝፀልያለን እናንተን እንዲምርልን መንግስት አንድ ናት ለዘላለም የማታልፍ ይህችኛዋ ቀሪ ፈራሽም ናት በቤተ መቅደስ በቤተ ክህነት የተሰገስጋችሁ በተመረጡት የሌዋዊ ልጆች መሀል የበግ ለምዽ የለበሳችሁ እንዲህ ፍፁም የሠማያዊ መንግሥት አገልጋዮችን እያመሳችሁ ያላችሁ ግዜ የሰጣችሁ ይሄ ግዜ ሳይከዳችሁ ወይ በንስሃ አልያም በፈለጋችሁት ከቤተ መቅደሱ ከቤተ ክህነቱ በፍጥነት እራሳችሁን ለዩ ትዕግሥቱ የዘላለም የሆነ አምላክ አንድ ቀን እያየን እየሰማን ማብቂያችሁን ደግመን ደጋግመን በዕልልታ በምሥጋና እናያለን ጀምሯል እያየንም ነው ሳይረፍድ በትሩን ሳይዘረጋ በንስሀ ተመለሱ አባቶቻችን ወንድምቻችንም እስኪ ተወት አድርጉት ከአፍከአፍ አትጠባበቁ የተንቕሁ ባሪያ ነኝ እኔአንዽ ጭንጋፍ ይህንንማለት አይገባኝም ነበር ይፍቱኝ ምንላዽርግ እንደልቤ ተኝቼ የምነሳ እናንተ ስለእኛ ሌት ተቀን የምትፀልዩልን የእግዚአብሔር መንግሥት አገልጋዮች መሃል ይህንን ሳይ አልችል ብዬ ነው ማሩኝ ይቅር በሉኝ በእናንተ ሥም ገብተው ለዚህ ሁሉ ያደረሱንን ግን ሁሌም ወደ ልባቸው እንዲመልስ ያለበለዛ በወደደው እንዲለያቸው ፀሎቴ ነው
@gonffaYado
@gonffaYado 7 күн бұрын
የምን ግዴታ ?
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 7 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN ZMARE MELAKTI YESMALNA ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@user-wf7ce1yd7e
@user-wf7ce1yd7e 7 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ አዲስ አበባ አራት ኪሎ ቤተ ክህነት እያሉ ምን ይሰሩ እንደነበር እስቲ ጠይቋቸው እንዲህ አይነቱ ማጭበርበር ጥሩ አይደለም
@degolabraha9972
@degolabraha9972 7 күн бұрын
ፍጡነ ረድኤትን እናመሰግናለን የተዋሕዶ ድምፆቻችን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 7 күн бұрын
ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ድንቅ የተዋሕዶ ዕንቁዎቻችን ኢትዮጵያ ያሉ አባቶች ተብዬ ለጨለማው የተሸጡ ናቸው መከተል የምንችለው ገዳማት ላይ ያሉ አባቶች ብቻ ነው እግዚአብሔር ይመልከተን በቃችሁ ይበለን
@marysam9193
@marysam9193 7 күн бұрын
ሊቁ ታላቁ አዉነተኛዉ ሰዉ ፈንታሁን ዋቄ ዝቅ ብለን ከብር ለአንተ ይሁን እንላለን
@marysam9193
@marysam9193 7 күн бұрын
ብጹህ አቡነ አብርሃም ይቅርታ አድርጉልኝና ሃላፋነታችሁን ባለመወጣታችሁ እኮ ገዳማት የበቁ አባቶች ምእመነኗቿ ቤተክርስትያኒቱ በየ እለቱ እኮ እየጠፋ ነዉ ባልሰማ ባላየ እያለፋችሁ ነዉ ጭረሽ በግልጽ ጸረ ኦርቶዶክስነታቸዉንና ከመናፋቃን ከአህዛብ ጋር መስራታቸዉ ጸሃይ የሞቀዉ ህዝብ ያወቀዉ ሆኖ እያለ እናንተ ከማዉገዝ ይልቅ በሰልጣን እያንበሸበሻችኃቸዉ ነዉ ቤተ መቅደሷን እያረከሳችሁ ህዝብን ግራ እያጋባችሁ እስከመቸ ትቀጥላላችሁ ፈጣሪ ቤትህን አጽዳ ቤትህ ቆሽሻለች መንጋህ ሰብሳቢ አጥቷል ቤተመቅደሶችህ ተዘግተዋል አገልጋዮችህ እነደ ችቦ ነደዋል እነደ እንስሳ ታርደዉል ቶሎ ና ፈጣሪ ቤትህን አጽዳ!!!!
@kelemubezabeh-xy5jv
@kelemubezabeh-xy5jv 7 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን : የእውቀት ጥግ!!! እንደ እርስዎ ያለ መምህር እግዚአብሔር ስለሰጠን ኢትዮጵያውያን እድለኞች ነን!!!
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 8 күн бұрын
የቀኖና ምንጭ መጽሀፍ ቅዱስ መሆኑን ዛሬ መምህር ሲናገሩ አወቅሁ። እግዚአብሔር ይመስገን !!! ይሄ ከሆነ ዘንዳ ቤተክርስቲያኒቱ የቄሳርን መንገድ እየተከተለች አይመስላችሁም ???? አትናገሩኝ ፣አትተቹኝ እያለች ከሆነ ብዬ ነው።
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 7 күн бұрын
💚💛❤🤝
@apliwosdamtew7242
@apliwosdamtew7242 8 күн бұрын
ሰላም መምህር የኔ ጥያቄ የቤተ ክርስትያን ሎጐ ላይ ከጎን እና ከጐን እባብ አለ ትርጉሙ ምንድን ነው
@YyYy-xl7pn
@YyYy-xl7pn 9 күн бұрын
አሜን
@tilahunalemu9574
@tilahunalemu9574 10 күн бұрын
መልካም ትንታኔ ለታሪክ የሚቀመጥ
@TiToElashry-f1y
@TiToElashry-f1y 10 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ስለነሱ እኔ እርስ ፍርስ ምን ግድ ነው ሆሆ
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 11 күн бұрын
ዘር መልእክት ያሰማልን ያላችሁት መልእክት ገቡታችሁ ነው ዘር ብቻ የቸብቸቦ ይንስሀመዝሙር አዘውትረን ብንሰማ
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 11 күн бұрын
በቃ ብለን ቢበቃ ምናለ
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y 11 күн бұрын
ልብና ልቦና ይጠዎት
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤i respect u
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 12 күн бұрын
ቂም ለማንም አይጠቅምም!!!
@lidyaasalefew4057
@lidyaasalefew4057 12 күн бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ እውነት ነው የናፈቀን ሰው እግ/ር በሠጠው መብት መኖር አቃተው
@abisinya117
@abisinya117 13 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤
@DhainyCell-q2j
@DhainyCell-q2j 13 күн бұрын
ስለአንተ ምን ብሎ መግለፅ ይቻላል እንዲያው በደፈናው ሺ አመት ያኑርህ ለትውልድ ትጠቅማለህና መምህር ---
@bayoushmekuria2897
@bayoushmekuria2897 13 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ መምህር! ሰው ሆነን እንድንገኝ ስለ እውነት የቆምክለት አምላክህ ይርዳን።
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 13 күн бұрын
ጅምላ ፍረጃ ይቅር ይህም ዘረኝነት ነው። ስብዕና ይቅደም!!!
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 13 күн бұрын
ሁሉ ተራውን ይጠብቃል እንጂ የሚተርፍ ሰው ሊኖር ይችላል ወይ???
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 13 күн бұрын
ውህድ ዘርን የሠረዘ አረመኔነት አይሆንም ወይ???
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 13 күн бұрын
እያገቱ አረመኔዎች በጅምላ የሚያፀድቅ ዘረኝነት ሠይጣናዊ ነው በአጭሩ።
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 13 күн бұрын
አወን ህገ መንግሥቱ ነው የሚያጨራርሰን። በጅምላ ዘረኛ አያዘልቅም። ከሁልም ዘር ክፉም ደጋግም አሉ። ደጉን ወደ አረመኔነት ማሸጋገር ነው።
@elyasbeyene5262
@elyasbeyene5262 13 күн бұрын
Kesis ante yefelegehn bel öene and neger lngerh. yeetihopia ortodoksn lielnana kbr yawaredat motna elkit sayhon hod aderu ena awrto aderu new
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 13 күн бұрын
መመሪያ ጥቅምና ጥቅም በመንግሥት አረመኔነት አይደለም ወይ???
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 13 күн бұрын
የኢትዮጵያ ምሽግ ሁለቱም አርበኞችና መከላከያ ናቸው እንጂ ሁለቱን ማጨራረስ ማለት ራስን በራስ ማጨራረስ ጭምርም ነው።
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎት ዕውነቱ እሱ ነው።
@AbigiyaAbigu-ex9ln
@AbigiyaAbigu-ex9ln 13 күн бұрын
እውነት በእውነት መንገድ የቆመ ጀግና፡፡
@solomonleopard
@solomonleopard 13 күн бұрын
መምህር ፋንታሁን አግዚያብሔር ይባርክህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ::..አሁን እየመጡ ያሉትንም ሆነ ባለፉት 50 አመታት ያለፉትን ነገሮችን የምረዳበት ሁኔታ ላይ ከመፅሀፍ ንባቤ ጋር ተዳምሮ ሙሉ እይታ እንዲኖረኝ ረድተኽኛል። እኔም በአቅሜ ደግሞ ለሌሎች አካፍላለው!!.. ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው።
@fikademariam4559
@fikademariam4559 13 күн бұрын
ከእግዚአብሔር የተሰጠ ምርጥ አንደበት እና እግዚአብሔርን የሚከተል አስተሳሰብ ።
@Rachel-sm1ny
@Rachel-sm1ny 13 күн бұрын
🙏🙏🙏
@SamiraSamiraitompia
@SamiraSamiraitompia 13 күн бұрын
❤❤❤