Пікірлер
@mimilaeth4513
@mimilaeth4513 3 сағат бұрын
የነቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳዉ ሰንበሌጥ
@cornerinfo7527
@cornerinfo7527 21 сағат бұрын
keep it up
@omerhairedin7435
@omerhairedin7435 Күн бұрын
ምርጥና ግልጥ ያለ የማስረዳት ችሎታ ደስ እያለ ሚደመጥ👍 ሳላደንቅ አላልፍም
@yonaslegess1744
@yonaslegess1744 Күн бұрын
ላብ ካልወጣን የሰራን አይመስለንም 10 -20 ደቂቃ በቀን ብንሰራ በጣም ጥሩ ነዉ
@zelalemzekiwos2091
@zelalemzekiwos2091 2 күн бұрын
ቁሜት መቀነሻ ስራልን
@MekedesBerhanu-Denbulo
@MekedesBerhanu-Denbulo 2 күн бұрын
Congratulations Lozi Keep up the good work Rediye
@BinGetBin
@BinGetBin 3 күн бұрын
ሎዛ፣ የኢትዮጵያ ኩራት!❤ ብስለትሽ !!!
@Kuke36
@Kuke36 4 күн бұрын
Tebareku
@mikurabe
@mikurabe 4 күн бұрын
God bless loza our hero. congratulation as well. may favor of God shine over you . am proud redi.
@user-qf7yz7iq1o
@user-qf7yz7iq1o 4 күн бұрын
እንኳን አምለክቨ እረዳሽ ይቀጥላል ይጨምራል ይበዛል 🎉
@nawimoti2722
@nawimoti2722 4 күн бұрын
Wish you good luck.
@tesfayeballack1803
@tesfayeballack1803 4 күн бұрын
Congratulations loza!
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 4 күн бұрын
❤❤❤
@btnibret3496
@btnibret3496 4 күн бұрын
ደሞ በዚ መጣህ😊 Anyway welcome brother 🙏
@BridgeTheGap-ድልድዩ-Podcast
@BridgeTheGap-ድልድዩ-Podcast 4 күн бұрын
@@btnibret3496 hahaha metahu! Thank you
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 4 күн бұрын
Oooooouuuuuukkkkkkkkkkkkkk
@yamariyamasfaw8579
@yamariyamasfaw8579 4 күн бұрын
Anasa ymnigdei dari tasa koso fiti
@justice4allmen
@justice4allmen 5 күн бұрын
Keep it up❤ ሰው ጠንክሮ ሲሰራ አታካብድ የሚሉ ሰዎች ቅናት ነው ብዙ ጊዜ
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 5 күн бұрын
DC Power not DC United, it's two totally different team...
@BridgeTheGap-ድልድዩ-Podcast
@BridgeTheGap-ድልድዩ-Podcast 4 күн бұрын
@@abiyamberber8773 it’s the same club. Do your research.
@sisaykebede0
@sisaykebede0 4 күн бұрын
It's not the same team brother, but still we happy for her.
@user-yd5fj5oi5t
@user-yd5fj5oi5t 5 күн бұрын
benegeroch ulu eysusi kefitachu yikidem ❤❤❤❤
@Mskel632
@Mskel632 5 күн бұрын
Gobez የእኛ ልጅ በርቺ
@yodwako9291
@yodwako9291 5 күн бұрын
Be wendoch enkuwan yelm wow i am so happy for you Lozaye konjo yamlekshwko getash nw ❤❤❤ thank you for this young man ❤❤
@yodwako9291
@yodwako9291 5 күн бұрын
Wow its really God's hands only unbelievable 🙌 🙏 👏 it's miracle ❤❤❤ I love you my dear sister
@destaergano3121
@destaergano3121 5 күн бұрын
Loza you are Ethiopia 🇪🇹 hero 🦸
@besratasgedom2664
@besratasgedom2664 6 күн бұрын
Reddiet Berihun,,,, pls @ Lozan ከ ባስኬት ቦል ተጫዋቹ ”Stephen curry” አገናኛት ስትናገር አንዳይነት ምስክርነት ነው ያላቸው ትጋታቸው ከእግዚያብሄር ጋር ያላቸው ቅርበት በጣም መታደል ነው ፡
@maikofernandez
@maikofernandez 6 күн бұрын
Keep it up 💪 Loza 🇪🇹 & we need to back to women’s afcon too
@hassetdino7413
@hassetdino7413 6 күн бұрын
ደስ ይላል ሎዛ !
@tesfayesisay6720
@tesfayesisay6720 6 күн бұрын
Congratulations on Signing with DC United . God Bless you and open more doors for you.!!!
@Betel1086
@Betel1086 6 күн бұрын
I just subscribe to your channel brother keep up the good work you explain it well , maybe you can show us what you eat after fasting
@Abdu_red
@Abdu_red 6 күн бұрын
@Loza, you are truly amazing! You set an example for everyone across all professions. Wishing you all the best - I know you'll keep shining! So proud of you!
@BridgeTheGap-ድልድዩ-Podcast
@BridgeTheGap-ድልድዩ-Podcast 4 күн бұрын
@@Abdu_red you’re very kind brother thank you.
@dinaseid5684ali
@dinaseid5684ali 7 күн бұрын
ረዱ በጣም ኮርቸብካለሁ😊ሎዛ እንኳን ደስ አለሽ የኛ ጀግና
@BridgeTheGap-ድልድዩ-Podcast
@BridgeTheGap-ድልድዩ-Podcast 4 күн бұрын
@@dinaseid5684ali thank you Dina!
@TatekAbebe-w1o
@TatekAbebe-w1o 9 күн бұрын
No word waw I can't say nothing
@Meaza-mt8xm
@Meaza-mt8xm 11 күн бұрын
is there affordable protein source food in ethiopia?
@Meaza-mt8xm
@Meaza-mt8xm 11 күн бұрын
what are protein foods that we can eat to lose body fat?
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 13 күн бұрын
download kalaregnew mindnew tikimu
@Mesfen
@Mesfen 16 күн бұрын
Relatable content. keep it up bro!
@BridgeTheGap-ድልድዩ-Podcast
@BridgeTheGap-ድልድዩ-Podcast 4 күн бұрын
Appreciate it!
@NatnaelKelelom
@NatnaelKelelom 16 күн бұрын
Keep it up ,,.nice work bro
@user-kd1gy6lq3q
@user-kd1gy6lq3q 20 күн бұрын
🥰😍🤩
@user-wz2vd8qp1u
@user-wz2vd8qp1u 21 күн бұрын
Very important topic! Keep it up, bro!
@BridgeTheGap-ድልድዩ-Podcast
@BridgeTheGap-ድልድዩ-Podcast 4 күн бұрын
Thanks, will do!
@Ruha369
@Ruha369 21 күн бұрын
Arif new 🎉🎉🎉
@user-kd1gy6lq3q
@user-kd1gy6lq3q 21 күн бұрын
❤❤❤
@dinaseid5684ali
@dinaseid5684ali 21 күн бұрын
ቄስ በሪሁን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ረዱ ተባረክ ወንድሜ
@JordanMersha
@JordanMersha 21 күн бұрын
Im very excited for this one!!!
@dejenleul570
@dejenleul570 23 күн бұрын
ዋው! ውይይታችሁ ቁምነገር አዘል ነው፤ ሩቅ መጓዝ እንደምትችሉ ችያለሁ። እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ! ❤
@tigi886
@tigi886 25 күн бұрын
እዉነት ነዉ የሚያገለግሉትን እና የሚወዱትን ሁሉ እግዚአብሔር በልጆቻቸዉ ላይ ዳግም ከብሮ ማየትን የመሰለ ነገር የለም። ፓስተር በረከት አባትህ አቶ ጋሻዉ እና እናትህ ወ/ሮ ሒሩትን የገለፅክበት መንገድ እኛም ምስክሮች ነን። አሁንም ጌታ ኢየሱስ አንተም ጓደኛህንም ምልክት አርጎ ለትዉልዱ አስነስቶ እየሰራባችሁ ስላለ እና ገና ብዙ ነገር ስለሚሰራባችሁ በእናንተ የጀመረዉንም ጌታ ስለሚያስቀጥል ስሙ ይባረክ🙏 አሁንም የጌታ ሞገስ በእናንተ ላይ ይሁን ተባረኩ🙏
@user-vo5tp2ph1s
@user-vo5tp2ph1s 27 күн бұрын
ቤኪዬ ድንቅ ንግግር በጣም ተባርክልኝ ደስ ስትሉ ጎደኛህ እራሱ በጣም ደስ ይላል ታስቀናላቹህ ዘመናችሁ ሁሉ በክብር ይለቅ አሁንም ለብዙዎች አባት ያድርጋችሁ ዘመናችሁ ሁሉ ከክፉ ጌታ በደሙ ይጠብቃቹህ!ቤኪዬ እናትህ ለብዙ ትውልድ ያነባችው እንባ ላንተ ዘር ሆኖ በቅሎአል ጌታ ይመስገን ስለ ትሁት አባትህም እኛም ምስክር ነን ብዙ መናገር እችል ነበር ዛሬ ግን ከደስታዬ የተነሳ ቃላት ጠፋብኝ እንዲህ ዓይነት ትውልድ ስላየሁኝ ደግሞ ለታናናሾቻቹህ ብቻ ሳይሆን እኔም ዛሬ ብዙ እንድበረታ አሁንም ለትውልድ እንድጮህ ጉልበት አቅም ሆናችሁኛልና ብርክ በሉሎኝ አሁንም በራሳችሁም ሕይወት ኑሮ አገልግሎት ስኬት ይከተላችሁ ያሰበላችሁ ቦታ ድረሱ ሁሌ በመገኘቱ ያረስርሳችሁ መንፈስ ቅዱስ ሁሌ ይምራችሁ በጣም ውድድድድድ
@gashawbelay9657
@gashawbelay9657 27 күн бұрын
ሬይና ቢኬ፣ ድንቅ መልእክት ለወላጆችና ለቤተክርስቲያን አስተላልፋችኋል። በተለይም በኢዮቤልዩ ጉባዔ የሁለተኛውን ትውልድ በመወከል ቢኬ ያስተላለፈውን ማዕከላዊ መልእክት አጉልታችሁ ስላቀረባችሁት በጉባዔው ለተገኙም ላልተገኙም ታላቅ መልእክት አስተላልፋችኋል። ይህንን ታላቅና በሳል መልእክት ከ10 ዓመት በፊት አግኝቸው ቢሆን ኖሮ... ይሁንና በድካማችን የሚራራልን ጌታ ጥቂቱን ጥረት ባርኮ እንደናንተ ያሉ አገልጋዮችን አሳድጎልናል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ይህ ሚዲያ የትውልድ ሸክም ያለውና በፈረሰው ቅጥር በኩል የቆመ በመሆኑ ሁለንተናዊ ድጋፍ ይገባዋል። በርታ ሬይ ከጎንህ ነን።
@BereketGoytom-mm2kt
@BereketGoytom-mm2kt 27 күн бұрын
Real talk
@mosisasefa4007
@mosisasefa4007 28 күн бұрын
Thanks