Пікірлер
@HilinaFikire
@HilinaFikire 11 минут бұрын
ናፈኩ ጌታ በእኛም ዘመን እንዲ ሲሰራ ማየት ጌታ ሆይ በምህረትህ ና
@sentayehuBelay
@sentayehuBelay 7 сағат бұрын
በጣሜ የሚመሳሰል ታሪክ ነው ያለን ።አንተ ተመልሠሀል አኔግን አሁንም በደጅ ነኝ
@Berhantube52
@Berhantube52 3 сағат бұрын
0946745905 ልታገኘን ከፈለክ ደዉልልን
@martasila5996
@martasila5996 12 сағат бұрын
What a beautiful testimony, brother. Thank you for sharing.
@TerezaBoshe
@TerezaBoshe 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር ታማኝ ነዉ
@eyoregasa3306
@eyoregasa3306 20 сағат бұрын
የአምላኬን ምህረት አይቻለው እናመስግናለን የእንደገና አምላክ መሆኑና እንደ አይን ብሌን እንደሚጠብቀን ቸር ነው ጌታዬ
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 21 сағат бұрын
የሚገርም ምሰክርነት ነው የመንፈስቅዱስ ሰራ የክርስቶስ ልብ እንዴት ደስ ይላል ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሰራ
@amenblessed8388
@amenblessed8388 23 сағат бұрын
Ene yegeremegn wehini huneh awaten gezan yalkew😂😂...
@RahelTeferra-n2k
@RahelTeferra-n2k Күн бұрын
Geta yibarkih bizuwochachin endezih honenal❤❤❤❤
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 Күн бұрын
Wow geta yibark Tebark betam new des yalegn sayek
@fikirloveadero8149
@fikirloveadero8149 Күн бұрын
ዋው እንዴት ድንቅ ምስክርነት ነው
@elsaasgedom4882
@elsaasgedom4882 Күн бұрын
Wowow
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Күн бұрын
❤የምግርም ታሪክ ነው
@ejighayewejige4233
@ejighayewejige4233 2 күн бұрын
መፃሀፍ ቢኖረው
@ejighayewejige4233
@ejighayewejige4233 2 күн бұрын
የሚገርም ምስክርነት እግዚአብሔር አይጥልም እውነት የምድረበዳ ጌታ ነው
@YonasDawit-c2z
@YonasDawit-c2z 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@nigistibrhane5910
@nigistibrhane5910 2 күн бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@selamawitlegese9185
@selamawitlegese9185 3 күн бұрын
እሰይ እኳንም ተቆረጠህ ወድሜ ቀሪው ዘመንህ ይባረክልህ
@selamawitlegese9185
@selamawitlegese9185 3 күн бұрын
ዋው በጣም ለትምህርት የሚሆን ምስክርነት እየሱስ ጌታ መልካም ነው ተባረክ አሁንም ፀጋ ይብዛልህ
@zelebek4298
@zelebek4298 3 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያበዛልህ ወንድሜ ተባረክ 🙏
@tsehayalyu5531
@tsehayalyu5531 3 күн бұрын
Wow amazing testimony ❤
@bereketgebregziabher444
@bereketgebregziabher444 3 күн бұрын
Wow
@tube8979
@tube8979 3 күн бұрын
ድንቅ የ እግዚአብሄር ሴት🥰🥰ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።
@RuthBerhane
@RuthBerhane 3 күн бұрын
Tebarek
@habesavisit
@habesavisit 3 күн бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!
@enishebekele6767
@enishebekele6767 3 күн бұрын
geta abzito yebarki🥰🥰🥰🥰
@MekdiAyele-k2j
@MekdiAyele-k2j 3 күн бұрын
ጌታ ሆይ ...ስራህ ግሩም ነው። ይገርማል
@tsehaygerbi4086
@tsehaygerbi4086 4 күн бұрын
ከ35 አመት በፊት ነዉ
@sabagiday5055
@sabagiday5055 4 күн бұрын
Be blessed brother
@bethlehempetros7146
@bethlehempetros7146 4 күн бұрын
ተባረክ ማቲ!🙏
@gizachewbeyene7001
@gizachewbeyene7001 4 күн бұрын
ተባረክ
@MeseretTesfaye-t7n
@MeseretTesfaye-t7n 4 күн бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ!! ተባረክ ወንድሜ ይህን ምሥክርነትህን ስላካፈልከን
@milenagebrehiwot5079
@milenagebrehiwot5079 4 күн бұрын
Abeti nay egzabher mihret eyesus yachi mekerawisti yetewikati betechristiyan ahunim endeza nechi yalechiwi.🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@nestanetfreedom
@nestanetfreedom 4 күн бұрын
ስሙ ይባረክ ክብር ለጌታ ይሁን ወንድሜ ተባረክ ለምልም ስፋ ድመቅ በአደባባዮች ሁሉ ተገለጥ እንዲህ የወደደህን አምላክ ግለጠው አውራው ደስ ይላል ልብን ይማርካል ክብር ለሱ ለወደደን ለአዳነን
@HiwotYerdaw
@HiwotYerdaw 4 күн бұрын
Praise the Lord!!!
@HiwotYerdaw
@HiwotYerdaw 4 күн бұрын
Interesting I can’t leasing stop.. wow❤❤
@Amsale4949-qx7uk
@Amsale4949-qx7uk 4 күн бұрын
ልክነህ በየትኛውም እምነት ውስጥ ሁለት በር አለ እጅግ አርጌ አደንቅህአለሁኝ
@mesghenetseyoum526
@mesghenetseyoum526 4 күн бұрын
ጌታ የተመሰገነ ይሁን ዘመንህ ይባረክ ወንድም ምሥክርነትህ ልቤን ነካው በዛ ዘመን የት ነበረኩ በነበርኩ እያልኩ ወደሗላ እያሰብኩ ነወ። ጌታ አግቸዋሉ ላለፉት ቀናት ቆጨኝ። ጌታ የሱሰ ይባረክ።
@mesghenetseyoum526
@mesghenetseyoum526 4 күн бұрын
ጌታ የተመሰገነ ይሁን ዘመንህ ይባረክ ወንድም ምሥክርነትህ ልቤን ነካው በዛ ዘመን የት ነበረኩ በነበርኩ እያልኩ ወደሗላ እያሰብኩ ነወ። ጌታ አግቸዋሉ ላለፉት ቀናት ቆጨኝ። ጌታ የሱሰ ይባረክ።
@danielgezait
@danielgezait 4 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ስለ እውነተኛ ምስክርህ በኤርትራ ምድር ጌና ጌታ ይሰራል እኛ የጌታ እንጂ የዚህ ምድር ኣይደልንም ።
@workeneshsebhat2371
@workeneshsebhat2371 4 күн бұрын
Amazing may God bless you more.
@meselechdejene1880
@meselechdejene1880 4 күн бұрын
ኦኦኦኦ!!!! ጌታ ሆይ ሁሌም ፍቅር ነህ
@LukaBmsl
@LukaBmsl 4 күн бұрын
ታድሎ ህይወት ነው የገባው❤ እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው
@RahelBerhane-f8i
@RahelBerhane-f8i 5 күн бұрын
Germanoch getan besser naw yemglzute
@romanlemma1683
@romanlemma1683 5 күн бұрын
ዋዉ በጣም የሚገርም ምስክርነት ጌታን ያገኘሁት ዛሬ እስኪመስለኝ ድረስ ሀሴት አደረግኩ ምን አይነት መገለጥ ነው
@HassetAlemayehu-i3c
@HassetAlemayehu-i3c 5 күн бұрын
ይህ አምላክ የኔ አምላክ ነው ተባረክ
@danielalemayehu6789
@danielalemayehu6789 5 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም አምላክ ሩህሩህ ጌታ እንደሆነ ተረድቻለሁ። ደግሞም የጌታ መንፈስ በሀይል በምድራችን የሚሰራበት መንፈሳዊ ሪቫይቫል የሚለኮስበት ዘመን ይመጣል። በኤርትራ ምድር የተለማመድከው ያ እሳት በበለጠ ክብር ይነሳ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው። ተባረክ ለምልም።
@TibletsMengsteab
@TibletsMengsteab 5 күн бұрын
Amen Amen eyesus Geta new
@zerizghifitsum7
@zerizghifitsum7 5 күн бұрын
ሰው በጌታ ነኝ እያለ ይሄን ያህል ይዋሻል።የውሸት መንፈስ በጌታ ስም የተመታ ይሁን።
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd 5 күн бұрын
ገናናው ኢየሱስ እወድሀለው
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 5 күн бұрын
ተባረክልን ወንድሜ(bless you)🙏🙏🙏