Пікірлер
@markplugis
@markplugis 7 сағат бұрын
do you have a tracklist?
@HelenHela-s7x
@HelenHela-s7x 8 сағат бұрын
Love it,reminds when young lived-in abandoned fasilo,❤❤❤❤ thanks for all❤❤❤
@danielamare8280
@danielamare8280 16 сағат бұрын
Thank you for posting these awesome oldies songs specially Besunesh Bekele from Kize, God bless.
@helishohailu4980
@helishohailu4980 3 күн бұрын
Right
@hannahelias6590
@hannahelias6590 3 күн бұрын
Thank you very much for this music you post
@hannahelias6590
@hannahelias6590 3 күн бұрын
Degu werk zemen
@mesfinassefa3881
@mesfinassefa3881 4 күн бұрын
ድንቅና ፍቅር ሰላም የስፈነበት ግዜ ነበር
@nigussbekele7475
@nigussbekele7475 4 күн бұрын
This is original Ethiopian music ❤❤😂❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@abuka6424
@abuka6424 4 күн бұрын
ኢትዮጵያ በወርቃማው ዘመኗ በዚያን ጊዜ የነበሩ ዜጎቻችን ምን ያህል የታደሉ ናቸው እውነት ያስቆጫል አሁን ካለንበት ውርደት ። እናመሰግናለን ስላሰማኸን ትዝታችንን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BallackReacts
@BallackReacts 4 күн бұрын
ኮመንቶቹን እያነበብኩ ደሞ ቪድዮው እንዳያልፈኝ ዓይኔ እዚህ እዛ ሚንከራተተው ነገርስ 😊
@tshayfanta9960
@tshayfanta9960 6 күн бұрын
አይ ጊዜ " ጋኖች አለቁ አና ምንቸቶች ጋን ሆኑ"
@berhaneghebreyohannes3988
@berhaneghebreyohannes3988 7 күн бұрын
Do you believe that time was the GOLDENS AGE OF ETHIOPIA ,and never never come back. Ebakachihu Ehiopian's libb argu.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KaliKaliyeee
@KaliKaliyeee 8 күн бұрын
ምነው በዛ ዘመን ተፈጥሬ በዚህ ዘመን በሞትኩኝ😢
@awokeshiferaw1204
@awokeshiferaw1204 8 күн бұрын
እንደዋዛ ያመለጠ ደግ ዘመን። ህልም እንጂ የተኖረ ዘመን አይመስልም። 😢
@EyobWorku-yo6nc
@EyobWorku-yo6nc 8 күн бұрын
ፊልሞቹ በአብዛኛው፣ ወታደርና የሚጮሁ ጎረምሶች ነው የሚያሳየው። እናም እንደዚህ የጮሁት ቀይ ሽብርንና የአሁኑን ዘረኝነት ሊያወርሱ መሆኑን ቢያውቁት ኖሮ እላለሁ። ሙዚቃዎቹ ግን ምርጥ ናቸው። እናመሰግናለን።
@WendwesenBefkadu
@WendwesenBefkadu 9 күн бұрын
Tamrat mola
@amaretefera49
@amaretefera49 10 күн бұрын
ይህን፡ልብ፡የሚነካ፡ሙዚቃ፡አሰባስቦ፡በዩቲዩፕ፡ለጫንከዉ፡ወይም፡ለጫንሽዉ፡ከራሴ፡ዝቅ፡ብየ፡ምስጋና፡አቀርባለሁ፡
@amaretefera49
@amaretefera49 10 күн бұрын
ይህን፡ዘመን፡ተሻጋሪ፡ሙዚቃ፡ላዘጋጁ፡ምርጥ፡ኢትዮጵያዊያን፡ያወጡትን፡ሙዚቃ፡በመስማቴ፡አመሰግናለሁ፡በርግጥ፡ሁሉም፡በህዮት፡ባይኑሩም፡ሙዚቃቸዉ፡አሻራ፡ጥሎ፡አልፏል፡ነፍሳቸዉን፡በገነት፡ያኑርልን፡
@JesikaFischer-ip4nr
@JesikaFischer-ip4nr 10 күн бұрын
Ay zemen alefe😢 yhew ezih deresn😮
@assefagetachew6540
@assefagetachew6540 10 күн бұрын
እረ የጥንቱ ትዝታ መጣብን እኮ ጎበዝ
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 11 күн бұрын
Long life for mange
@DanielHizibie
@DanielHizibie 11 күн бұрын
Cameraw enji hizibu alitekeyerem.....2024
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 12 күн бұрын
Allah bless Ethiopia under aby Ahmed leadership alhamdu Lilah we got our right as Muslims of Ethiopia long life for mange
@EyobZewdie-nv9zg
@EyobZewdie-nv9zg 13 күн бұрын
የእዉነትና የእወቀት ዘመን
@AbooodAlqrshi-bt6mz
@AbooodAlqrshi-bt6mz 13 күн бұрын
ትውልድ እትዬ ነኝ ሀምሳ አመት ከወጣሁ የወጣትነት አይረሳም ትዝታው በቆንጆዎች አርትስቶች እና ጥለሁን ገሠሠ እንድ ደም ልክ እንድሁም አለማየሁ እሼቴ ፍሬው ሀይሉ መሐሙድና ሂሩት ወዘተ
@AbooodAlqrshi-bt6mz
@AbooodAlqrshi-bt6mz 13 күн бұрын
ቆንጆ ዘመን ነበር ይሕዝብ ቆጠራም በተገለጠው ዘመን የኢትዬ ሕዝብ ሀያ ሚሊዬን ነበር
@HH-qd5kp
@HH-qd5kp 13 күн бұрын
La musique Amharic ancienne est extraordinaire de Casablanca
@TeferiKassa-oy9yl
@TeferiKassa-oy9yl 14 күн бұрын
እነዝህን ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ ስላስደመጣችሁን እናመሰግናለን።
@lambainfotainment
@lambainfotainment 11 күн бұрын
ስለወደዱት እናመሰግናለን!
@simba9225
@simba9225 15 күн бұрын
Just wow. Thank you for sharing and taking the time to collect this treasure. I can not thank you enough.
@lambainfotainment
@lambainfotainment 11 күн бұрын
Glad you enjoyed it
@Ecomunism
@Ecomunism 16 күн бұрын
The golden times of Ethiopia. Its degradation started right after the fall of the king. It turned worse in the last 6 years, in my opinion.
@gabeg464
@gabeg464 18 күн бұрын
Please remind me who is singing the song.
@alalana4252
@alalana4252 18 күн бұрын
የቸርች ዘፈን ይመስላል ሁሉም ደሞም ነው
@LeykunTamene
@LeykunTamene 18 күн бұрын
የዋህ ዘመን ድንቅዝግጄት ነዉ በዚሁ ቀጥል
@AbdulkadirLegas
@AbdulkadirLegas 19 күн бұрын
ik
@antsol5363
@antsol5363 21 күн бұрын
💚Thank you!!
@tekaalemlemma795
@tekaalemlemma795 23 күн бұрын
This remained me Sunday music selection on Ethiopian evening radio station. sitting with my family as a child.
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 23 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። እኔ 57 ሰባት ዓመቴ ነው፣ በዚያን ጊዜ አልነበርኩም፣ ነገር ግን የነበርኩ ያህል ነው በትዝታና በናፍቆት የተከዝኩት። ከሙዚቃዎቹም ባላነሰ የምታሳያቸው ቪዲዮና ፎቶዎች ትልቅ ታሪክ ያስተምራሉ።
@rosymandrelli5266
@rosymandrelli5266 24 күн бұрын
🎉🎉🎉
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 24 күн бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ ዞሮ መግቢዬ ለዘላለም ኑሪልን እማምላክ ትጠብቅሽ እናት ኢትዮጵያ ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbebaHabte-p4k
@AbebaHabte-p4k 25 күн бұрын
Degu zemen 😭😭💚💛♥️🙏🙏
@ashenafitegegn2560
@ashenafitegegn2560 26 күн бұрын
Really i thank you this memorial video and music❤
@lambainfotainment
@lambainfotainment 25 күн бұрын
It's my pleasure
@danielamare8280
@danielamare8280 26 күн бұрын
Thank you for artist Aselefech Ashene. God be with Ethiopians and Ethiopia.
@shiferawliben9713
@shiferawliben9713 28 күн бұрын
ያምናዉ የሰው ዘር ነጋዴ በፖለቲካ ጎዳና በመምጣቱ ምክንያት... በህዝባዊ ክንድ ለ አንዴ እና ለመጨረሻ በኢትዮጵያውያን ምድር እንዳያንሰራራ ቁልቁል ተሸኚቷል ¡..¡ ክብር ለጀግናው የኢትዮጵያ ሠራዊት!! 🟩🟨🟥
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 28 күн бұрын
I wish you had the song name and the singer as well
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 28 күн бұрын
Love the videos as I left Ethiopia in 1981 triggers a lot of memories
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du 29 күн бұрын
I was born during the reign of Emperor Haile Sellassie, and I was singing some of the songs presented here. For example, I was singing the song "Tewu chalewu hode..." In the school, I loved reading the book titled in Amharic, "Ye-Insisat Agelglot - The service of the tamed animals" - and all the animals, such as, donkeys, dogs, chickens, etc. are complaining by cursing the technology that made their services outdated and useless. The book was written in poem(Gitim), and as a shepherd boy I was laughing and laughing reading the book, especially being amazed by the complaints of the donkeys. If someone has that book, please read it for us on this KZbin channel.
@caretoall8805
@caretoall8805 18 күн бұрын
Do u remember the author of the book? If u don't know him, let me remind u, Ato Yared Gebremichael. He was working for the ministry of information. U took me guy back to the good old days, which never & ever come again.
@tesfayeeshetuababu5428
@tesfayeeshetuababu5428 29 күн бұрын
አንዳንዴ እንደዚ አይነት ሙዚቃ ስሰማ ያ ያለፈውን ደግ ሩህ ረህ ዘመን ሳስበው ጊዜው ያለቀ ያህል ይሰማኛል ። መለስ ብዬ ሳስብ ደግሞ ልጆቼን አስብና ፍርሀት ይሰማኛል ይሄ ዘመን ለነሱ ይመቻቸው ይሆን ብዬ እጨነቃለው ።
@noelyemane7494
@noelyemane7494 Ай бұрын
How could we went this low , seeing the video brings tears to my eyes 😢
@TesemaBirgema
@TesemaBirgema Ай бұрын
ምን አለ ጌታሆይ ይህ ዘመን ተመልሥ ቢመጣ ብዬ ተመኘሁ ሸርና ተንኮል በሌለበት ዘመን አይይይ 😂😂
@tesfayehaile6163
@tesfayehaile6163 Ай бұрын
ኢትዮጵያዊ በመሆናችን እጅግ ደስ ሊለን ይገባል። ሁሉን አሟልቶ ውብ አድርጎ እግዚአብሔር ፈጥሮኗል።።የራሳችን ፊደል የተለያዩ ቋንቋ ሃይማኖት፣ ባህል፣ ወግና ልማድ የራሱ ጣዕምና ለዛ ያለዉ ሙዚቃ ያለን ህዝቦች ነን በዚህም ልንኮራ ይገባል።