አቴቴ ማለት?
1:11
4 сағат бұрын
አቴቴ ምንድን ነው?
8:26
4 сағат бұрын
አስገራሚ ምላሽ ተሰጠ
9:17
4 сағат бұрын
የዘነበ ወላ ጉዳይ አስቆጣ
9:18
አነጋጋሪው ፊልም
9:07
19 сағат бұрын
ተካበ ዘውዴ ምን አለ?
10:50
21 сағат бұрын
Пікірлер
@hlhleg2033
@hlhleg2033 14 минут бұрын
የልብን ሰርቶ! አይ የልብን ብሎ
@ayichewdesalegn8044
@ayichewdesalegn8044 55 минут бұрын
Ewenetm welgada Ahun beka ewekethin bedeb ayenew limkerih zim bel tedebek
@KM-sf6zy
@KM-sf6zy Сағат бұрын
እንደገና በ ዩቲዩብ ሊሸቅልብን ነው
@shewangizawtekle.d
@shewangizawtekle.d Сағат бұрын
እናመስግናለን
@Masresha962
@Masresha962 2 сағат бұрын
ስለማታውቀው ነገር አታውራ። ዝም ማለት አዋቂነት ነው። የሰወችን ጆሮ ለማግኘት መደፈሩ ትርፉ ፀፀት ነው። አልሰማህም
@yaredkumafufa4713
@yaredkumafufa4713 3 сағат бұрын
በሰባ አመቱ ላይ ደድቦ የተገኘ በየትኛው እድሜና ጥበብ ነው ተመክሮ የሚገባው።
@likemekuas1132
@likemekuas1132 2 сағат бұрын
ደደቡ አንተ ነህ
@user-mg5dp7no8p6
@user-mg5dp7no8p6 4 сағат бұрын
ዘኔ የምወደው እና የማከብረው ደራሲ ቢሆንም ዛሬ የሰራው ስህተት ግን በየቱም አንድምታ አለማወቅም ስህተትም ነው ያንን ቃል እዚያ ቦታ ላይ ባይጠቀም የንግግሩ ውበት ምንም ጉድለት አይኖረውም ነበር። ዘኔ አሁንም በትህትናና በንስሀ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ስለ ቤተክርስቲያኗም አንብቦ አውቆ ጠይቆ የልጅነቱን አበርክቶ ማድረግ አለበት🙏
@likemekuas1132
@likemekuas1132 2 сағат бұрын
ለመፈረጅ አትቸኩል:: ከራሱ እንስማ::
@Eagle1503
@Eagle1503 9 сағат бұрын
ቅዱስ ጊዬርጊስ የሚባል መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ተጽፉ አናይም ። ከተረት ተረት እንራቅ ወገኖች ፣ ቤተክርስትያን የኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ናት። በማንም ስም ሊሰየም አይገባም። ቤተክርስትያኔ ያለ ኢየሱስ ብቻ ነው በገዛ ደሙ የዎጃት
@user-fw4mz5rm7y
@user-fw4mz5rm7y 11 сағат бұрын
የአርቲስት ነዋይ ልጅ ህልፈት በጣም ያማል ነብሱ ትረፍ 😢😢ሲቀጥል እኛ እስከመቼ ነዉ ባንድ አይናችን የምንተኛዉ እረ አምላክ ዝምታክ በቃ ሀዚ እኔም የዘዉትር ቁስሌን ነዉ ያልሽልኝ ተባረኪ የ፣6ኪሎዋ ነኝ ።😢😢😢😢😢😢
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 12 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢
@masarattalaho2796
@masarattalaho2796 13 сағат бұрын
ነብሡ.በሠላም.ተረፋ
@user-iw3li8yi5q
@user-iw3li8yi5q 18 сағат бұрын
ዘነበ ወላ በበላበት የሚጮህን የመንደር ውሻን ይመስለኛል ጥቂት ፍርፋሪ ሲያገኝ ዝም ብሎ ይተረተራል ይሔ የኖረበት ባህርይው ነው ለጭብጥ ጫትና ለሲንግል ድራፍት ሲንደቀደቅ መዋልና ማምሸቱ የእለት ግብሩ ነው። ዘነበ አንባቢም ደራሲም አይደለም ጥሩ አድማጭ ነው ሰው አንብቦ ያወራለትን የሰማውን እንደራሱ እውቀት እንዳነበበ ሆኖ መተርተር የተካነበት ነው። የሱ ችሎታ መቀደድ ነው ከልጅነቱ ጀምሮ ያደገበት ባህርይው ነው። ስለ እስልምናም ሆነ ስለ ክርስትና የጠለቀ እውቀት የለውም በስማ በለው የያዛትን ቁንፅል እውቀት መቀደድ ስለቻለ ብቻ አዋቂ ለመምሰል ዘባረቀ ።ወንድማማች ሀይማኖቶች መሀከል መነፃፀር የሌለበትን ሀሳብ ሲያነፃፅር አላዋቂ ሳሚ እንደሚያሰኘው አልተረዳም ።የሙሉ ጊዜ ደራሲ ነኝ ካለ ዘመናት ተቆጠሩ ምን ፃፋ ልጅነትን ማስታወሻ የስብሀት ታሪክ ነው ከዛየወንድሙን ታሪክ ደገመ የህይወት ታሪክ መፃፍ ደራሲ መሆንን አይጠይቅም ደራሲነት መፍጠር ነው እንደ በቀቀን የሰሙትን ደግሞ ማውራት ቀዳዳነት ነው። ከነ በአሉ፣ከነ አዳም ፣ከነ ስብሀትና ከታላላቅ ፀሀፊያን ጋራ ደራሲ መባሉ ያሳፍራል መቦትረፍ ደራሲነት ስላልሆነ ማውራትማ ማንም ያወራል አውርቶ ማስተማር አንድ ነገር ነው ያለ እውቀት መቀደድ እንዲህ በየጊዜው ክብርን ያሳጣል ድራፍት ላይና ሚድያ ላይ የሚወራን መለየት ብልህነት ነው። በድፍረት ታወክእንጂ ደካማነትህ ሚዛን ይደፋል። ዘኔ እየተበጨረቅሽ ይቅርታ አታብዢ ከማውራትሽ በፊት አስቢ።
@Maeteb
@Maeteb 20 сағат бұрын
አትቀላቅይ! ወይ አላህ ወይ እግዚአብሔር አንዱን ምረጭ። ቀላቅሎ ለመንዳት የሰይጣን አምልኮ ነ
@Maeteb
@Maeteb 20 сағат бұрын
ማን ነው ይህን ፈጠረኝ ብለብምሽ ታምኛለሽ? አቴቴ ጣኦት አምልኮ ነው
@aregterefe7637
@aregterefe7637 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያጽናችሁ።
@MuhammedAwel-z4q
@MuhammedAwel-z4q Күн бұрын
ዶር አብይ አህመድ ምን እያሰበነው ለብልጌተትሰ አላማ ተባበረ ማለት ነው
@user-yg9qe2dr6m
@user-yg9qe2dr6m Күн бұрын
በልጅ ነገር ቀልድ የለምና ወንድሜና እህቴ "እርሱ ሰጠ እርሱ ነሳ" ብሎ ቅዱሱ የፈጣሪ ወዳጅ የሆነዉ ኢዮብ እንዳስተማረን ለእናንተም ይህንን መፅናናት ይሰጣችሁ ዘንድ የዓለም ፈጣሪ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን፡፡ ወንድሜ በሰላም ደርሰህ ከቀድሞ ትዳር አጋርህና ልጅህ ጋር የገናኝህ፣ የልጃችሁም ነብስ በፈጣሪዋ ክንድ ላይ በሰላም ትረፍ፣ መፅናናት በልባችሁ ለሁላችሁ ይሁን♥♥♥
@BjnsAlbjnch
@BjnsAlbjnch Күн бұрын
ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እንመኛለን
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 2 күн бұрын
ልጁን ለማጥቃት አውደልዳዩ ነው እንዲካረር አስተዋፅኦ ማፈሪያዎች በታዳጊ ወጣቶች ላይ መጨከን ስንት ወንጀል በሚሰራበት ሀገር ማካበድ
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 3 күн бұрын
YOUNIY MAGNI IS ONE OF A VIOLENCE HE HAS TO BE CHARGED
@tofcikshikuri9405
@tofcikshikuri9405 3 күн бұрын
BERTAAA
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 4 күн бұрын
ንጉሡን ቀቅለኽ የበላሕ ሕዝብ እድሜ ልክህን ታለቅሳለኽ ትጨፈጨፋለኽ።
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 4 күн бұрын
ለመሪዎቻችን ክብር ስለሌን መከራችን የበዛው ባንዳ እንደ ፈለገ የሚነዳን በስሌት ሳይሆን በስሜት የምንነዳው አይይይ ሀበሻ😂😂🎉🎉
@WerknesheWerk
@WerknesheWerk 4 күн бұрын
አድርባዪነዉአማራነትኩራትነዉ
@user-hq6cs2zq8f
@user-hq6cs2zq8f 5 күн бұрын
Benante hamanot maweq weym ewuqet hatyat new adel leza eko new nitsuh yehonachut yaweqe islam mn endehone yaqal
@user-hq6cs2zq8f
@user-hq6cs2zq8f 5 күн бұрын
😂😂😂😂
@MerawiassefaAmera
@MerawiassefaAmera 6 күн бұрын
አሁን ይህ ሰው በቃ ቤተክርስቲያን ተቀበረ ሃሃሃሃ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 7 күн бұрын
አይ ፋራ 😂😂😂😂ራቁቱን አሰጡት
@adis-c6r
@adis-c6r 8 күн бұрын
ወሬ አሟቂ ነህ እነዴት ነው እልፍ አፍቃሪ አለው ወርቁ የምትለው እልፍ ክብር ያላቸው ሴቶች እንዳሉ እወቅ በጥቂቶች ጥቅም አፍቃሪ ሁሉን አትጨፍልቅ
@SELAMALEGNDESTA-r1b
@SELAMALEGNDESTA-r1b 9 күн бұрын
Hulunim tenkolegna malet aydekimim Ethiopia sew akibare nen
@user-ht9oh8nk1i
@user-ht9oh8nk1i 10 күн бұрын
ፈትህ ለህፃኖ ፈትህ ለጎደረ ህዝብ አሁንም እየተገቱነዉ እየተገደሉ ነዉ
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 10 күн бұрын
Wendawed? 😂😂😂 sewyew befoto enji befit leitet siyayut Acher masinko kerkari new emimeslew gen kisu yabete new ::