Пікірлер
@victey
@victey 13 сағат бұрын
Amen aman aman
@godlovesus404
@godlovesus404 Күн бұрын
ሁሌ ስለሌላው ካላወራክ ትምህርትህ የሚሰማ የማይመስልክ ውይይይ
@abibekele4680
@abibekele4680 Күн бұрын
መምህር ዘበነ ምን አለ? መጀመሪያ ትምህርቱን ሳትማርበት ሰውን ማስተማር አይከብድም??? ክርስትና እውነት ነው እውነት ርዕስ ፃፍ ለ view. አትሩጥ
@abebechkanko2478
@abebechkanko2478 2 күн бұрын
ይህንን አጭባርባሪ መነኩሴ ይሉኝታ ቢስ ሰውዬ የሀሰት ትንቢት ተናጋሪ ባታመጡት ምን እለበት ከወር እስከ ወር እንደቀባጠረ የሚኖር ዋሾ ከመስከረም እስከ መስከረም ውሸት ብቻ አስመሳይ አጭበርባሪ ወዲያ እንትን ብሎ ባለትንቢት።
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 2 күн бұрын
እውቀት እንጅ ህይወት የለውም !! ብሉይ ኪዳንም አዲስ ኪዳንም ስለጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው የሚናገሩት ! እሱ ያልገባው ወይም ወልድ የሌለው ህይወት የለውም ! ደረቅ ትምህርት አታስተምሩ ምንም አይጠቅምም ! መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው !
@BeleteAsrat-rt3hf
@BeleteAsrat-rt3hf 2 күн бұрын
😊
@Saintuser566
@Saintuser566 4 күн бұрын
እኚ መምህር ግርማን ሲሰድቡ የነበሩ መቁጠሪያው ላይ ተብትበዋል ሲሉ የነበሩ አይደሉ እንዴ ከኝ ሰው ትምህርት የምረዳው ሀይለኛ የሟርት መንፈስ እንዳለባቸው ነው
@DxbDxb-vt9iz
@DxbDxb-vt9iz 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
@YdnekachewAshebir
@YdnekachewAshebir 8 күн бұрын
ባሕታዊ የሚሰብኩት ፖለቲካ ደግፈዉ ነዉ ወይስ ወንጌልን ነዉ?ባላወቁት ፣ባላዩት፣ወሬ ሰምተዉ ሕፃኗን ገደለ ብለዉ ወስነዉ ሲፈርዱ ፈሪሐ እግዚአብሔር የሎትም።በስተርጅና ፈራጅ ሆነዉ በፖለቲካዉ ተቀባይነት ለማግኘት ነዉር ነዉ።"አትፍረድ ይፈረድብሀል።"የተባለዉ ለሽማግሌዉ ፣ለወጣቱ፣ለሠባኪዉ፣ለሐይማኖተኛዉ መሆኑን ይወቁ።የብልፅግናን ፍርፋሪ ከጅለዉ የሐሠት ፈራጅ አይሁኑ። ጉዳዩ በይግባኝ የተያዘ ነዉ።ወንጀለኛ ብለዉ ለመፍረድ ስልጣኑን ማን ሠጠዎት?ከነዉር ይራቁ።ንስሐም ይግቡ።
@user-fs3xt6yx7i
@user-fs3xt6yx7i 9 күн бұрын
enemlew set leje mebarek techelalech endey
@user-mj2ln3yh7v
@user-mj2ln3yh7v 11 күн бұрын
Dr your lesson touch my life please support me l am a needy person
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 11 күн бұрын
አሁን ሰብ እስክራያቢን ላነሳ ተገደድኩ ማህት ፃፊ ና አዉሪ ነገር ነህ
@user-qv2fj8lj2n
@user-qv2fj8lj2n 12 күн бұрын
🤲🤲🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🤲🙏🤲🙏🤲🤲🙏🤲🤲🙏🙏🤲🥲🥲🥲🥲🥰🥰🤲🥰🤲🥰🤲🥰🤲🥰🤲🤲🥰🤲🥰🤲🥰🤲🥰🤲🥰🤲🤲🥰🥰🤲🥰🤲🥰🤲🤲🥰🤲🥰🤲🥰🤲🤲🥰🤲🥰🤲🥰🤲🥰🤲🤲🥰🤲🥰
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 15 күн бұрын
አብይእኮ እግዛቤር አይደለም ምንያርጋችሁ ሁልግዜእየወጡ መአት መጣ ይላሉ ፖለቲካ ምንይጠቅምሆታል ችግኝ ቢተከል ምንሆት ተነካ እኛ ድሮ አባትናቸዉ እንልነበር ለካ ካዶሬነሆት እዳዉሰጥ የተዘፈቀች ሀገርተረከበ ቻይናኮ ኩባንያዉን ልትወሰድነበር ሰሙን መጥቀሰ አልፈልግም አብይ ተበድሮ ከፈለ ብንአይናችሁ አያችሁብን ዶክተር አብይን አንዱ በጥይት ይላል ሌላዉ ይቀባጥራል ልጃችሁነዉ
@መክሊትአየነ-ጰ1አ
@መክሊትአየነ-ጰ1አ 16 күн бұрын
ጤና እድሜ ይስጦት አባ
@bizuneshtsigabu1244
@bizuneshtsigabu1244 18 күн бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽ አደራ ሰላም ለሀገራችን። መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 18 күн бұрын
እራስህ ተጠንቀቅ ንሰሃ ግባ አለበለዚያ ትጠፋለህ አንተንም ጨምሮ በኢትዮጵያ በሐይማኖት ጭምብል አጋንንታዊ ልምምድ የሚያደርጉ የሐይማኖት መሪና አስተማሪ ከሰይጣን ጋራ ቀጥተኛ ግንኙነት እናዳላቸው ክፉ የለም ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@user-vh2hp3ds2g
@user-vh2hp3ds2g 19 күн бұрын
abiy weredatahm weshetem beletsgena fuk abiy schoped abiy 😭😂👹🤣🤣😭😭👹👹😭😭😂😂👹
@edesedes1676
@edesedes1676 19 күн бұрын
Doctor zeben demts new
@edesedes1676
@edesedes1676 19 күн бұрын
አብይ ነው ጨካኖችን ያበዛብን
@BndnxhDhdhvsbd
@BndnxhDhdhvsbd 19 күн бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@BndnxhDhdhvsbd
@BndnxhDhdhvsbd 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistab3224
@tigistab3224 20 күн бұрын
😂😂😂😂
@mesizewde338
@mesizewde338 20 күн бұрын
የላም በረት እሺ የተረት አባት 😂
@user-ip3uz1md8x
@user-ip3uz1md8x 22 күн бұрын
Fasam yeseytan shint
@faarsifaarsi5gmail
@faarsifaarsi5gmail 29 күн бұрын
🫢
@successacademytvet
@successacademytvet 29 күн бұрын
ከአንድ ጎረቢቴ መተት ተልኮብኛል የሚል ግምት አለኝ፡፡ ምክንያጡም እርሱንም ሆነ ፎቶውን ሳይ የመደንገጥ ስሜት ይሰማኛል፡፡ ይህንን እንዴት መፍታት ይቻላል፡፡
@anduamlaknissa212
@anduamlaknissa212 12 күн бұрын
me too ከሴትየዋ እሥክለያይ ይጨንቀኛል።
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 Ай бұрын
KESIS NATNAEL IS A HIPOCRAT , A FALSE TEACHER AND A LIER. THE CONGREGATION NEEDED THE TRUTH OF THE GOSPEL . NO MORE DRAMA , STOP FALSE TEACHING .
@ST-lt2rw
@ST-lt2rw Ай бұрын
ሚሊሻው ጳጳስ ነውሩን እንደቀጠለው ነው
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 Ай бұрын
ግዕዝ ኦሮምኛም ተቀድሶ ሠላም አልመጣም ።አሁን ደግሞ እናንተ ቦታዉን ለሌሎች አባቶች አሰረክቡና ይሞከር።ግማሹ መተት እየሰራ እያመለከ ምን ሠላም ይምጣ!ንፁህ ወንጌል ልታስተምሩን እኛም ልንሰማ ይገባል ካልሆነ ሠላም አይመጣም!!
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 Ай бұрын
የሚቀደስ አምላክ የለም ሰሙ ጥንትም ቅዱስ ነበርና ሃይማኖትን አትፍጠሩ ማርያምን እርሷት ኢየሱስን ስበኩ ካልሆነ ሰማይ ይጠይቃችሁዋል
@hiyabalex
@hiyabalex Ай бұрын
Abba, you are a spiritual father not a politician, please stay out of politics !!!!! It is irrelevant for you !!!!
@mulu65
@mulu65 Ай бұрын
የኦሮሞ ነፃነት ግንባርስ ምን ማለት ነው ።ፓለቲከኛ ፤የታሪክ ተንታኝ ፤ economist ፤ሁለገብ ጳጳስ ግም
@bird1144
@bird1144 Ай бұрын
ይህ ጆኖሳይደር ለፍርድ መቅረብ አለበት
@bird1144
@bird1144 Ай бұрын
አባ ጆኖሳይደር አፍ መቼ አይሞትም
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Ай бұрын
ወንጌል አማኙ ሟርትና መተታችሁን እያፈረሰባችሁ ስለሆነ ነው የምትጠሉት አሁንም ስራችሁ ይፍረስ በጌታ ቀኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@esayasmotti228
@esayasmotti228 Ай бұрын
ሟርታቸው ማቆሚያ አጣ ምላሳቸው ሞት ጠሪ ነው 😢😢😢
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Ай бұрын
@@esayasmotti228 እነርሱ ያንቀሳቀሱት ሌዋታን ነው ደም ሲያፈስ የኖረው ክፉውች ሲሆኑ መልካም ነገር መናገር እንዴት ይችላሉ።ማቴዎስ 12:34
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f Ай бұрын
የሀገር ካንሰር የትውልድ ጠንቅ እናንተ በድግምት መተትና አስማት ጥንቆላ የምትነዱ የአጋንንት ማህበረተኞቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን ከሰይጣን ጋራ ቀጥተኛ ግንኙነት ያላችሁ ናችሁ ስራችሁ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 Ай бұрын
THE FORMER OAKLAND ACTIVIST KESSIS TAYE TIBEBU NEVER UNDERSTAND THE SEPARATION OF CHURCH AND STATE . KESIS TAYE ALSO HAS A LOT TO SAY ABOUT THE CHURCH EVEN THOUGH HE NEVER PASSED THE REQUIREMENTS OF TO BE A POPE . HE IS A FALSE TEACHER AND HE NEEDS TO REED HIS BIBLE AGAIN BEFORE HE TALKS.
@user-sg5ns6xl7e
@user-sg5ns6xl7e Ай бұрын
garbage
@medhin8187
@medhin8187 Ай бұрын
ተመስገን ከናንተ ነፃ ያወጣን አምላክ ክብሩ ይዉሰድ ምን ይሳነዋል ፈራጅ ኣዳኝ ርህሩህ ነዉ ። #መንበረሰላማ ወደ ቀድሞ መንነታችን ልእልነታችን ተመልሰናል ተመስገን እናንተን ብሎ የበግ ጠባቂ ቅጥ ያጣ ኣባት ያየንበት 2013 ኣንረሳም ጽዮን ለዘር ኣትርፋናለች ኣለፈ እንግዲህ በምንም ከናንተ መቀደስ ኣይቻልም ።🤲 ትክክል የእግዚአብሔር ስራ ነዉ ኣድርጎልናል ።
@loveethiopia8769
@loveethiopia8769 Ай бұрын
mahayim mejemerya raskin merimir slesachew kemawiratih befit chiwa yaltemarik neh des yemilew kesachew befit TDF tenagirewital
@medhin8187
@medhin8187 Ай бұрын
@@loveethiopia8769 ኣንተን ብሎ ምሁር 😂 ቢመርም ኣላምጠህ ዋጠዉ /ዋጡት እንግዲህ ኣቃቸዋለሁ ጥቐዘቁር ታሪክ ሰርቶ ያለፈ ጳጳስ ኣንድ ባንድ ኣዉቀንዋል ። ህልናህን መርምር ኣዉቆ የተኛ 😎 ንቃ እንጂ ።
@user-se3fm9hg5u
@user-se3fm9hg5u Ай бұрын
የሀ መቀጠርያ ሰጠቀም ገረቤ እየተረበሸ ነዉ ምን ለድርግ እስቲ ሙኩርኝ
@MesayMesay-qe5hh
@MesayMesay-qe5hh Ай бұрын
በፊቴሒ ተራረ ስንዴ ዐየዉ
@mssnoon1874
@mssnoon1874 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Ай бұрын
ከልካይ ያጣህ ውሽታም ነቢይ. ነህ፣ አንድ ብለህ የጀመርከው ኢሃደግ ሲገባ ሀምሌ 28 ቀን 1983 አዲስ አበባ ትፈርሳለች ብለህ ውሽት የጀመርከው እስክ ዛሬ ቀጥለሃል፣ ከልካይ ወቃሽ የለህማ !
@tewedajgirma
@tewedajgirma Ай бұрын
አሜን
@yohanesgebre2853
@yohanesgebre2853 Ай бұрын
❤❤❤ Kalehiwet yasemaln ❤❤❤ Egzihabhar yimesgen Bertaln grum tmhrt. Tft yaleh tmhrt new
@mesi557
@mesi557 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን🤲✅🍃👏
@gathwmola7361
@gathwmola7361 2 ай бұрын
ዎራኛ፣ፋኖ፣ናህ😢😢😢😢😢
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 2 ай бұрын
Sometimes I feel z same.I think these ppl come from another planet with some sort of crazy idea or there is something which I have not understood