Пікірлер
@arekibrhan
@arekibrhan Күн бұрын
Ketibet Aamlaki kenate ga yihn
@arekibrhan
@arekibrhan Күн бұрын
❤❤❤❤
@betty4950
@betty4950 Күн бұрын
ይቺ አለም በቅዠት ታኖራለች ህልም እልም አለች አያቴ
@fetan_mereja
@fetan_mereja Күн бұрын
ገራሚ ነው
@MUHAMEDGETU
@MUHAMEDGETU Күн бұрын
የዩብ አድናቁ በላይክ ግጩኝ
@UmmuHashim-xi3on
@UmmuHashim-xi3on Күн бұрын
Akkam
@user-iv5sg7ks4f
@user-iv5sg7ks4f Күн бұрын
ኑሮ ያሳቀደን ይበቃናል ሆሆሆ አብዳችሁ ልታሳብዱን ነውዴ ምን ጉድ ናችሁ
@Xayetu163
@Xayetu163 Күн бұрын
😂😂😂❤❤❤
@MekiyaMeku-yy3sw
@MekiyaMeku-yy3sw Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Күн бұрын
ENDE HAYMANOT BEMETSHAF QDUS SELE SATNA SELEWEND AFETATERNA SLEMIFETROACHEW BETEGEBI HUNATA GELTSOTAL ENDESAYNSU ENDALACHUT BEZRZR GELSOTAL TARIKU ASAZAGNNA SEFA YALE MELKT YEYAZE ASTEMARI MELKT NEAW!!!!
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Күн бұрын
በጣምደሰየሚልኝፊልም❤❤❤
@RitaSeid-qb3vh
@RitaSeid-qb3vh Күн бұрын
ወጣ ያለ ገራሚ ፊልም ጭራሽ ያልታሰበ ገዳይ
@yennashiadna
@yennashiadna Күн бұрын
ጩቡቲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-bf5jd2po8f
@user-bf5jd2po8f Күн бұрын
Good job ,,..... 👏👏
@GetachewZemene-h3r
@GetachewZemene-h3r Күн бұрын
tegmamachehubn ko
@endiendi2772
@endiendi2772 Күн бұрын
ግራ እንደተጋባሁ ቀረሁ
@user-xc4ig7pg7e
@user-xc4ig7pg7e Күн бұрын
ኣረ ገባ ገባ በሉ ምርጥ ተዋናይ ናቸው ሁሉም❤❤
@AbduAsefa-jr7ci
@AbduAsefa-jr7ci Күн бұрын
ኮመንተሮች ግን ምን ሆናችሁ ነው ሰለ ፊልሙ ማውራት ቀር
@mikkotrades7686
@mikkotrades7686 Күн бұрын
Schizophrenia is not a joke. I have an uncle who still doesn't believe his daughter is dead. He sees her, he talkes to her.
@mekaMOHAMMED-sw3xi
@mekaMOHAMMED-sw3xi 2 күн бұрын
❤❤❤
@werkeayele
@werkeayele 2 күн бұрын
betam newu hmiwedachewu
@user-nl3mg6xz1p
@user-nl3mg6xz1p 2 күн бұрын
ትወና ጠላሁ በስማም😢
@werkeayele
@werkeayele 2 күн бұрын
@werkeayele
@werkeayele 2 күн бұрын
hne betam newu hmiyasikegni
@BiniamTesfay-ke5hq
@BiniamTesfay-ke5hq 2 күн бұрын
Ewuuuu yelgie eyatawat film ahun metach amesegnalew ❤❤
@yoditbelachew3570
@yoditbelachew3570 2 күн бұрын
የጋራ የሆነ እውነት የለም
@Beminet1996
@Beminet1996 2 күн бұрын
እንደ አዲስ ተለቆ እንጂ የቆዬ ፊልም ነው
@munakasim4411
@munakasim4411 2 күн бұрын
ይሄ ነገር በሽታ ከሆነ የእውነት እኔም የጤና አማካሪ ያስፈልገኛል ማለት ነው በጣም ችግር ውስጥ ነው ያለሁት በዱአቹህም በፀሎታቹህም አግዙኝ ከባሌ ጋር ከተለያዬን 9 አመታችን ግን በቀን 10 ግዜ እንግዳዬ አድርጌ ስቄ እቀበለዋለሁ ልክ ፊልሙ ላይ እንዳያቹህት ጎን ለጎን ተቀምጠን በጣም ብዙ ጫዎታዎችን፡ ሳቆችን፡ ውይይቶችን፡ የወደፊት እቅዶችን ሳይቀር እንመካከራለን፡ እናም ሊሄድ ሲነሳ አልቅሼ እሸኘዋለሁ ሙሽራዬም አድርጌው ስሞሸርለት እውላለሁ አርግዜለት ወልጄለት ቡዙ ቡዙ ለወሬ የማይመቹ የሂወት ላይፎችን ስንኖር ይታዬኛል ከዚሁ ደስታ ሳልወጣ ድንገት ሙቶ ከሱ ህልፈት ቡሀላ የማሳልፈውን የሀዘን ግዜ እና አለም ስትጨልምብኝ ይታዬኛል መሞቱ ሲሰማኝ ደውዬለት ድምፁን ካልሰማሁ ፈፅሞ አልረጋጋም እሱንም አሳቀቁት ይሄን አትብላ እዝህ አትሂድ ከሰው አትገናኝ መኪና አትሳፈር በቃ ከሚለብሳቸው ልብሶች ጀምሮ የሱ መሞቻዎች ይመስሉኛል አንዳንዴ ሰላማዊ እስር ቤት ቢኖር በታሰረልኝ ብዬ እመኛለሁ ምክንያቱም ከታሰረ የትወጣ የትገባ ከማን ጋር ዋለ ወዘተ የሚለው ጭንቀት የሚቀልልኝ ስለሚመስለኝ ነው በሩ ሲዘጋብህ ሰላም አገኝ ይሆናል እለዋለሁ ብቻ ውስብስብ ሂወት ውስጥ ነው ያለሁት ይሄ ማለት ደግሞ ልክ ለአዳም መዳህኒት እንዳልተገኘለት ሁሉ ለኔም አይገኝልም ማለት ነው
@tigistderibew
@tigistderibew 2 күн бұрын
Film saye risun bizum lib silemalilew degime layew neber gin A.A eyalehu neber cinema gebiche yayehut gizew endet yirotal😊
@elshadaytamrat-qs2ky
@elshadaytamrat-qs2ky 2 күн бұрын
perfect 👌 👌
@fikerabi9151
@fikerabi9151 2 күн бұрын
_ምንም _*_ሳይገባኝ_*_ ፉፌ ጨረስኩኝ_ 🤷🥺
@user-ko8jg4jt1t
@user-ko8jg4jt1t 2 күн бұрын
እንደኔ ኮሜንት ሊያይ የገባ 😂
@ZedSu-ho2xp
@ZedSu-ho2xp 2 күн бұрын
ግንኮ እውነትነው ፍቅርግን ምድነው😢
@MimiMimisha-kb5ut
@MimiMimisha-kb5ut 2 күн бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን አይቶ መጨረስን የፈራ 😢😢😢
@user-rn9df8xb8s
@user-rn9df8xb8s 2 күн бұрын
Filmu sayjemr new miyalkew ere yidebral
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 2 күн бұрын
ምርጥ ድርሰት ለየት ያለ ሀሳብ ተችላላቹ በርቱ ኤልያሴ ትችላለህ
@VshsHsshh
@VshsHsshh 2 күн бұрын
Dase yelall filmo Sara ezeme rabishe batakalye asetmare now🎉 melyon berhan 🎉 sewodeke 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@keekiyaa
@keekiyaa 3 күн бұрын
በጣም ደስ እሚል እና ቆም ብለን ተረጋግተን ማየት ያለብን ትምህርት ሰጪ እንዲሁም ትርጉም ያለው ፊልም ነው ❤ደራሲው ግን ዋውው ነው ጐበዝ ነው ❤❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 күн бұрын
😂😂❤❤❤❤😢😢 ሳቅም ሀዘንም የተደባለቀበት ፊልም ነው❤❤❤❤❤
@MsMfers
@MsMfers 3 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊
@user-pl6qw9ou8y
@user-pl6qw9ou8y 3 күн бұрын
Wowww 😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TadaluTadaluu
@TadaluTadaluu 3 күн бұрын
kenaa koo
@EyerusEyasu
@EyerusEyasu 3 күн бұрын
ባክሽ ዝም ብለሽ ነው በሴ ይሻልሻል
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 2 күн бұрын
ይሄ ፊልም የተሰራው በስንቱእሚባል እያሳሳቀ ትውልድ አምካኝ ከመዘራቱ ከመበተኑ አምት አመት ቀድሞ የቀረበ ነው ።
@MsMfers
@MsMfers 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@WerknehBrhenu
@WerknehBrhenu 3 күн бұрын
Wawwww betame herif
@user-bh4wy8lx3h
@user-bh4wy8lx3h 3 күн бұрын
ምንም አልገባኝም😢
@MekedesGosaye
@MekedesGosaye 2 күн бұрын
degemesh/k eyew
@MulukenFikre-bt8yx
@MulukenFikre-bt8yx 3 күн бұрын
ጨካኝ ደራሲ እንዴ መዳን አለበት❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 3 күн бұрын
አዜም ሰምታይሰ ላይክዚዚ!
@MulukenFikre-bt8yx
@MulukenFikre-bt8yx 3 күн бұрын
ጨካኝ ደራሲ እንዴ መዳን አለበት❤
@MulukenFikre-bt8yx
@MulukenFikre-bt8yx 3 күн бұрын
ጨካኝ ደራሲ እንዴ መዳን አለበት❤
@MulukenFikre-bt8yx
@MulukenFikre-bt8yx 3 күн бұрын
ጨካኝ ደራሲ እንዴ መዳን አለበት
@MulukenFikre-bt8yx
@MulukenFikre-bt8yx 3 күн бұрын
ጨካኝ ደራሲ እንዴ መዳን አለበቴ