Пікірлер
@MeseretTsehay-u4v
@MeseretTsehay-u4v 3 сағат бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሁ በርታ ዉንድማችን ሰላም ፍቅር አድነት ይስጠን ቸሩ አምላካችን 🎉❤❤❤❤
@TadelechTadese-nv6sr
@TadelechTadese-nv6sr 7 сағат бұрын
ሰላም ሰላም የኔ በሰት ፋምል እንኳንም በሰላም መጣቹልን አባይና መላ ቤተሰቦችሸ እዉነት ነዉ እናት ምንም በት ቆሸሸም በታሰጠላም እናት እናት ናት መተክያ የላት አርግዛ አምጥ ወለሠዳ አሳድጋ ለማአረግ አብቅታ የእናት ዉለታዋ ብዙ ነዉ ተዘርዝሮ አያልቅም ብቻ እድሜና ጤና ያብዛልን ለአለም ሁሉ እናቶች ክፉ አይንካቸዉ
@HabtamHata
@HabtamHata 13 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ወድማለም ሰላምህ ይብዛልኝ 4ኳን ደህናሽመጣህልን ስለመጣህና አሪፍ ጥርፐ ደስስ የሚል ቆይታም ነበር ያደርግነው ሴትልጅ በፍቅረኛው ስትከዳ እንባ የሚቀድማት ግዜዋን ሰጥታ ፍቅሯን ሰጥታ አላአግባብ ሲሆ ያናድዳታል
@TadelechTadese-nv6sr
@TadelechTadese-nv6sr 13 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ዉድ ቤተሰብ እንኳንም ሰላም መጣቹ አርፈደሰ የምል ቆይታ ነበረን አዎ ሴቶች ለምን አርተፈሻል ይምጠቀሙት ሳሰበዉ ዉበታቸዉን ለማሳመር ይመሰለኛል ግን እግዝአቤሔር ሰፈጥረን ዉብ አድርጎ ነዉ የፈጠረን እናም ማመሰገን ሰኖርብን ብዙ ነገር እናበላሻለን
@ሰኒያመሀመድ
@ሰኒያመሀመድ 13 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ አባይና አዳም እንኳን ደህና መጣችሁ ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እጅግ አመሰግናለው እስቲ በርሳቸው አንድ ልበል በነገራችን ላይ ሴት ልጅ ፈጣሪ አሟልቶ ውበት ሰጥቶ ፈጥሯታል ነገር ውበት ለመጨመር በጣም ትጥራለች በአርቴፊሻል ነገር ሴት ደሞ ወንድ ፍለጋ ነው እንጂ መቼምተፈጥሮ ላይ ሌላ ውበት መጨመር አያስፈልግም ነበር ሰውን ለማሳሳት ነው እንዲፈጣሪ በሰጠን ነገር ግን ፈጣሪ የሰጣት ውበት አለ በቃ ብሏት ባርቴዋን ራሷን ታውቃለች ውቀቷ ነው ብዬ አላስብም አለማወቀ ነው ብታቁሮ ራሷን አታስብም ነበር ማንኛውም ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጥ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቱልኝ መጽሐፍኩት በእግሬ ነው አታስቡ
@Zahara_M
@Zahara_M 14 сағат бұрын
Selam selam enkon dehna maxashi selamishi yibiza arifi qoyita naber binaries nuro melkami nger sertani enlifi naber andade cinqatu labeshita yadarganani berchi abayiyee wudii
@ሰኒያመሀመድ
@ሰኒያመሀመድ 15 сағат бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ና የተከበራችሁ እህትና አዳም እንዴት ናቹ እንኳን ደህናመጣቹ ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ እስቲ በርእሳችሁ አንድ ልበል እኔ በበኩሌ የምሞትበትን ቀን ባቀው ኖሮ ወይም እስካሁን ለሰራሁት ወንጀሎች ፈጣሪን ይቅርታ የጠየቅ ነበረ ምክንያቱም ስሞት ገነት እንዲያስገባኝ ማለት ነው ኤሄ እድል መቼም የማይደረግ ነውበህልም ከሆነ ነው እንጂ በእውነት የማይገኝ ነው አለበት ፈጣሪ የመሞትበትን የምንናው ቀን ቢነግረንማ ሁሉንም ኃጢአታችንን ይቅርታ ጠይቀን ሰውንም ሆነ ፈጣሪ ከዛ በነፃነት በንጹ ልብ ወደፈጣሪ ቤታችን እንሄድ ነበር አይ በህልምእንጂ በኡን መቼም ያማይገኝ ነው ጎበዞች በርቱ
@almazereta3143
@almazereta3143 16 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ወድማችን እንካን ደህና መጣህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረ በእውነት በርታ ጥሩ አስተማሪ እርስ ነው የሞታችንን ግዜ ብናቅ ኖሮ ያለንን ለንወደው እሰጣለን ንስሀገሀለን ስጋዎደሙ እንወስዳለን በቃ ስደርስ እንሞታለን ❤❤🎉
@eskedar-di1iq
@eskedar-di1iq 16 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ቤተሰብ እደምን አላቹ እካን ደና መጣክ ወድሜ ስለነበረ ቆይታ እናመሰግናለን የምሞትበት ቀን ባዉቅ ንሳሀ እገባ ነበር እናም ከቤተሰቦቼጋ አሳልፍ ነበር😢❤🎉
@HaregTube256
@HaregTube256 16 сағат бұрын
ሰላም ሰላል ለዜሕ ቤት እንኳን ሕና መጣሽ አብዬዬዬዬዬ በጣም ጥሩ ግዜ ነቤር በጣም እናመሰግናሌን ከጎንሽ ሆኖ ለምቤረታሽ ወንድምሽን ፈጣር ይጠብቀዉ በርቱ የኔ ዉድ❤❤
@SeadaAhmed55
@SeadaAhmed55 18 сағат бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም ብሩኬ እንዴት ነህ ሁሉ ሠላም እንኳን ደና ቆየኸን ደስ የሚል እና ጥሩ ጊዜ ነበረን እናመሠግናለን በርታ በሌላ ቪዶ እስከምንገናኝ መልካሙን ሁሉ ተሠመኘሁልህ
@zinutube2572
@zinutube2572 18 сағат бұрын
አሠላሙአለኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወንድሜ ደስየሚልቆይታ ነገር።እናመሠግናል ወደጉሩሰለተቀላቀልኩ ደስብሎኛል በቀጣይእርእስ እስከምንገናኝ ሠላምህብዝዝትይበል
@የተንቢYouTube
@የተንቢYouTube 18 сағат бұрын
ሰላምጤና ይስጥልኝ እዴት ናቹ ይህንን ኮሜት የምታነቡሁሉ ሰላማቹብዝት ይበል ወድማችን የምንሞትበት ቀን ብናውቅማ ሰው እንሆን ነበር በአሁኑ ሰአት እራስ በራሳችን ....እናመሰግናለን በርታልን🎉🎉
@ፀታአሙዩቱብ
@ፀታአሙዩቱብ 21 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ወንዲማቺን ሰላም ሰላም ቤተሰብ እደትነህ እደትናቺሁ አህለን አባይየ ሁሉም ሰውየሚሞትበትቀን ቢያውቅ ምንያደርጋል መሰለህ ልክ አሁን እደምናደርግው ያደርጋል ሰለነበረን ቆይታከልብ እናመሰግናለን
@WubeSisay-kb7gc
@WubeSisay-kb7gc 21 сағат бұрын
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደናመጣህል እጅግና ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን የምንሞትበትን ቀን ባውቅ ንስሀ ነው መግባት ምፈልገው ሌላው ቀላል ነው ዋነኛው ስጋ ደሙን መቀበል ነዎ
@semu-x2p
@semu-x2p 23 сағат бұрын
ሠላም ሠላም አባይነት በጣም ደሴየሚል ቆይታ ነበር ያሳለፍ ነው በሌላ እርዕስ እስገምንገናኝ ሠላማችሁ ይብዛዛዛ በርዕስሽ አንድ ልበል የምንሞትበትን ቀን ብናቅ ኖሮ ለፈጣሪያችን በየሰከዱ እንገዛ ነበር ከወጀል እንርቅ ነበር
@TadelechT
@TadelechT Күн бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ውድ እህት እንኮዋንም በሰላም መጣሽልን አባይዬና ወድምዬው ዋው አርፍ ደስስ ደሳሳሳስ የምልቆይታ ነበረን እኔ ምሞት በት ቀን ብነገረኝ ቀድሜ እራሴን አዘጋጃለው በንስሃ በቁርባን በሰረአት ቤተከርስታን ብቻ ሰለነብሴ ብቻ ነው ማሰበው ምክናቱም በአለም ለይ ሳለን ምንሞ አይመሰለንም ግን ደሞ ሞት በሁላችንም ላይ አለ
@Enduman-q6e
@Enduman-q6e Күн бұрын
selam selam wud ena yetkenberachi ye hager ljoch endet nachihhu ene alhu dena negn alhamdulilah betam des mil koyta nebe r enamesegnalen
@Ebro1179
@Ebro1179 Күн бұрын
ሰላም ሰላምብያለሁ ወንድሜ እንዴት ነህ በነበረን ቆይታ አሪፍና ደስተኛ ነበርኩ ለሚቀጥለው ቪዲኦ እስግናኝ በሰላም በፍቅር ይገናኘን
@FrdosMohamed-s4y
@FrdosMohamed-s4y Күн бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ነቸሁ በየአላችሁበት የአላህ እዝነት አይለያችሁ አባይየ ማሻ አላህ ሀሪፍ ቆይታ ነብር እነመሠግናለን በርቸ 🎉🎉🎉
@MahoJe-q7c
@MahoJe-q7c Күн бұрын
selam selam inquan dehna metash yenebern koyta betam harif koyta neber belela badisneger ingenagn berchlin ehtachn ❤❤❤
@MeseretTsehay-u4v
@MeseretTsehay-u4v Күн бұрын
ሰላም እንኮን ደህና መጣሽ ዉድ በርች 🎉❤
@TadelechT
@TadelechT Күн бұрын
ሰላም ሰላም ዉድ ቤተሰቦች እደምን አላቹልኝ እግዝአቤሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም በጤና መጣቹልን እግዝአቤሔር ሰፈጥረን የመሞቻ ቀናችንን ነግሮን ወይም አዉቀን ብሆን እኔ ምንም አላደርግም ንሰሃ ገብቼ አጥያቴ ተሰርዮልኝ በሰጋ ደሙ ተወሰኜ መሞትን እመኛለዉ እች አለም ብዙ አሳሰታን በብዙ ተጫወተችብን መጨረሻችንን ያሰምርልን
@AMELEGesit-r8x
@AMELEGesit-r8x Күн бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ሁሉም ሰው የሚሞትበትን ቀን ቢውቅ ኖሮ አንድም ስህተት ባልሰራ እናም ቢሰራ እራሱ ተዘጋጅቶ በሄደ እኔ ግን ይሄን እድል ባገኝ ከምንበላይ ለሰራሁት ስተት ንስሀ መግባት አለቀ በርታልን ጥሩ ጊዜ ነበር ❤
@hermela_tube
@hermela_tube Күн бұрын
Selame enekane dehena metahehe bereta arefe geza ena weyetyete nebere enamesegenalene selamehe yebeza ..❤
@Samrawit6
@Samrawit6 Күн бұрын
ሰላም ወንድማችን እንካን ደህና መጠህ በጣም አስተማሪ ርዕስ ነው እናመስግናለን ሴት ልጅ ፍቅረኛዋ ስከዳት እንባ የምቀድም ከልብ ስለምታፍቅረዉና ያዋህ ስለሄናች ስትለየው ህመም ያክል ይስመታል
@kbrshgenenmedia7097
@kbrshgenenmedia7097 2 күн бұрын
ሰብስክይብ አደርጌለሁ
@ውደበላይ
@ውደበላይ 3 күн бұрын
ስላም ስላም እንኳን በስም መጣች ስላመቹ ይበዛልኝ አሪፍ ነው በረቱልኝ እማ
@TadelechTadese-nv6sr
@TadelechTadese-nv6sr 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኮንም ሰለም መጣቹልን ቤተሰብ ዋዉዉ ደሰትሉ በጣም ያማረና የተዋበግዜ ነበረን እኔ ባል እኔ ሳላዉቃ ከሌላ መሰት ብወልድ የተባረከ ልጅ ይሁን እንጅ አሰድጋለዉ ክክክ ለማለት ይከዳል
@ስውምሆን
@ስውምሆን 3 күн бұрын
ስላም ወድማችን አሪፊ ነው በርቱ
@Samrawit6
@Samrawit6 3 күн бұрын
Selam abate enqun Sheba betash betam arif res newu be brand bderg tolo yeminededewu wend newu mknyatum wend smetawi newu
@እዉነትእዉነት
@እዉነትእዉነት 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ ወድማችን እንኩዋን ደህና መጣህልን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛል እኛም እናመሰግናለን የምንወድህ ወንድማችን በርታልን ደስ የሚል አሪፍ ቆይታ ነበረን በቀጣይ በሌላ አስተማሪ ቢድዮ እንጠብቃለን ፈጣሪ
@ሰኒያመሀመድ
@ሰኒያመሀመድ 3 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥል የተከበራችሁ አዳምና አባይ እንኳን ደህና መጣችሁ እሳችሁ አንድ ልበል ርእሳችሁ ፕራንክን ይመለከታል በነገራችን ላይ የሚባል ነገር ባይኖር ደስ ይለኛል የሚባለው ነገር የሰዎችን ህይወት ያበላሸ ነው ወንድም ሚስቱም ፍራንክ እያደረገ እያስቀየም ትዳሩን እየበተ ስለዚህ ስለዚህ የፕራንክ የሚባል ነገር ቢቀር ደስ ይለኛል ባልና ሚስቶች ሰላም ያጡ ነው ፍቅራቸውን በገንዘብ እየለወጡ ነው ባል ሚስቱን ፕራንክ እያደርጋል ሚስትም እውነት ይመስላል ይጣላሉ ሰላምም ያጣሉአለች ውንዱም በዛውልክ ነው ከወንዱ ሴቷትበልጣል በጣም ይሰማታል ፍታኝ ለማለትም ትደርሳለች ስለዚ ፕራንክ የሚባል ነገር ቢቀር ጥሩነው ብዬ ከስባለው አሪፍ ቅይታ ነበር ጎበዝ በርቱ
@ሰኒያመሀመድ
@ሰኒያመሀመድ 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድነት የአባይ ወንድምና አባይ እንኳን ደህና መጣችሁ እስቲ በእሳቸው ወንድ ልጅ ከሌላ ልጅ ቢወልድ ሴት ልጅ በጣም ትናደዳለች ነገር ታጋሽ ከሆነች ምን ማለት አይደለም ወንድ ልጅ ሁለት ቢያገባ ችግር የለውም ግን የሚያናድዳት ደብቆ በመውለድ ስለዚህ በጣም ትበሳጫለች በጣም ትጣላለች ነገር ግን የወለደች ከሆነ በተለይ ትመለሳለች ምክንያቱም ልጆቿን ልመጣ አትፈልግም ባሏም በጣም ምትወደው ከሆነ እሷንም እሱንም ማጣት አትፈልግም ሰው ይሳሳታታል እድል ትሰጠዋለች ነገር ግን እድሉን አይጠቀምበት ከሆነ ትተው ትሄዳለች ብትወደውም በቃ ዕድሉን ሰጥታው ካልተጠቀመበት ይሄዳለች። ነገር ግን በሰዓቱ በጣም ትበሳጫለች በጣም ሰላም ያጣ ቤትም ትተዋለች ነገር ግን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ወደ ቤቷ ትመለሳለች ምክንያቱምም ትመልሳለች ለልጆቿ ስትል እናት ለልጆቿ ስትል አለች ምክንያቱም ያለሱ ያለ አባታቸው ልጆች ሲያድጉላቸዋል ይሰደባሉ አባታቸው አጠገባቸው የለም በማለት ሴት ነው ምታሳድጋቸው በማለት ለልጆቿ ስትል አደዳቱም ሌላ ቢያገባባትም ሌላ ቢወልድባትም ለልጆች አስተዳደር እሱ ጋር ትኖራለች ነገር ግን ከልጆቻት ይኖራለች ብይ አስባለው ጎበዝ መልካምሽት
@AsetarBerkete
@AsetarBerkete 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም የመወድሸ ውድ እሕቴ አባይዬ እንኳን ደሕና መጣሸልኝ በተረፈ ሰለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን እንዲሆን ተመኝሁ በቀጣይ በአዲሰ እንጠብቅሻለን❤❤❤
@ሰሙቲይቲውብ
@ሰሙቲይቲውብ 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ወድም እደት ነህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ ሴት ልጂ ስታፈቅር ጥቅም ፈልጋ አደለም የምታፈቅረው ትክክልኛ ፍቅር ፈልጋ ነው እሱ ሲከዳት ደሞ ትጎዳለች
@kidu_media
@kidu_media 3 күн бұрын
ሰላም ጠና ይስጥልን ዉድ ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ አባይዬ የኔ ልዩ እህት እንዴምነሽ❤ሴት ልጅ ያፈቀረቹ ስከዳት እንባ ምቀድማት ከልብዋ ቀርባ ያመነቹን ስታጣ ልቡዋ ይሰበራል
@AminaTube-dx3jy
@AminaTube-dx3jy 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ አባይና አዳም እንኳን ደህና መጣችሁ እስቲ በእሳቸው አንድ ልበል በነገራችን ላይ ሴት ልጅ ፍቅረኛ ሲርቃ ወይም ሲለያት በጣም ትከፋለች ምክንያቱም ትንሽ አትችልም ልቧይሰበራል ምክንያቱም ልቡዋ የሚሰበረው መጀመሪያ ከልቧ ስለወደደችው ሌላ ምንም ስለማታስብ ነው እሱ ይሆነኛል ብላ በሙሉ ልዋ ስለወደደችውና ከኔ ጋር ይሆናል ብላ ስለምታስበው ጥላት በሚሄድበት ሰዓት ላይ ግን በጣም አይሰበር ምክንያቱም እሷ መጀመሪያ አምና ወዳ ስለቀረበችችው ለዚህ ሙሉ ማንነትዋን ከሰጠችው በኋላ እሱ ግን ትቷት ሲሄድ ሌላው እንዳለው ብላ ሳይሆን ከሱ አመለካሱ ጋር መለየት በጣም ይከብዳታል ነው ሌላ ማታገኝ ላይ የምትታየው እንጂ እንደማንኛውም ሰው ትችላለች ግን ሴት ልጅ ስትወልድ ስትወድ በሙሉ ልብ ስለምታፈቅርና ስለምትተማመነው ደግሞ የዋህነቷን የውሃና ደግሞ ያጠቃታል ልሳን የምትጎዳው የምትከፋው ልም የሚሰበረው መመለሻውም የሚከብዳት ብዬ አስባለሁ ከመሆን የሚተነሳ ማለት ነው እና በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በእርሱልኝ
@tebebtubeMM
@tebebtubeMM 3 күн бұрын
ጥሩ ነው ወንድሜ ጥሩ አወያየኧን ርዕስህም ጥሩ ነበር ስለሴት ልጅ ያነሳኧው እዉነት ነዉሴት ልጅ በጣም የዋህ እና ሰዉ አማኝ ስለሆነች ቶሎ ታጐዳለች ❤❤❤
@almazereta3143
@almazereta3143 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የዚህ ቤት ወንድማችን እንካን ደህና መጣህ በጣም ጥሩ አስተማሪ ቆይታ ነበረ በርታልን ወድማችን ሰላም ፍቅር አድነት ላገራችን ይሁን እግዚአብሔር እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን ❤❤🎉🎉
@TadelechTadese-nv6sr
@TadelechTadese-nv6sr 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ዉድና የተወደዳች ቤተሰብ እንኮንም በሰላም መጣቹ ጠሩ የዉይይት ግዜ ነበረን እናመሰግናለን ለነበረን ቆይታ ፖርንክ ማድረግ መደረግም ቀለል በለመንገድ ብሆን ችግር የለዉም በዬ አምናለዉ ብዙ ነገር እንማርበታለን
@youtub-bm2by
@youtub-bm2by 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ "" አባይየ እንካን ደህና መጣሽ "" እህቴ "" ወንድማችን "" ይማም "" አህለን "" እሰቲ በርዕስህ ላይ""አንድ ልበል👈ሴት ልጂ "" የምታፈቅረው "" ሰው "" ጥሎት "ሲሄድ ለምን "" ታዝናለች??አወ ታዝናለች""ለምን አታዝን""ሙሉ ልባን "ነበር ለዛ ሰው የሰጠችው "" ትወደው ነበር""ጊዜዋን "እድሜዋን "" አላግባብ "" አሳልፎባት "" ይሆናል ።
@Alem468
@Alem468 3 күн бұрын
ሰላም አባይየ ሴት ልጅ ስታፈቅር ስትወድ ከልቧ ነው ህይወቷን ትሰጣለች እና በዚ ውስጥ ሁና ለነ የህይወት አጋሬ.ይሆናል ብላ ካሰበቹ ሰው ስትከዳ ደሞ የውስጧ ተናግራ የሚረዳት ስለሌለ አማራጫ ማልቀስ ነው
@MafaEske
@MafaEske 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም ውድ ውንድሜ እንዴት ነህ በርታ በመጀመርያ ድርጃ ለእህትህ ተገን ስልሆንክ በጣም ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ የኔ ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ብድርህን ይክ ፈ ልህ አንተ ጀግና ነህ
@hermela_tube
@hermela_tube 4 күн бұрын
selame enekane dehena meteahe wede wenedemachene berta arefe ena.dese yemelele yeweyeyete geza nebere enamesegenalene alachehubete selamachehu yebeza❤❤
@TiegstYouTube
@TiegstYouTube 4 күн бұрын
ሰላም ሰላም እህኴን ደህና መጣሽ ዉድ
@HaregTube256
@HaregTube256 4 күн бұрын
ሰላም ሰላም ለዝሕ በት እንኳን ደሔና መጣሽ እሕታችን አብዬዬዬዬዬ ወንድ ስሌያት እምታለቆስቤት ምክንያት የዋሕ እሩሩሩ ስሌሆኔች እናመሰግናሌን ወንድማችን🎉
@AsheTadese-jg3lf
@AsheTadese-jg3lf 4 күн бұрын
ሰላም የኔ ውድ አባይዬ እንኮንም ሰላም መጣሽልን ምፕጣቹልን አርፍችቆይታ ነበርን በርቱልን
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 4 күн бұрын
ስላም ስላም ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ እውነት ነው አንዳንድ ሴት ልጅ በጣም እንደምናየው ክሆነ ሴት ልጅ አዛኝ እሩሩ የዋህ ስለሆነች ለስው ቀድማ ነዎ የም
@ImuIm-d4r
@ImuIm-d4r 4 күн бұрын
ሰላም ሰላም ውድና የተከበራቹ ውድ የሀገሬ ልጆች እደምን አላቹልኝ ዋው አርፍ ደስስስ የምል ቆይታ ነበርን በርታልን የኛ ውድም እንወድሀልን ክብር በልልን ሴት ልጅ ከወደደች ምታጣ ሰለማይመሰላት ስታጣ ታለቅሳለች