Tilahun Gessesse - Wubit Wubit
7:11
2 жыл бұрын
Maritu Legesse - Aya Belew - Zomawa
4:18
Bezawork Asfaw - ሲመሽ - Simesh
9:06
Meleket - መለከት - Theme Music
1:48
#Dokile on Tamagn Beyene's show
6:18
Пікірлер
@YesufMusema
@YesufMusema Күн бұрын
RIP ❤❤❤
@melkamuat6590
@melkamuat6590 4 күн бұрын
Ethiopian modern music got conceived on 1950's, born 0n 1960's, grown on 1970's, matured on 1980's, illed since on 2007's. I think it will gone be buried on 2020's.
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 16 күн бұрын
Yen merete ❤❤❤
@MussieGebremeskel-rk9qy
@MussieGebremeskel-rk9qy 16 күн бұрын
Erakegn..yaleshibet ketema...ayinshin alay .. simeshn enqan alsema.....endalmeta ...fkre be chigresh....be tizita be hasab temelshe...anchiye....yet lagegnish echilalew....endalmeta...enem dekmognal anchiye.... nafekshign....sinor kanchi teleyche....mech dershe ....betizta anchin aginche ....
@gebeyaabate7817
@gebeyaabate7817 Ай бұрын
ጥሎብኝ በጣም እወድሻለሁ የኔ እናት
@HannahGetaw
@HannahGetaw Ай бұрын
Ehite ahunm alesh tedy karà kotebe
@EyobEyob-p9h
@EyobEyob-p9h 2 ай бұрын
እኔ ይሄን ዘፈንስሰማ በሽተኛነው የምሆነው በቃ ከባድነዉ
@dhaile8772
@dhaile8772 2 ай бұрын
Beautiful
@ERMIYESKETEMA
@ERMIYESKETEMA 2 ай бұрын
ሰላም
@admasuarba7933
@admasuarba7933 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ከቻልክ የቆዩ የዘማሪት ገነት ህይወት መዝሙሮች ሙሉ አልቤሙን ብታካፍለን፡፡
@AryamDaniel-m3y
@AryamDaniel-m3y 3 ай бұрын
we love you forever we never forget you you are lovely
@Wolde6881
@Wolde6881 3 ай бұрын
ሰይፉ ዮሀንስ ቁጭ!!!
@remi1007r
@remi1007r 3 ай бұрын
ልቤም ይሰወራል በናፍቆት ተሰርቆ መቼም አይመቸው ሰው ካገሩ አርቆ ስንቱን ባህር አልፎን አይንሽ ካይኔ ላይ ዋለው ሰው ፈልጎ አንዳጣ ወገን አንደሌለው ባይኔ ላይ ዋልሺሳ ባይኔ ክፉ ኣመል ኣስለመድሺኝ ትዝታ ሆንሺቢኝ ለኔ ባይኔ ላይ ዋልሺሳ ባይኔ ምን ነክቶሽ ይሆን አያልኩኝ በሃሳብ አለቀ ጎኔ ቻይው ናፍቆትሽን ብለሽ በርታ ፀና መልሶ እስኪያመጣኝ ያራቀኝ ጎዳና ከሀገሩ የሚወጣ ቢባል ተሰደደ ግድ ሆኖበት አንጂ ማን የሰው ወደደ በቃ ሲለው የኔን ማዘን እወጣለሁ ከመባዘን ከመናፈቅ ያኔ አርፋለሁ አስከዚያው ግን በተስፋ አለሁ መጥቆር መክሳት ማዘን ትተሽ ብጠብቂ ተበራተሽ ሁሉም ያልፋል ከቻልን አሁን ብቻ አስከዚያው ደህና እንሁን ልቤም ይሰወራል በናፍቆት ተሰርቆ መቼም ኣይመቸው ሰው ካገሩ አርቆ ስንቱን ባህር አልፎን አይንሽ ካይኔ ላይ ዋለው ሰው ፈልጎ አንዳጣ ወገን አንደሌለው ባይኔ ላይ ዋልሺሳ ባይኔ ክፉ ኣመል ኣስለመድሺኝ ትዝታ ሆንሺቢኝ ለኔ ባይኔ ላይ ዋልሺሳ ባይኔ ምን ነክቶሽ ይሆን አያልኩኝ በሃሳብ ኣለቀ ጎኔ አንቺስ ወገን አለሽ ሲያዝኑ የሚያጽናና አኔማ ክፋኝ ብል የት አሄደውና ካንቺማ ብመጣ መንፈሴም ባረፈ በወጣልኝ ናፍቆት እየተቀረፈ ምን ቢከፋው የራቀ ሰው ወሳጅ አግሩ ሲመልሰው ይጽናናዋል ሲያገኝ ወገን አስከዚጊዜው ሰላም ያርገን መጥቆር መክሳት ማዘን ትተሽ በጠበቅሺኝ ተበራተሽ ሁሉም ያልፋል ከቻልን አሁን ብቻ ስከዚያው ደና እንሁን remi1007 LEGEND ኤፍሬም ታምሩ
@arsemaretta6286
@arsemaretta6286 4 ай бұрын
Who is still here in 2024 👀
@francoeurvalparaiso
@francoeurvalparaiso 3 ай бұрын
I had a dream about the east of Africa, so I just arrived 😊
@Mrsh-18
@Mrsh-18 4 күн бұрын
Love it all the time:) It’s an incredible masterpiece.
@Bisrat-r8g
@Bisrat-r8g 4 ай бұрын
❤❤
@AshuAshity
@AshuAshity 4 ай бұрын
Telksle
@AshuAshity
@AshuAshity 4 ай бұрын
Telsekal
@eahim8151
@eahim8151 5 ай бұрын
Long live dear.
@BerhanuRobe
@BerhanuRobe 5 ай бұрын
Rip
@ousmanahmed3937
@ousmanahmed3937 5 ай бұрын
marew yekedjo lije
@Amanuel616
@Amanuel616 5 ай бұрын
any one in 2024😍
@kaleabgirma2404
@kaleabgirma2404 2 ай бұрын
alen alen
@esate725
@esate725 5 ай бұрын
Alexo Germi Zefagne Naber Yehe zefen Degemo wedhuwala yemlesehal
@afeworkaklilu8398
@afeworkaklilu8398 6 ай бұрын
@nejatgizaw9506
@nejatgizaw9506 6 ай бұрын
ሁሌ አዲስ ❤❤❤❤❤
@rebekkamichael6790
@rebekkamichael6790 6 ай бұрын
እንኩዋን ደስ ያለሽ ሄዊ
@cikgulorenz9743
@cikgulorenz9743 6 ай бұрын
Awesome
@ritasolomon3117
@ritasolomon3117 7 ай бұрын
One of my favorite song besmamwe yemlsalchawe zafen timeless beautiful song ever ❤
@workuadamu2375
@workuadamu2375 9 ай бұрын
your name deserves
@sble9721
@sble9721 10 ай бұрын
አንበሳው❤❤❤
@meseretashebir7628
@meseretashebir7628 10 ай бұрын
😅😅😅😅
@tedaraya6365
@tedaraya6365 11 ай бұрын
We Ethiopians have so much history.
@Bale-Suk
@Bale-Suk Жыл бұрын
My favorite music
@TeferiHonja-ju6xg
@TeferiHonja-ju6xg Жыл бұрын
ቅመም የሆንክ ሰው! ነፍስ ይማር!
@TeferiHonja-ju6xg
@TeferiHonja-ju6xg Жыл бұрын
ቅመም የሆንክ ሰው! ነፍስ ይማር!
@seadiaimam4589
@seadiaimam4589 Жыл бұрын
That is my lovely tlme
@ad2kk12
@ad2kk12 Жыл бұрын
JESUS CHRIST!!! 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️ ከየት አገኘኸው ባክህ ይህን ዘፈን???
@ThitnamengistuEma
@ThitnamengistuEma Жыл бұрын
I love it music ❤
@samiasfaw5642
@samiasfaw5642 Жыл бұрын
Wey, Harer CHIRO
@naydernn4725
@naydernn4725 Жыл бұрын
Never made a dollar off of Spotify
@DawitSolomon-s6o
@DawitSolomon-s6o Жыл бұрын
❤❤❤
@gemal434
@gemal434 Жыл бұрын
ማሚ one day 😢😢😢😢😢
@yonasassefa7690
@yonasassefa7690 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዘፈን ነው ። ልቤ ይሸበራል ።ወይ ሐረር
@natnaelbedada5860
@natnaelbedada5860 Жыл бұрын
RIP Legend
@HabeshaMusics231
@HabeshaMusics231 Жыл бұрын
አሁንም እጠይቃለሁ አርቲስቶቹ ስም ንገሩን?
@samsonabebe35
@samsonabebe35 Жыл бұрын
ዘመን አይሽሬ የተዋጣለት ድምፅና ሙዚቃ ነው ባሕታና ሚሊዮን አመሰግናለሁ ።
@habta125
@habta125 Жыл бұрын
I miss my lovely wife when i lesson this song
@yeshdh4288
@yeshdh4288 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@wernerherrmann8272
@wernerherrmann8272 Жыл бұрын
Stimme wie ein Engel ❤❤😢😢❤
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
When I listening this many memories coming in my mind !!! I was heard a lot all times this early 1980 E.C . During the Tigrry Radio program in ethiopia. During the Derge. The Golden time when all ethiopian people were living together and can live any where ,!!? I love you Sofia and still I'm listening this music on you tube. Goody oldy day .
@affordableground-transport7169
@affordableground-transport7169 Жыл бұрын
የገብረክርስቶስ ደስታን ግጥም የዘፈነው ሰውዬ አዘፋፈኑ ማለፊያ ነበር። ግን ደግሞ, ያስተካከለና ያሳመረ መስሎት በዘፈኑ ውስጥ አንዳንድ ቃላቶቹን በመለወጥ ከኦሪጂናል ድርሰቱ ውጪ አድርጎ ማቅረቡ ‘አደንቀዋለሁ’ የሚለውን ደራሲ የናቀና “የኔ ድጋፍ ደግሞ አስፈልጎት ነበር ... “ የሚል ዓይነት እሳቤን ያዘለ ነው። ታዲያ በዛ እሳቤ ያቀረበው የዘፈን lyrics ደግሞ, የደራሲውን ሃሳብ አዛንፎ ግጥሙን ስንኩል አድርጎታል። “አገሬ ቆላ ነው፣ ደጋ ወይናደጋ፤ በዚያ ብርሃን አለ ሌሊቱ ሲነጋ“ የሚለውን original lyrics, ‘ጋሼ አወቀ’ ሲዘፍነው፦ “አገሬ ቆላ ነው፣ ደጋ ወይናደጋ፤ በዚያ ብርሃን አለ ሌሊቱ እስኪነጋ“ ብሎ ነው የዘፈነው። ይህ ደግሞ የሚያሳየው ዘፋኙ ግጥሙን በአግባቡ አለመረዳቱን ነው። ካልተሳሳትኩ, ገብረክርስቶስ ይህንን ግጥም የጻፈው አውሮፓ (¿ Checkoslovakia?) በነበረት ጊዜ ምናልባትም በፈረንጆቹ የክረምት ወራት ወቅት ይመስለኛል። አውሮፓ (northern hemisphere) የኖረ ሰው እንደሚያውቀው, በክረምት ወራት የሌሊት ጽልመት የሚገፈፈው እንደአገራችን ወይም equator አካባቢ እንዳሉ አገሮች ከጠዋቱ ፩ ሰዓት (7 am) ሳይሆን, ከሁለት ወይም ሦስት ሰዓታት በኋላ ወደ ፫ና ፬ አካባቢ (9-10 am) እንደሆነ ይታወቃል። አላፊው ቀን (ሌሊቱ) አክትሞ በአዲስ ቀን ሲተካ ብርሃን መሆን ሲገባው, በጽልመት መሆኑን ያስተዋለው ገ/ክርስቶስ ያንን ትዝብቱን እንዲያ አድርጎ ጥልቅ ትርጉም ባላቸው ቃላት ያስቀመጠውን, መልእክቱን በሚያጠፉና ተራ/ግልብ በሆኑ ቃላት መተካቱ “እኔ የተሻለ አውቃለሁ“ ከሚል እሳቤ የመነጩ ካልሆነ, ሌላ ምን ሊሆን ይችላል? ዘፈኑ ደራሲው እንደጻፈው ይስተካከል!
@affordableground-transport7169
@affordableground-transport7169 Жыл бұрын
እኔም የግርማ ይፍራሸዋ አድናቂ ነኝ። በኢትዮጵያ classical music (“ረቂቅ ሙዚቃ”) እንዲዳብር እና የዘርፉን ፈር ሳይለቅ (genreው እንደተጠበቀ) ሐገራዊነትን ተላብሶ የሕዝብ አድናቆትን እንዲያተርፍ (appreciation of the art form, or the genre by the general public) እንዲያገኝ ግርማ ይፍራሸዋ የተጫወተውን ሚና በእጅጉ አደንቃለሁ። ታዲያ ግርማ ይህንን ድንቅ ችሎታውን ለማዳበር በአውሮፓ ትምህርት ወስዶ እንደነበረ የሚጠቁሙ የዩትዩብ ቪዲዮዎችን አይቻለሁ። እነዚህን ነገሮች ስለግርማ ያልኩት መጠነኛ የሆነች ትችት በሱም ላይ ለመሰንዘር ነው። ግርማ አውሮፓ (ጀርመን ምናልባትም ቡልጋሪያ) በነበረበት ጊዜ በጥልቁ የክረምት ወራት ሌሊቱ እንደሚረዝምና ከአዲስ ቀን ጋር የምናዛምደው ብራ/ወጋገን ወይም ብርሃን የሚወጣው እንደ አገር-ቤት “አንድ“ ብለን በምንጠራው ሰዓት ሳይሆን እኩለ-ቀን ሊደርስ ሁለት ሰዓት ብቻ ሲቀረው እንደሆነ ግርማ በአይኑ ምስክርነት ያረጋገጠው ነው ብዬ ስለማስብ, ይሄ ሥራ ሲሰራ የገብረ-ክርስቶስን original lyrics (ግጥም) “... በዚያ ብርሃን አለ ሌሊቱ እስኪነጋ፤“ ብለው አጣምመው ሲያቀርቡ ዝም ማለቱ ወይም የተጣመመውን ይዘው እንዲቀጥሉበት መፍቀዱ ስለገረመኝ ነው ዛሬ ግርማንም ልወቅሰው ይቺን የጻፍኩት። (በነገራችን ላይ, ጽልመት የማይታይበት ሌሊት ካለም የሚኖረው በequatorial zone ወይም (አገርቤት ሳይሆን), በnorthern hemisphere summertime በዓመት አንድ ቀን, “white night” እየተባለ በሚታወቀው ቀን ነው።) እንግዲህ እውነቱ ይህ ከሆነ, ያቀረባችሁት ነገር መስተካከል ይኖርበታል። አስተካክሎ ለማቅረብ የሚያግዳችሁ ነገር ያለ አይመስለኝም። አዘጋጆች, ያበላሻችሁት እናንተ ስለሆናችሁ, አስተካክላችሁ የማቅረቡ ኀላፊነትም የናንተው ይመስለኛል። አሊያ ግን ገብረ-ክርስቶስ ያላለውን፦ “በዚያ ብርሃን አለ ሌሊቱ እስኪነጋ“ የሚል ትርጉም የማይሰጥ ወይም ደግሞ ሥሑት የሆነ ጽንሰ-ሃሳብ ልትግቱን እየሞከራችሁ ነውና, ሁሌም በስነ-ጽሑፍ ተማሪዎችና አዋቂዎች የምትወቀሱበት እንደሆነ ልትገነዘቡ ይገባል።
@TesfayBelay
@TesfayBelay 5 ай бұрын
@@affordableground-transport7169