KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
ጸሎት Tselot Tube
✞ ትግሁ ወጸልዩ ከመ ኢትባኡ ውስተ መንሱት..✞
✞ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉ ጸልዩም..✞
የቅዱስ ማርቆስ ወንጌል ፲፬፥፴፰(14፥38)
ጸሎት ቲዩብ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዶግማና ሥርዓትን መሠረት ያደረገ መንፈሳዊ መገናኛ አምድ ነው፡፡
ጸሎት ኃይል አለው፤ በጸሎት ሁሉ ችግር ይፈታል፡፡ ጸሎት የፈጣሪና የሰው ልጆች መገናኛ ድልድይ ነው፡፡
ደስታ ተክለ ወልድ ባዘጋጁት ዐዲስ የአማርኛ መዝገበ ቃላት መጽሐፋቸው ላይ ፥ ጸሎትን እንዲህ ሲሉ ተርጉመውታል፡፡ " የሐሳብ ፣ የለኈሳስ ፣ የንባብ ፣ የዜማ ልመና ፥ ምሕላ "
በዚህ ቲዩብ
✡️ጸሎት ፣ መዝሙራት ፣ መንፈሳዊ ትምህሮቶችና ወቅታዊ መረጃዎች ይቀርባሉ ፤
✡️ከምእመናን እና ከምእመናት ለሚነሱ ጥያቄዎች በቤተ ክርስቲያናችን ሊቃውንት መንፈሳዊ ይዘታቸውን ያለቀቁ ትክክለኛ መልሶች ይሰጡበታል ፤
✡️ስለ ቅዱሳን ዝክርና ፤ ስለ ሰማእታት ተጋድሎ እንዲሁም ስለገዳማት የሚናገሩ ታሪኮች ይቀርቡበታል ፤
✡️ ወጣቶችን በሥነምግባር የሚያንፁ ፤ ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ጥልቅ ዕውቀት የሚያስጨብጡ ትምህርቶች በቤተ ክርስቲያናችን ሊቃውንት ይሰጡበታል ፤
✡️ አዝናኝና አስተማሪ መንፈሳዊ ወግና ታሪኮች ይቀርቡበታል፡፡
ጸሎት ቲዩብ
6:03
ውዳሴ ማርያም II ዘስሉስ II Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Spiritual Prayer
2 жыл бұрын
3:55
ውዳሴ ማርያም II ቀዳሚት ሰንበት II Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Spiritual Prayer
2 жыл бұрын
5:41
አዲስ ዝማሬ II መመኪያዬ እርስቴ Memekiyaye Eriste Ethiopian Orthodox Tewahedo Song
2 жыл бұрын
6:26
ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ II ለነፍሴ ነፍሷ ነሽ Zemari Kesis Mindaye Birhanu. II Lenefse Nefsuwa Nesh
3 жыл бұрын
11:52
እንዲህ እናምናለን... ኦርቶዶክስ ሀገር ናት I የመዝሙር ስብስብ II Endih Enaminalen Orthodox Hager Nat
3 жыл бұрын
7:30
Ethiopian Orthodox Tewahedo Song ለሃዘኔም ደራሽ ነሽ ድንግል ማርያም Lehazenem Derash Nesh
3 жыл бұрын
9:54
የ6ቱ ቀናት ፍጥረታት II 6th Day Creations በሊቀ ጉባኤ አባ አበራ በቀለ
4 жыл бұрын
5:40
Ethiopian Orthodox Mezmur : የጽድቅ በር ነሽ እመቤታችን YeTsidik Ber Nesh Emebetachin
4 жыл бұрын
1:15:53
ሰማዕታት እና ሰማዕትነት II በሙዐዘ ጥባባት ዲን ዳንኤል ክብረት II New Dn Daniel Kibret Sibket #DnDanielKibret#EOTC
4 жыл бұрын
6:26
Memher Dr Zebene Lemma -II በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ II ልመናዬን ስሚኝ Ethiopian Orthodox Tewahido Mezmure
4 жыл бұрын
1:15:46
Dn Daniel Kibret Sibket II Libe Amlak Dawit II የሙዐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ስብከት I ልበ አምላክ ዳዊት ስለ እምቤታችን
4 жыл бұрын
24:46
ቬኒስያ II ክፍል 1 II ደራሲ : ሙዓዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት II Dn Daniel Kibret
4 жыл бұрын
9:02
ለኔስ ልዩነሽ ድንግል ማርያም Lenes Liyu Nesh Dingil Mariyam ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ Like Mezemeran Yilma Hailu
4 жыл бұрын
Пікірлер
@SvhhhShgfg
6 күн бұрын
እባካችሁ መልሱልኝ😢የሀይማኖት ፀሎትና የሀይማኖት መሰረት ልዩነት አለው ፀሎቱ????😢😢
@SvhhhShgfg
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን💟🙏
@YdYd-k3u
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AunMUlu-fn4xx
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@TigsteFere
2 ай бұрын
ይየ ጠበቋቹ ነው
@TigsteFere
2 ай бұрын
ሰላም እንዴት አላችሁ የዘማሪውን ስም ብትነግሩኝ
@HenokH-db1gh
4 ай бұрын
ልጆች ሆነን ይንን የወሳሰሉ መዝሙር እየሰማን ነው ያደግነው የቀደሙት መዝሙሮች ፍሬ አላቸው
@Dinah21s
4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቱልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤
@mikreselassie
6 ай бұрын
Shenikora Yohannes tiz alegn
@demeketema5776
7 ай бұрын
እመቤቴ አጽናኝ እናቴ
@saudisaudi5164
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@martamesele737
11 ай бұрын
በጣም ነው ውስጤ የሚናካ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@mekdestesfaye3029
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@GenetTsegay-h9o
Жыл бұрын
Tebarek. edema ketanagare yesetelen
@GenetTsegay-h9o
Жыл бұрын
Amen
@mekedasyabu5895
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን
@keramin9519
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
@saradiriba173
Жыл бұрын
Amen amen amen
@MahiMahi-ci1qo
Жыл бұрын
ደስ የሚል ዠማሬ
@edlamtessema
Жыл бұрын
በጣም የምወደውመዝሙር
@akaluadamu143
Жыл бұрын
በጣም ደስ ሚለኝ መዝሙር ነው ልጅ ሆነን በካሴት ነበር የምናዳምጠው ………… እና አልበሙ ያለው ካለ ተባበሩኝ
@ኤፍታህበለኝ-ወ3መ
Жыл бұрын
ለኔስ ልዮ ነሽ እመብርሀን ፈልጌ ፈልጌ ፈልጌ ፈልጌ ላንቺ ምስጋና አላገኘሁም ።
@hasetyoseph1079
2 жыл бұрын
Hnan
@theluckygirl9638
2 жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም መሸሸጊያዬ እናቴ
@addisabeba100
2 жыл бұрын
አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!
@addisabeba100
2 жыл бұрын
☦️♥️🙏🏾
@addisabeba100
2 жыл бұрын
አሜን!!!☦️♥️🙏🏾
@addisabeba100
2 жыл бұрын
አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!♥️☦️🙏🏾
@ielseifesellasie6680
2 жыл бұрын
አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ❤ 💠 ❤ ❤ ⛪️ ❤ ✝️ ❤ 🙏 ❤ ✝️
@-yekalgetse
2 жыл бұрын
berta
@sosnaassegdew5868
2 жыл бұрын
Amen
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
3 жыл бұрын
ለአዘኔ ደራሽ ነሽ ድግል እመቤቴ የአምላክ እናት ጭቀቴን አቺ ታቂዋለሽ እናት አገሬን ኤትዮጵያን አገራችንን ስላም አርጊልን ድግል እመቤቴ አስራት አገርሽን
@tiruneshberhie1254
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen amen amen amen🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@nuhamindawit5716
3 жыл бұрын
Ay enatachen lehulachenm leyu nsh yenenema weltawa beztobgnal
@tututadesse8790
3 жыл бұрын
+++ለኔስ ልዩ ነሽ+++ =============== ለኔስ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም ለኔስ ልዩ ነሽ እመብርሃን ፈልጌ /4/ ላንቺ ምሥጋና አላገኘሁም /2/ ልቤ ሲያበቅል የኃጢአት አረም ውስጤ ሲሸፍት አልተወችኝም ከቤተ መቅደስ እጇን ዘርግታ ትጠራኛለች የኔ መከታ አዝ … የሆዴን ሐዘን የልቤን ምሥጢር እነግርሻለሁ አንድም ሳይቀር የምትሸሽጊ የሕዝብን ኃጢአት ለእኔስ ልዩ ነሽ ድንግል አዛኚት አዝ … ጣዕሙ ልዩ ነው ካንቺ ጋር መኖር ድንግልን ይዤ መቼም አላፍር ወደ ጽድቅ ሕይወት ትወስደኛለች ድንግል ማርያም እናቴ እኮ ነች አዝ … በሐዘን ስሰበር ማንን እጠራለሁ ውስጤ ሲደማ ለማን እነግራለሁ ከኃጢአት እድፍ ንጹሕ መሆኛዬ አንቺ ነሽ ለኔ የኔስ መጽናኛዬ አዝ … የኃጢአት ቁስል ያላንቺ አይጠግም ልቤ ሳይፈቅድ በሕይወት አልኖር ከልጅሽ ሌላ መድኅን የለኝም ከጸሎት በቀር ፍጹም አልድንም አዝ …
@netsimitku6294
3 жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ለኔ በጣም ልዩ ነሽ እኮ ሰሚዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ❤❤❤
@meronzeleke2585
3 жыл бұрын
Amen emabetachen
@wulitatsegaye3385
3 жыл бұрын
ልመናዬን፡ስሚኝ፡ ደግፊኝ፡በእጆችሽ፡(2x) አጽናኚን፡አጽናኝን ልትጋ፡በፊትሽ። እናቴ፡ማርያምዬ፡አትለይኝ።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@hannasolomon1008
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zewdineshal3888
3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ethiokidsfun5194
3 жыл бұрын
Enat lene leu nesh
@dagmawitamare8403
3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@selam1558
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@makdatewolde3180
3 жыл бұрын
❤️
@Samtes01
3 жыл бұрын
እናቴ ለኔስ ልዩ ነሽ ❤️❤️❤️❤️
@mekiltmariammariam3248
3 жыл бұрын
Zemar melaikt yasemalin ❤❤❤
@bebykiros2881
3 жыл бұрын
Yehen mezemur sesema enbayn makom yaketegale weyeeee emebete ye amlak enat keber lanchi amlakn leweledsh
@solomez8502
3 жыл бұрын
ለኔስ ልዩነሽ ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏
@tibebtube4034
3 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ግን ከበሮ ነበረው እንዴ??????
@petrosgrandi2662
3 жыл бұрын
MARIAM MARIAM MARIAM