Пікірлер
@yebelay1253
@yebelay1253 2 сағат бұрын
ስምሽ ምሥጢረ ሥላሴ ታምራት ፥ ነገር ግን በአንገትሽ ላይ ማኅተብ የለሽም ? እባክሽ ከስምሽ ጋር ሂጂ ፥ ያለበለዚያ ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ይሆናል ፡፡
@Muhamed-teref
@Muhamed-teref 58 минут бұрын
ምን አገባሽ ወይም ምን አገባክ እኛ ወደናታል እናሰልማታለን ደሞም የኛ ትሆናለች
@TarikuAbera-dz2zu
@TarikuAbera-dz2zu 3 сағат бұрын
Asham don't stop but be careful
@alemayehudibaba
@alemayehudibaba 9 сағат бұрын
Ilivethopn.ilevyu🎉
@GemechisKiya
@GemechisKiya 11 сағат бұрын
ምን ዋጋ አለው ? ከአንድ ቀን በኋላ ስለ ኑሮ ዉድነት ተመልሶ የምዘግብ ሚዲያ አይኖርም።
@solomonnigatu
@solomonnigatu 14 сағат бұрын
አዲስአበብቤ ኤርምያስ ለገስ ዋቅጅራ መጥቶ ነፃ ያውጣህ ፣ አሀ አዲስ አበቤ አንድ ስቴፕ ከፍ ያለ ነው ብሎህ የለ? አዲስ አበቤ መብቱን የሚለካው በ ጫትና ድራፍት። አዲስ አበቤ ሚዲያዎች ላይ እየወጣ ማለቃቀስ እንጅ መብቱን መጠየቅ እነ ኤርምያስ አላስተማሩትም። የተጨመረለት ሲዘፍን የተጨመረበት ያለቅሳል። በጥቅሉ አዲስ አበቤ አልቃሽና ዘፋኝ ነው።
@Mida9365
@Mida9365 18 сағат бұрын
ተለጣፊው ኢዜማ አለሁ ለማለት ያህል ያወጣውን የይስሙላ መግለጫ ማቅረባችሁ በጣም ያሳፍራል።ኢዜማ የብልፅግና አጋር ናደጋፊ መሆኑ እየታወቀ ተቃዋሚ ለማስመሰለ የሚያደርገውን ሴራ ሚዲያዎች ስለሚያውቁ የኢዜማን መግለጫ አይዘግቡም።አሻም የምንከተታለው ሚዲያ እንደመሆኑ ስህተት ሲሰራ እንተቻለን።ለወደፊቱ እንዳይደገም።
@TomMesfin
@TomMesfin 19 сағат бұрын
አዲስአበቤ በ አማራ ገበሬ ደም ነፃ መውጣት ነው እማፈልገው
@tsionlove2277
@tsionlove2277 20 сағат бұрын
አይ አዲስ አበቤ "አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋረዎች"እነኚህ ናቸው? እነ ሂኢ...
@ayferamwolelaw
@ayferamwolelaw 21 сағат бұрын
ውሸት ነው ጭማሪ የለም መንግስት ሰራተኛ ወደ ትግል መግባት ብቻ ነው አማራጩ በረሃብ ሞተህ ሳታልቅ!!
@amanabebe6383
@amanabebe6383 21 сағат бұрын
ወይ መንግስት ህዝቡን ለማናደድ ይመስላል
@WeldeAergawu
@WeldeAergawu 21 сағат бұрын
መንግስት ሲመክሩት ሲደግፉት አይወድም የተበለጠ ነው የሚመስለው ብዙ ምሁራኖች ይለፋሉ መንግስት ግን ከሌባ እና ከደነቆረጋር አማካሪ በቀር እውቀት ካለው ምሕራኖች መነጋገር አይፈልግም ክፉ ነው የድሖች ስቃይ የማያስደስተው እርኩስ መንግስት ነው
@TamruFekadu-d3v
@TamruFekadu-d3v 21 сағат бұрын
Ethiopian people who are standing together unable implement what government will have to do concerning regarding this matter
@zerfietifitu
@zerfietifitu Күн бұрын
ድሃ መኖር ኣልቻለም።
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 Күн бұрын
እጅግ አሳዛኝ ጭማሪ ነዉ ድሃውን ሕዝብ ማዕከል የተደረገ ጭማሪ ነዉ
@AbrehamMelaku-x7h
@AbrehamMelaku-x7h Күн бұрын
ምን ዋጋ አለው ወሬእየበላንእንንውርእጅ
@SGD.-cw8xc
@SGD.-cw8xc Күн бұрын
እውነትን የምትፈልጉ ወደዚህ ገጽ ኑ!
@zerfietifitu
@zerfietifitu Күн бұрын
አሻም❤❤❤❤
@AbebawAdem-b9f
@AbebawAdem-b9f Күн бұрын
Speak up loudly !
@AddisalemYohannes
@AddisalemYohannes Күн бұрын
አሻሞች ኑሩልን ስወዳቹ ኤዲፍሪማን ነኝ ከ AA
@AddisalemYohannes
@AddisalemYohannes Күн бұрын
አሻሞች ኑሩልኝ ዜና ማለት የእናተ ብቻ ነው
@miki-cc9wh
@miki-cc9wh Күн бұрын
የሚገርማችሁ ነገር 10 አመት መንግስት መስሪያ ቤት በጥበቃ ሰርቸ አሁን ለኢጀንሲ ሊሰጥ አሉኝ ምን ይሻላል
@TomMesfin
@TomMesfin Күн бұрын
ቆይ ምን ኢህዴግ ላይ ያሁሉ ሰልፍ እና አመፅ ትግሬ ስለነበሩ ነበር ማለት ነው
@amanabebe6383
@amanabebe6383 Күн бұрын
መንግስት ትት ዘግቶ ፓርክ ይሰራል ቤት እያፈረሰ 200 billion በላይ ወጪ ያረጋል ያሳዝናል ብልፅግና
@amanabebe6383
@amanabebe6383 Күн бұрын
ከድርጊት እየተመለሱ ነው ይላል ይሄን እያወቁ ነው በጣም ያሳዝናል
@amanabebe6383
@amanabebe6383 Күн бұрын
አፈር ይብሉ አና ምእመነን ከመጠበቅ ይልቅ ስለስርቆት ይጨቃጨቃሉ ያሳዝናል መቼ ነው የሚቆመው ኦርቶዶክስ በጣም መከራ በዛ
@birhanemeskelalemu5726
@birhanemeskelalemu5726 Күн бұрын
Ashamed symbol of Lion....
@sufianmohammed2761
@sufianmohammed2761 Күн бұрын
Great presentation ! Thank you both of you
@sultanyimer9461
@sultanyimer9461 Күн бұрын
በየሳምንቱ በጉገት የምከታተለው የቴሌቭዥን የፕሮግራም ነው።የቴሌግራም account lay ድ.መ.ቴ ብታያያዝልን። Any I appreciate shewaferahu Economic analisis
@ethio-africa6722
@ethio-africa6722 Күн бұрын
😢😢😢
@ethio-africa6722
@ethio-africa6722 Күн бұрын
👍👍👍
@gelebolemita
@gelebolemita 2 күн бұрын
#በአዲስ አበባ #የኮርደር ልማት ወደትዝታ የቀየራቸው ሥፍራዎችን በዓይነ ህሊና መነጽር ሲቃኝ .. #አዲስ አበባ #እየፈረሰችም #ተመልሳ በአዲስ መልክ #እየተገነባችም #እየታደሰችም ነች … #የትላንቱ #ፒያሳ #አራት ኪሎ #ቀበና #ካዛንቺስ ወዘተ ዛሬ የሉም፡፡ ሌላ #ፒያሳ ፣ #አራት ኪሎ፣ #ቀበና ግን ዛሬ ተገንብተዋል፣ ታድሰዋል፡፡ #በዚህ የተነሳ የመንግስትም የነዋሪውም #ንግግር ሁሉ ስለኮርደር ልማት #ስለመንገዶች ኮርደር ልማት #ስለወንዝ ዳርቻ ልማት#ስለመልሶ ማልማት #ስለሌላም ሌላም ሆኗል፡፡ #በእነዚህ አካባቢዎች ለዘመናት ይኖሩ የነበሩትም ዛሬ ላይ #’’የቀድሞ ቤቶቻቸውን፣ ሆቴሎቻቸውን #ያመልኩባቸው የነበሩ የሃይማኖት ተቋማት #የተማሩባቸው ትምህርት ቤቶችን #በልጅነት የቦረቁባቸው የመጫወቻ ሜዳዎችና ሥፍራዎችን #ምን አለፋህ መዝናኛ ስፍራዎቻቸውን #በአጠቃላይ ሁሉ ነገሮቻቸውን’’ ትተው እንዲህ በትዝታ መነጽር እየቃኙ ወደአዲሱ ሰፈሮቻቸው በመነጎድ ላይ ናቸው፡፡ #እኔም አንድ የሆነ ወቅት በትምህርት ዓለም ሳለሁ በወቅቱ ትላልቅ የሚመስሉ፣ ዛሬ ላይ ግን ዓይንን እንኳ የማይስቡ ‘’ኮስማናና ጥቃቅን’’ መስለው የቀሩ መዝናኛና ቡና መጠጫ ሥፍራዎችም ዛሬ ላይ የሉም፡፡ በሥራ ምክንያት አዲስ አበባን በእንግዲነት በጎበኘሁባቸው ጊዜያት የማርፍባቸው አልጋ/መኝታ/ቤቶችም ዛሬ ላይ ደብዛቸው ጠፍቷል፡፡ #በዚህም የተነሳ በእነዚህ አካባቢዎች ለዘመናት ይኖሩ የነበሩ ዜጎች ‘’የማይለመዱ ወደሚመስሉ፣ ነገር ግን በቀጣይ ሊለመዱ ወደሚችሉ አካባቢዎችም’’ በህይወት ዘመናቸው ያፈሯቸው ቁሳቁሶችን ሸክፈው እየነጎዱ ይገኛሉ፡፡ #በአጠቃላይ ትላንት የኖሩበትን ሰፈር በትዝታ መነጽር ብቻ ሊያስታውሱት፣ #በአዲሱ ሰፈራቸው ደግሞ እንደገና ህይወት ዘርተው ሊቦርቁባቸው ጉዞ ላይ ናቸው፡፡ #ነባር መንደሮቻቸውን ለቀው ወደአዲሱ ማረፊያዎቸው ለሚነጎዱ ዜጎቻችን ሁሉ መልካም መልካሙን ተመኘንናላቸው!!
@gelebolemita
@gelebolemita 2 күн бұрын
##የመንግስት ሠራተኛው አበሳ … ##በተደራራቢ ግብር እና የአገልግሎት ክፊያዎች መከራውን እየበላ ያለው የመንግስት ሠራተኛው ነው ይመስለኛል፡፡ በእርግጥ ሌሎች በአነስተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ዜጎችም ለዚህ ችግር ሰለባ እንደሆኑ ይገባኛል፡፡ ይሁንና በዚህ አስተያየት ትኩረት ለማድረግ የተሞከረው በመንግስት ሠራተኛው ዙሪያ ነው፡፡ የሀገራችን የመንግስት ሠራተኞች ወርሃዊ ደመወዛቸው ቀድሞውኑ ግብር ተቀንሶበት ባንክ ቤት ይገባል፡፡ ባንክ ቤት ከገባ በኋላ ደግሞ የተለያዩ የአገልግሎት ክፊያዎች ይጣሉበታል፡፡ ገንዘቡን ከባንክ ካወጣ በኋላ ደግሞ በሚገዛው እያንዳንዱ ዕቃ ወይም አገልግሎት ላይ ቫትን ጨምሮ የተለያዩ የአገልግሎት ክፊያዎችን ይጠየቃል፡፡ በዚህ የተነሳ ‘’አንድ የመንግስት ሠራተኛ የተጣራ ወርሃዊ ገቢህ ስንት ነው??’’ ተብሎ ቢጠየቅ ትክክለኛውን መልስ ለመናገር የሚቸገር ይመስለኛል፡፡ በዚያው ላይ የዋጋ ንረቱና የኑሮ ውድነቱ ያሽመደመዳቸው ሠራተኞች ናቸው ያሉን፡፡ እንበልና አንድ የመንግስት ሠራተኛ በባንክ ቤት ውስጥ ከነበረው አነስተኛ ገንዘብ ላይ ‘’የጎመን፣ የጨው፣ የሽሮ፣ የዳቦ ወዘተ’’ መግዣ የሚሆን አነስተኛ ገንዘብ ማውጣት ቢፈልግ(ያውም በባንክ አካውንቱ ላይ የተወሰነ ገንዘብ ቢኖረው ለማለት ነው) ከዚያ ትንሽዬ ገንዘብ ላይ ቫቲ እንዲከፈል መደረጉ እጅግ የሚገርም አሰራር ነው፡፡ እዝህ ጋ ይህ የመንግስት ሠራተኛ ገንዘቡን ከባንክ ቤት እያወጣ ያለው ጥራቱን የጠበቀ ሥጋና ሌሎች ጥራት ያላቸው የምግብ ግብአቶችን ለመግዛት ወይም ሌላ የቅንጦት ዕቃዎች ለመግዛት እንዳልሆነ ግንዛቤ ይያዝልኝ፡፡ ይህ ከሆነ ደግሞ በኑሮ ውድነት ጫና ሥር የወደቁ እነዚህ የመንግስት ሠራተኞች ላይ ተደራራቢ ክፊያዎችን መጫን ፈጽሞ ተቀባይነት ያለው አይመስለኝም፡፡ ''Here I am asking to know ‘’what do we mean by value added tax?’’ What values I added here (money for buying cabbage) to me or to my family?? This is really surprising decision. For me, this type of levying money from government employees (be taxes or service charges and others) has to be revised by concerned body.'' በዚያው ላይ ዛሬ ዛሬ፡-  በኤሌክትሪክ አገልግሎት ታርፍ ጭማሪ፣  በቴሌኮም አገልግሎት ታርፍ ጭማሪ  የፓስፖርት አገልግሎት ክፊያ ጭማሪ፣  የነዳጅ ዋጋ በየጊዜው እየጨመረ ከመሄድ ጋር ተያይዞ በየጊዜው እየናረ የሄደው የትራንስፖርት ጭማሪ፣  የንብረት ግብር ጭማሪ  የልጆች የትምህርት ቤት ክፊያዎች ጭማሪ  የውሃ አገልግሎት ጭማሪ  የቤት ኪራይ ጭማሪ  በዋጋ ንረት ምክንያት እየመጣት ካለው የኑሮ ውድነት የተነሳ እየደረሰበት ያለው የሞራል ውድቀት፣  ሰራተኛው ሲታመም ወይም ከቤተሰቡ መካከል አንደኛ ቢታመም ለመታከም ወይም ለማሳከም የህክምና ዋጋ መናር ወዘተ፡፡ ብቻ የመንግስት ሠራተኛው ዛሬ ላይ ያልተደራረበበት ችግር የለም ለማለት ይቻላል፡፡ እየተደራረቡበት በመሄድ ላይ ከሚገኙ ችግሮች ደግሞ የመውጫ መንገዶችና ስልቶችም የጠበቡበት ይመስላል፡፡ ምክንያቱም ገቢው አሁን እየገጠሙት ካሉት ተደራራቢ ችግሮች ጋር በሚመጣጠን መልኩ በየጊዜው ማስተካከያ እየተደረገበት አይደለምና፡፡ ብቻ ምን አለፋህ፡- የመንግስት ሠራተኛው ''በተለያዩ በሽታዎች ተጠቅቶ ህይወቱን እንደሚነጠቅ በመስጋት ተስፋ እንደቆረጠ አንድ በሽተኛ ሰው'' ተመስሏል፡፡ በዚህ የተነሳ ወሬው በሙሉ ስለችግር እንጂ ስለሥራ አልሆነም፡፡ መንግስት ደግሞ ስለተገልጋዮች እርካታ ደረጃ መውደቅ ወይም ዝቅተኛ እንደሆነ እያነሳ ይገኛል፡፡ ሁለቱ ፍላጎቶች (የተገልጋዮች እርካታን ማሳደግና ማሻሻል በአንድ በኩል እና የመንግስት ሠራተኞች የኑሮ ሁኔታ ማሻሻል በሌላ በኩል ለማለት ነው) ግን እንዴት እንደሚታረቁ አላውቅም:: ስለሆነም እነዚህ ሊጣጣሙና ሊታረቁ የሚገባቸው ሁለት ፍላጎቶች ማለትም የመንግስት ሠራተኛው የኑሮ ሁኔታ የማሻሻል ጉዳይ በአንድ በኩል እና የተገልጋዮች እርካታን የማረጋገጥ ጉዳይ በሌላ በኩል ስለሚታረቁበት ሁኔታ ከወዲሁ በሚመለከታቸው አካላት በኩል ሊታሰብበት ይገባል፡፡ (I want constructive comments from economists here) #መንግስት ሠራተኛው ለዳቦ የማይጨነቅበት ቀን እንዲመጣ ይሻል!
@mkman2506
@mkman2506 2 күн бұрын
አንዳንድ የመንግስት ተቋማት ደብዳቤ አልደረሰንም ብለው ጭማሬውን ሳያካትቱ ደምወዝ የከፈሉ አሉ።
@IsraelPMenbere
@IsraelPMenbere 2 күн бұрын
But, what is the professional background of the guest? He lacks creative ideas that I found as a for reason his blame against government. Comparing countries with different time and social context makes his suggestion baseless. In the discussion he didn't mention countries with successful experience. Has no substance!
@mkman2506
@mkman2506 2 күн бұрын
በጣም የበሰለ ውይይት በአውነት የኢትዮጵያ ህዝብ በማይረባ ነገር ጊዜው ከሚያጠፋ እንደዚህ አይነት ውይይቶችን በመመልከት አውቀቱን ቢገመግም። ፖለቲካ ሁሉንም ሚመለከት ነው ምንበላው፣ምንጠጣው፣ምንኖርበት፣ምንሰራው ስራ ሁሉ ነገር ከፖለቲካ ጋር የተገናኝ መሆኑን ተገንዝበን አራሳችንን አናስተምር አሉባልታን ሳይሆን በዕውቅት አና ህግ ላይ የተመሰረት ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ቢኖረን በቢሮም ሆነ በጫካ ያለ የማንም መሀይምና ደም መጣጭ ግለሰቦች መጫወቻ አንሆንም። አደጉ ምንላቸው ሀገራት በዚህ ነው ሚበልጡን ፖለቲካን ከዕለት ኑሯቸው አይነጥሉትም።
@yaredayele3634
@yaredayele3634 2 күн бұрын
Ewnetnew
@zelalem-m1t
@zelalem-m1t 2 күн бұрын
ይዩት እንግዲህ ዶ/ር ተብየው ስለ ዩቶቢያ እና ኢትዮጵያ ይቀባጥራል ቃሉን ከዚያ ከተጨማለቀው ማህይም ቲክቶከር ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ወንበዴ ተውሶ መሆኑ ነው ለመሆኑ ዩቶቢያ ማናት
@haileqerenso8462
@haileqerenso8462 2 күн бұрын
Lami Borena
@amanabebe6383
@amanabebe6383 2 күн бұрын
ብልፅግና ዘራፊ ነው ብልጪልጪ ነገር አንጂ ህዝቡን የሚጠቅም ነገር ሰርቶ አያቅም ህዝቡን ሆን ብሎ ማፈናቀል ጂኦግራፊ መቀየር ነው ብዙ ዜጎች ማማረር ነው
@amanabebe6383
@amanabebe6383 2 күн бұрын
ብልፅግና የደንቆሮ ስብስብ ነው ህዝብ አይሰማም ሆን ብሎ ህዝብ ለማናደድ ነው የሚሰራ
@ayalnehdejene7314
@ayalnehdejene7314 2 күн бұрын
Good ybalmuya tenetany dse yelale..በርቱ ጀግኖች ናችሁ
@zelalem-m1t
@zelalem-m1t 2 күн бұрын
ይኸ የኮሊደር መንግስት በብሔር ተወሽቆ እንጂ ለማንም የማይሆን አረመኔ መንግስትኮ ነው ደሞዝ ጨመርኩ ብሎ የጨመረው የደሞዝ መጠንኮ እራሱ በአገልገግሎት ላይ ማሻሻ ያደረገውን ወጪ ሩቡን እንኳ አይሸፍንም
@mekuriagebremariam4136
@mekuriagebremariam4136 2 күн бұрын
በርቱ ጀግኖቾ ናቾሁ
@BekeleWolde-x9o
@BekeleWolde-x9o 2 күн бұрын
ዉይይታችሁ ምን ሊጠቅም?? ጉንጭ አልፋ ብቻ ነው ሌላ ሥራ የላችሁምን!?
@deyamodallie99
@deyamodallie99 2 күн бұрын
የሕዝብ ተወካዩ ስም ዜናነህ አዱላ ነው።
@tegegnemersha4233
@tegegnemersha4233 2 күн бұрын
ገዳዮቹ ደሞዝ የሚከፈላቸው ከመንግስት አይደል ?
@AddisalemYohannes
@AddisalemYohannes 2 күн бұрын
የኔ ጀግና ወንድም በርታ ኤዲፍሬማን
@eldana-pp5us
@eldana-pp5us 2 күн бұрын
የጡረተኞች ኑሮ ያስለቅሳል ።
@eldana-pp5us
@eldana-pp5us 2 күн бұрын
የኮሪደር ልማቱ የሚደገፍ ቢሆንም ቅድሚያ የሚሰጣቸው ከፍተኛ የኑሮ ዉድነት እና ሰላም ላይ መስራት ቅድሚያ ሊሰጠዉ የሚገባ ነው። የከተማ ዉበቱ ወደ ፊት ይደርሳል ። ብዙ መፈናቀልና እንባ በፈጣሪም ያስጠይቃል ። ደሃ ተኮር ተብሎ ደሃን ማሳዘን አይገባም ። የችግሩ ተጠቂ ደሃዉ እንጅ ሀብት ያለው አይደለም።
@seidgochaye-i4c
@seidgochaye-i4c 2 күн бұрын
በርቱ ጀግኖች ናችሁ