Hi I am George Kenneth Snyder o see a statue of saint George Malta island near italy the statue I see in Google was made in 1988 it looks 21 years old back when I was 21 years old in 1988 I looked just like the statue of saint George at saint George church Malta I never been to Malta island I grew up in the USA new York state I have no bank account no debit cards nothing saved up anywhere I own a few changes of clothes that's all I got in all the world and my phone I'm texting on I am now 56 years old I never been to any saint George event in my life and I have no clue who the rest of the people ate in the paintings or stained glass windows I know In not related to saint George or any one on a painting or stained glass window I was adopted I think as a baby then called George Kenneth Snyder but just so the record straight I will change my legal name so I'm not in the middle of your art project please keep what you have of saint George but I don't want anything to do with the my name i Also think God wants me to never be with any woman and to be really poor all my life because I been with a woman or any money to speak of for twenty years now theirs so many saint George things I their in the millions of dollars or maybe billions of dollars I don't want to add myself because of how poor I am and the hell I went through for fifty years of my life now irs better I change my name and move far away
@fetelealemayehu36895 ай бұрын
God bless you
@fetelealemayehu36895 ай бұрын
Amazing, God bless you my dear father
@wmym5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ጥሩ ዝክረ አባ መላ!
@MakonnenWodajenehselamtalondon5 ай бұрын
እግእዚአብሔር ያክብርልኝ የማከብርህ ወንድሜ።
@በትእግስትያልፋል5 ай бұрын
መልካም ግጥም ነው እናመሰግናለን
@በትእግስትያልፋል5 ай бұрын
እንደቀድሞው አንድ ያርገን ልቦና ይሰጣቸው
@romanmarkos92335 ай бұрын
ግሩም የሆነ ግጥም
@tadelechgebru45655 ай бұрын
🙏❤🙏
@tadelechgebru45655 ай бұрын
ድንቅ ነው👏👏👏
@tadelechgebru45655 ай бұрын
🙏❤🙏
@solomonayane35526 ай бұрын
እውነትን የጨበጠ ግጥም ። በርታ ።
@mac-cyber6 ай бұрын
አይ ይቺ አለም ድንቅ ነች፣ ለካስ ነበር ቅርብ ነበር።
@tadelechgebru45656 ай бұрын
ድንቅ መረጃ ውብ አካባቢ
@dehnatube6 ай бұрын
ምርጥ ግጥም እግዚአብሔር ይስጥልን!
@wmym6 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ግጥም! አመሰግናለሁ።
@blacktiger6836 ай бұрын
Greetings to all my Ethiopian brothers, from an Armenian. Long live Armenia & Ethiopia.
@EtsubdinkGaines-yi4bx7 ай бұрын
This is the battle of Jordans!
@EtsubdinkGaines-yi4bx7 ай бұрын
We backstab at the end! We have to forgiveness to God! We lost at the end! Solution, is bowing, say sorry! Then everyone is Entered the the house of God! I AM VERY TRUSTFUL! GOD HELP! WE Won the phalistines!!!
@Light.197 ай бұрын
Piano? I’m pretty sure that is not allowed (prohibited) in the orthodox Tewahdo faith. Would love a response to this though.
@TizitaBelay-c4e9 ай бұрын
አሁንም ቀረውን የ አገልግሎት ዘመኖን የተባረከ ያድርግሎት
@tigitube94849 ай бұрын
አባታችን ቀሲስ ብርሃኑ አሁንም ፀጋውን እድሜውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን
@SelamtaLondon9 ай бұрын
ለመል አከ ብርሃን በቀጥታ ከተላኩ አስተያየቶች ውስጥ ጥቂቱ፦ አሜን! አግዚአብሔር እድመዎትን ያርዝምለኝ ጠንናት የስጠለኝ ዘርዋትን የባርከለኝ. You are a special father more than you anticipate. You have the Grace of God he elected you to do his work. ከዚህ ሌላ መታደል ምን አለ ****** ቀሲስ እንደምን ዋሉ እኔ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደህና ነኝ። የሰጡትን ቃለመጠይቅ በጥሞና አዳመጥኩት። የህይወትና የክህነት ጉዞዎን የካህናትን አሹዋሹዋም በተለይ አንድ ካህን የራሱ የሆነ ዘር እንደሌለው በሀገር የታጠረ እንዳልሆነና ሁሉም የሰው ልጅ ልጆቹ እንደሆኑ አባቶችን በማንሳት ደጋግመው ያነሱት አስደምሞኛል። በአሁኑ ጊዜ በአባቶች ትኩረት ተሰጥቶት በአባቶች ብቻ ሳይሆን በምእመናንም ዘንድ እንዲሰርፅ ሊሰራበት ይገባል ብዬ አስባለሁ። የቀድሞ የትምህርት አጀማመርን ባነሱት ላይ እኔም የየኔታ ተማሪ ስለነበርኩና ዳዊትም ስለደገምኩ በዛው ብቀጥል ኖሮ ዛሬ እንደቀሲስ ብርሀኑ የታደልኩ እሆን ነበር ወይ ብዬ እራሴን ጠየቅኩ። የመሬት ላራሹ ሰልፍ የሳምሶን ዳቦ ቤት ጥምዝ ፉርኖ እነኚህ ሁሉ ወደሁዋላ ወስደውኛል። ሁሉንም የያዘ አስተማሪ ቃለመጠይቅ ስለሰጡ እያመሰገንኩ በድጋሚ እንኩዋን ለሀምሳኛ የክህነት ዘመንዎ አደረስዎት እላለሁ በኔና በቤተሰቤ ስም። ****** ጋሼ ጉግሳ በጣም ደስ የሚል አስተያየት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። እኔም ያንተ ትውልድ ዘመን ትውስታ ለማሳየት አውቄ ያደረግሁት ይመስላል ። ቃለ መጠይቅ የሚያደርገው እየኮረኮረ እንድናገር አደረገኝ። ለሁሉም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ****** ቀሲስ, ኢንተርቬውን አየሁት. በጣም ጥሩ ነው አንዲሁም የምይስተምርም ነው. You are a Priest, a husband, a Father for your children also spritual father for all of us and a WRITER. I like how you direct your learning on sprituality of your belief rather than intellectual. Our spiritiality is beyond our knowledge and understanding so we will never be satisfying our inner being by only learning from books but by his Grace. Specially by worshiping being a Shepherd of Christ children in your case which is your life long assignments. You are blessed🙏🏼 የከበረ ሰልምታየን ለምክደስ ያስተላልፉለኝ::