Пікірлер
@nancyrichkidsvideo-368
@nancyrichkidsvideo-368 5 күн бұрын
በጣም ስፈልገው የነበረን ነገር ነው ያመጣህልኝ በጣም አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ በርታ
@jojo1325-w1m
@jojo1325-w1m 5 күн бұрын
ያለንበት ለገባን ግን መውጫው ለጠፋን ምን እናርግ ?
@watch-9
@watch-9 5 күн бұрын
ጥረህ ግረህ በወዝህ ብላ የተባለው አዳም ሳይጥር ይበላ ስለነበር ነው? ወይስ በፈጣሪው መልክና አምሳያ ስለተሰራ ?
@zionzeysuse4798
@zionzeysuse4798 5 күн бұрын
ሦስቴ መብላት ግድ ቢሆንማ አልቀን ነበር
@getfre
@getfre 5 күн бұрын
Thanks
@user-lk2ot1ok3i
@user-lk2ot1ok3i 8 күн бұрын
@yohanneshailu6569
@yohanneshailu6569 8 күн бұрын
That is brilliant !!! I Love you Bro ❤🙏🏽
@abubekermehadi9976
@abubekermehadi9976 9 күн бұрын
መፀሀፉን አዲስ አበባ ጃእፈር ጋር አለ ሰው ገዝቶ ልኮልኝ አንብቤዋለሁ ሁለተኛ መፀሀፍ ካለህ ጠቁመን
@ruthyemane619
@ruthyemane619 10 күн бұрын
እባክህ ማይክህ አስተካክለው
@MeseretAzmerawMeseretAzmeraw
@MeseretAzmerawMeseretAzmeraw 12 күн бұрын
እኔም መቐለ ነው ያለሁት ወንድሜ መጽሃፍህ የት እናግኘዉ
@Day7tubee
@Day7tubee 12 күн бұрын
በጣም አሪፍ አገላለፅ፣ይህ ስርአት፣ቶሎ መስፋፋት አለበት፣ቶሎ፣ተላምደን፣ሌሎችንም እናላምድ
@EWNETUGETNET-fu1qv
@EWNETUGETNET-fu1qv 12 күн бұрын
ለዚህ እኮ እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እና ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ምልክቶች ናቸው
@EWNETUGETNET-fu1qv
@EWNETUGETNET-fu1qv 12 күн бұрын
እንደ ክርስቲያንነትህ ከመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ብትጠቅስ ። ሃይማኖት አንዲት ናት እናም እየሄድክበት ያለው እውነት ከሆነ ??
@EWNETUGETNET-fu1qv
@EWNETUGETNET-fu1qv 12 күн бұрын
መጽሐፉ ስሙ ምንድነው የሚለው
@thegunners8214
@thegunners8214 12 күн бұрын
So endante aynet weyim ezi keb 8 mazen serate tilet west endante menged mitekumu leloch sewoch alu beleh tasibaleh ?
@tsedaytube
@tsedaytube 12 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@getfre
@getfre 12 күн бұрын
Brother, I can't find your book. Help please... thanks
@Sementu8
@Sementu8 12 күн бұрын
በ0943 43 54 79 ይደውሉ
@robelbitew2215
@robelbitew2215 12 күн бұрын
ስምንቱ እንዴት ነህ የተፈጥሮ ቅኔን ዝረፍ በርታ አንድ ቀን አገኝሃለሁ ❤❤❤❤❤
@tigista1977
@tigista1977 12 күн бұрын
አመሰግንሀለው ወንድም ተባረክልን❤
@milonmilon9074
@milonmilon9074 12 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hailleMebrahtu
@hailleMebrahtu 12 күн бұрын
I'm from Tigray. how i get that book , brother? because ,I'm interested to read it.
@Sementu8
@Sementu8 12 күн бұрын
በ0943 43 79 54 ይደውሉ
@tigista1977
@tigista1977 12 күн бұрын
ዋጋው ምን ያህል ይሆንን? የመጽሐፉ አመሰግናለው
@Sementu8
@Sementu8 12 күн бұрын
@@tigista1977 አራት መቶ ብር
@tigista1977
@tigista1977 12 күн бұрын
እሺ እደውላለው ባስቀመጥከው ስልክ ከልብ አመሰግናለው አክብረህ ስለመለስክልኝ
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 15 күн бұрын
"ሰው ክቡር ሆኖ ሳለ እንደሚጠፋ እንስሳት መሰለ" ይላል መ/ቅዱስ አየህ ይሄ ቃል ከአንተ ሃሳብ ጋር ይሄዳል እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥረው በእራሱ አምሳል ክቡር አፍርጎ ነው ሰው ግን ከተፈጠረው አላማ ውጭ መስሎ እየኖረ ነው ይገርማል! ተክሉ ትልቅ ጥበብ እና መገለጥ ነው ያለህ "የእግዚአብሔር መንፈስ፣ የጥበብ ፣ የማስተዋል፣ የምክር፣ የእውቀት፣ የሃይል፣ እግዚአብሔር የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል" እንደሚል መ/ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ እነዚህን ሰጥቶሃል ።
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 17 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ተክሎ እግዚአብሔር የሰጠህን ጥበብ እና ማስተዋል ጨምሮ፣ አትረፍርፎ ይስጥህ!!! ማንያዘዋል ጋር አይቼ አንተንም እርሱንም መርቄ እና ባርኬአችሃለሁ ለምን ብዙ መረዳት ስላገኘሁ "ዳዊትም በእግዚአብሔር ልቡን አበረታ" እንደሚል መ/ቅዱስ በርታ ነው ልልህ የምችለው ።
@Sementu8
@Sementu8 17 күн бұрын
አሜን አመሰግናለሁ!!!
@tomrasta963
@tomrasta963 18 күн бұрын
የመፅሐፋ ርዕስ ንገረን ለመግዛት
@Sementu8
@Sementu8 18 күн бұрын
ክብ ስምንት ማዕዘናዊው ሰው) ሜክሲኮ ጃፋር መፃሕፍት መሸጫና ቦሌ ማንያዘዋል ግቢ ይገኛል
@teferishiden3813
@teferishiden3813 18 күн бұрын
Thank you
@tadelechassefa7531
@tadelechassefa7531 18 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FshaMahari
@FshaMahari 19 күн бұрын
አመሰግናለው ወንድሜ
@abubekermehadi9976
@abubekermehadi9976 19 күн бұрын
እሄን ነገር /ሀሳብ እዴት አወክ ስለ ሀሳብ ቴሌቭዥን ያወራሀው ነበረ የሆነ ቪዶህ ላይ እኛ እንዴት ነው የሀሳብ ቴሌቪዥን የምናደርገው?
@yasirmisganaw6833
@yasirmisganaw6833 19 күн бұрын
መፅሐፍህ በዴሊቨር ምታደርሱበት መንገድ ፍጠሩልን ለአዲስ አበባና አካባቢው ላለነው እኔ ጀሞ2 ፉሪ ነኝ 2 እፈልጋለሁ ሲቀጥል ከዚህ ቀደም ትንሽ ረዘም ያለ ፁሁፍ አስቀምጬልህ ነበር መልስ አልሰጠህበትም
@Sementu8
@Sementu8 19 күн бұрын
0943 43 79 54 ይደውሉ
@Sementu8
@Sementu8 19 күн бұрын
0943 43 79 54 ይደውሉ
@robelbitew2215
@robelbitew2215 19 күн бұрын
ስምንቱ ምን ስምንት ብቻ ስምንት ቢሊዬን ነህ በርታ የሃሳብ ከፋታ የሃሳብ ዝርጋታ ጥቂቶች ብቻ ዛሬ ላይ የገባቸው ነገ በርግጠኝነት ለሀገር እና ህዝብን የሚያበለፅግ ሃሳብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabagmariam8222
@sabagmariam8222 19 күн бұрын
Book stores
@sabagmariam8222
@sabagmariam8222 19 күн бұрын
I couldn't get your back in the store
@sabagmariam8222
@sabagmariam8222 19 күн бұрын
There is a sound out of the back door
@getfre
@getfre 19 күн бұрын
Thank you, brother. I couldn't get your book. Any help?
@Sementu8
@Sementu8 19 күн бұрын
ጃፋር መፃህፍት መሸጫ ሚክሲኮና ማንያዘዋል ግቢ ቦሌ
@abebawdigafe7271
@abebawdigafe7271 19 күн бұрын
Great idea!!!
@user-cw3bq3qe8n
@user-cw3bq3qe8n 22 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ ግን ወንድሜ መንፈሳዊ ነገር ስለሆነ ባህላዊ ልብስ ብትለብስ የበለጠ ሳቢ ይሆናል በዝግታ ሰለምታወራ አሰልች እንዳይሆን ጥያቄ ግዝፈት ምንድን ነዉ?
@sadamnuriye
@sadamnuriye 25 күн бұрын
teklu allah yiwudedh betam new miyarekagn hasabh hulu berta wondmaalem
@sadamnuriye
@sadamnuriye 25 күн бұрын
ወንድም በርታ አነተ ሰዉ ልጅ እኮ የፈጠረዉን አላሕን ይኮንናል እሔ የቅናት መንፈስ ነዉ ተዋቸዉ ስጀመር መyind yifelgal endh aynet hesab aimroachw silemaychl
@fanasaifou4847
@fanasaifou4847 25 күн бұрын
አመሰግናለሁ💐እግዚአብሄር ይባርክህ🙏
@tadelechassefa7531
@tadelechassefa7531 25 күн бұрын
ከማንያዘዋል ጋር ያደረከው ቃለመጠይቅ የሚገርም ኢነርጂ እጅግ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነበር በጣም አመሰግናለሁ
@tadelechassefa7531
@tadelechassefa7531 25 күн бұрын
አመሰግለሁ በጣም ድንቅ ሀሳብ ነው ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ
@nisirayinoch5672
@nisirayinoch5672 25 күн бұрын
ባለስውሩ ወንዱስ? so what ከመቀበጣጠር መጽሐፍ ቅዱስ አንበብ።ከአውዱ ዉጭ ትርጉም አተሰጥ
@user-jo2jn3mf8iፋ
@user-jo2jn3mf8iፋ 25 күн бұрын
ዎንድም ሰው የፈለገውን ቢያዎራ አንተ መልስ አትስጥ፣
@tsedaytube
@tsedaytube 26 күн бұрын
አትጥፋ ቻናሉም ይደግ
@tsedaytube
@tsedaytube 26 күн бұрын
እናመሰግናለን ብሮ❤❤❤
@abubekermehadi9976
@abubekermehadi9976 26 күн бұрын
ከ9አመትህ ያጋጠመህን ታሪክ አቅርብን አሁን እስካለህበት ድረስ
@robelbitew2215
@robelbitew2215 26 күн бұрын
የዘመኑ የሃሳብ ከፍታ በመሆንህ በርታ
@Won1wo
@Won1wo 27 күн бұрын
ማንያዘዋል podcast ላይ ነው ያየሁህ በጣም ደስ የሚሉ ሃሳቦች ናቸው ያሉህ መጠየቅ የምፈልገው ጥያቄ፡ ከንደዚህ አይነት ዘላለማዊ ሃሳቦች ላይ ለመድረስ ልምምድ ወይስ መመረጥ ነው የሚያስፈልገው? ማህበረ ሰብአውያን የሚባል እንደዚህ አይነት ሃሳቦችን ይዞ የሚንቀሳቀስ ማህበር አለ ምናልባት ከነሱ ጋር ለመገናኘት ብትሞክር መልካም ይመስለኛል አመሠግናለሁ።
@merondesta4361
@merondesta4361 26 күн бұрын
What is the name of the "maheber" the one you mentioned?
@Won1wo
@Won1wo 25 күн бұрын
@@merondesta4361 ማህበረ 'ሰብአዊያን'
@dagmawitdesalegn212
@dagmawitdesalegn212 27 күн бұрын
ምስጥረ ስላሴ ወምስጥረ መለኮት!!! በቃ ይሄ ሁሉኮ ምስጥረ ስላሴ ነው! ማህደረ መለኮት ማርያም ትውደድህ! ህያው እግዚአብሔር ይውደድልህ! የስላሴ አንድነት ሶስትነት ተገለጠልኝ! ምስጢረ መለኮት ግን ስምንተኛው ቀን ይገልፅልናል ይኸውም በሰው ዘንድ ስምንተኛው ሺህ ነው :: ሰው የትኛው ቀን ላይ ሆኖ ይግዛ ላልከው ያው ስምንተኛ ቀን ነዋ የሚሆነው ፡
@dagmawitdesalegn212
@dagmawitdesalegn212 27 күн бұрын
ምስጥረ ስላሴ ወምስጥረ መለኮት!!! በቃ ይሄ ሁሉኮ ምስጥረ ስላሴ ነው! ማህደረ መለኮት ማርያም ትውደድህ! ህያው እግዚአብሔር ይውደድልህ! የስላሴ አንድነት ሶስትነት ተገለጠልኝ! ምስጢረ መለኮት ግን ስምንተኛው ቀን ይገልፅልናል ይኸውም በሰው ዘንድ ስምንተኛው ሺህ ነው :: ሰው የትኛው ቀን ላይ ሆኖ ይግዛ ላልከው ያው ስምንተኛ ቀን ነዋ የሚሆነው