Пікірлер
@Fatima-h5v6i
@Fatima-h5v6i Сағат бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@muluTam7471
@muluTam7471 2 сағат бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው። ገብቶታል፣ ማስረዳትም ይችላል
@yosefdmu
@yosefdmu 6 сағат бұрын
❤❤❤ኧረ ጀግኖች ምን ልሁንላችሁ❤❤❤ ይለያል አማራ❤
@afeweld5291
@afeweld5291 7 сағат бұрын
" ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ" የሚባል ነገር የለም መጀመሪያውኑ አጠገብህ የሚደርሰው ምን የጎበረበት ነው? ይህ የጎጃም ገበሬ ደረቱን ነፍቶ ሽመሉን እየወዘወዘ ጅራፉን እያጮኸ የወጣ ዕለት ነገሩ አብቅቷል "ይህ ጅራፍ የመጨረሻ ነው ቀጥሎ ጥይት ነው" ሲል ምድረክፍት አፍ ይስቅ ነበር። እኔ አምኛቸዋለሁ ! ከዚያማ ቆመህ ጠብቀኝ ጓንዴ ዲሞትፈር፣ በቀይና ጥቁር ክላሽ ተቀየረ ! * የቀድሞዎቹ የኢህአዴግ አህዮች ይህንን አይተዋል? ያሳለፉት የሻንጣ ተሸካሚነት ግዜ ለልጆቻቸው ምን ታሪክ ያወርሳሉ? * አሁንም ባንዳነትና ሙሰኝነት ወንድምን መሸጥ የለመደ ካድሬ ቤተሰቡ ምን ይለዋል? አማራ ነኝ ይላል? * ከባድ ችግር የሆነው ባለፉት ሁለት የፋኖ ትግል ዘመን አማራ የሆነ ግትልትልም የባሰ ደንቃራ ሆኗል። * አማራ ነህ ተብሎ ቤተሰቡ ነግሮት፣ አማራ መሆን ያቃተው ሥነልቦናው በማደጎና በጉዱፈቻ ባሕል የተሰለበ ብዙ ከርታታ እየታየ ነው። * አዲስ አማራ ያስታውቃል ተረትና ምሳሌ ያበዛል፣ የሚናገረውና አባባሉ የሚጋጭበት ትኩስ ግርፍ የቁጥር መሙሊያ አማራም በእየቀኑ እየወጣ ያስቀናል ያሳቅቀናልም። ★ ዕውነትም ሙሉሰው የእኔአባት ! እዚህ ንግግሩ ላይ በካሜራ ያለውን የመንግስት የተለያዩ የሰብልም የተቋማትም ጥፋትን ማሳየት ተመሳሳይ ማነቃቂያ በሌሎች ቡድን መደጋገም፣ ህዝባችን ማነቃነቅ፣ ሰርቶ በማሳየት በአመራር ያምናል፣ አማራ ጫፉን ካስያዝከው ቆመህ አጨራረሱን መደመም ነው። ውብ የሆነ ቅስቀሳና ትምህርት ነው በርቱ! ህዝቡ ብዙ በደል ስላለበት ቢፈራ ቢጠራጠር አትፍረዱበት እባብ ያየ በልጥ በረየ ነውና ከምስጋና ከአድናቆት ጋር!🍁 💚 ❤ 💛
@afeweld5291
@afeweld5291 7 сағат бұрын
ድንቅ ነው! ★ፋኖ ከዲያስፖራ ከሚላፋ ከገበሬው ጎን ቢታገል ያሸንፋል፣ የሚዲያ ላይ ወሬውን አቁሞ ለገበሬው ለወጣቱ ለወታደሩ ለነጋዴው በኪሱ የሚደርስ የሬዲዮ ሞገድ ያስፈልጋል ብለናል። * ይህ ወጣት ፋኖ የሚናገረው ቁምነገር ተፅፎ ለዲያስፖራ ቢሰጠው አስተካክሎ አያነበውም ፣ ምላሳቸው ሃምሳ ክንድ የሆኑ የዩቱዩብ ቲክታክ ሸቃዮች ይህንን አይናገሩም፣ አይችሉም፣ አያውቁም፣ ጥበባቸው የሚሰራን ማሳሳት፣ መተቸት፣ ማደነቃቀፍ፣ መሰንጠቅ፣ መበተን፣ በስም መነገድን ግን ተክነውበታል። * ፓርቲ መመሥረትም መሰንጠቅም፣ ማፍረስም፣ ልምድ አለኝ ፋኖ "ግብርና እንጂ ፖለቲካ እና ዲፕሎማሲ አይችልም" የሚሉ ፣ "ፋኖ የአያቶቹን አፅመ ዕርስት መጠየቅ አይገባውም ፅንፈኝነት ነው የሚሉ ባንዳዎች፣ አማራ ማነው? በምን ይወሰናል ? ገና አልተወያየንም አልተደራደርንም መግባባት ላይ አልደረስንም" የሚለው ገልቱ ልደቱ አያሌው ይህንን ጅግና ፖለቲካውን እንደክላሽ ፈቶ ሲገጥም ሰምቶ ይሆን? ምድረ አግድም አደግ ወፍ ዘራሽ ዕድሜውን በማንነት ቀውስ ሲግተለተል ሲላፋ ኖሮ ታጋይ ነኝ ሲል አያፍርም። ፎርጅድ አማራ፣አውርቶ አደር፣ ሰርቆአደር፣ ትከሻና ወገቡ ለሸክም የደነደነ ባሪያ፣ ጫኝና አውራጅ፣ አሽከር *ከዚህ ሕዝብ ጉቦ የበላችሁ፣ አሳልፋችሁ ለወራሪ ለዘራፊ ለሠልቃጭ የሸጣችሁት ሁሉ የጉሮሮ ላይ አጥንት ሆኖ ይሰንቀርባችሁ! *በወገኑ የሚጨክን በይበልጥም በሆዱ ጌታ ገበሬን ያልጠቀመ ሁሉ ለፍቶ መና ሆኖ ያለው ተበትኖ ችግርን ይቅመስ! * ይህ ሕዝብ ለጥቂት ግዜም ቢሆን ሥቆ፣ ተጫውቶ፣ ሀገሬ ብሎ፣ በአማራነቱ ሱኩራራ ማየት እንመኛለን፣ ★እንቢኝ! አሻፈረኝ! ብላችሁ ዱር ቤቴ ላላችሁ ጅግኖች መስዋዕት ሆናችሁ ላለፋችሁ ጓዶች ሁሉ ከእነቤተሰቦቻችሁ ባለውለታዎቻችን ናችሁ። ስለእኛ ደህንነት ሕልውና ስለቆማችሁ ከልብ እናመሠግናለን!! ሠላም❗🍁
@AsebechAsebech
@AsebechAsebech 9 сағат бұрын
ሁሉምየሚያምርባችሁፍቅርያላችሁበጣምደስትላላችሁእድሜይስጥልን
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 9 сағат бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ !!!
@ከፉው
@ከፉው 9 сағат бұрын
ዋውጎጀሳተናውይለያል ጀነራልዝናብልገረውየመጀመርያውገናበወጣትነትጀነራልየሚሆኑትብዙየፋኖመርውችአሉአንዱዝናቡልገርውነው ትችላለህማይወሎ
@Ethio_____communication
@Ethio_____communication 10 сағат бұрын
ለምን ነው ግን ህዝቡን እንደዚህ ማታስተምሩ በጣም ቆንጆ ነው
@Mimi-tz4vs
@Mimi-tz4vs 12 сағат бұрын
ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dawitmossie
@dawitmossie 14 сағат бұрын
abo yemechachihu
@YeshiTela-xh2ss
@YeshiTela-xh2ss 14 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ. ❤❤❤❤❤
@GashawAlemu-q9l
@GashawAlemu-q9l 15 сағат бұрын
እኔ ምለው ግን ጎንደርና ጎጃም ደንበር ነው ያለው ይህ እንከፍ አስተካክል አባይ ማዶ ጎንደር ነው ቆሻሻ ባህርዳር የሁሉም ናት ከኦሮሞ ማትሻሉ ቆሻሻ
@GashawAlemu-q9l
@GashawAlemu-q9l 15 сағат бұрын
በርቱ ቡና ሚጠጣ ማቆም አለባቸው የኦሮሞን ቡና መጠጣት ይቁም
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 9 сағат бұрын
ቡና ማን ለኦሮሞ ስጠው አማራ ክልል ይመርታል እኮ ወንድም
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh 17 сағат бұрын
Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!
@belayabbagartew3254
@belayabbagartew3254 21 сағат бұрын
አዎ ሁሉ አማራ የሐሰት ትርኩትን መረዳት አለበት። አሻፈረኝ ማለት አለበት። የዘረኞችን የሐሰት ትርክት ደራሲዎችን እምቢ አሻፈረኝ ማለት አለበት። የድፍረታቸው ድፍርት እኮ አማራ የሚባል የለም የሚሉ ዘረኞች አሉ እኮ። አማራ ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ከሰሜን ዋልታ እስክ ደቡብ ዋልታ የተሰራጨ ህዝብ ነው። አቅሙን አምሟጦ ሲነሳ ሁሉም ፈር ይይዛል ።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@timharmon10
@timharmon10 23 сағат бұрын
This is the kind of informative engagement that helps to deepen the understanding of the Amhara people as to why they have to organize and defend their natural rights
@FatimaF-uw9pw
@FatimaF-uw9pw 23 сағат бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@shalomgomez2111
@shalomgomez2111 Күн бұрын
ጨካኝ የሚለው፣ ቃል አይገልፀውም።ተልኮው፣የአማራን ህዝብ፣ከህፃን እስከ ደቂቅ ከምድረ ገፅ፣አጥፍቶ ፣አፅመ እርስቱን፣መውረስ ነው።
@RuurFu
@RuurFu Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 Күн бұрын
ዛሬ በወሎ ቤተአማራ የተሰማው ልብየሚያሞቅ ነው የጎንድር ወንደሞቻችን የሚቀጥለው የሸዋ ወንድሞቻችን እንጠብቃለን ጎጃም ምሳሌ ነው አንድ ወጥ አመራር አለው የአማራ ሰቀይ የሚበቃው ፋኖ አንድ ሆኖ ሲታገል ነው የዛሬው የመርጦ አንድነት ታሪካዊ ነው መርጦ የራሰ ወሌ ብጡል መቀመጫ ነበረች ድል ለፋኖ
@fatima-j5v4c
@fatima-j5v4c Күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 Күн бұрын
Del la Jegna Amhara fano
@BelachewZewudie
@BelachewZewudie Күн бұрын
የውስጤነው የተናገርው
@cellulerone481
@cellulerone481 Күн бұрын
የወላጆቸ አገር ጎጃም❤❤❤ የአበቴ አገር ዳሞት ፈረስ ቤት እኔ ከደቡቡ ጅንካ የትውል አገረ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@Zaynab-e2s
@Zaynab-e2s Күн бұрын
በርታ
@Auiopui
@Auiopui Күн бұрын
አማሓራየ አይዞችሁ የገደለሕን አንገቱን ስትቆርጠው ትከበራለን ያኔ ማን እንደሖን ያውቃሉ ድል ለፋኖ መከታችን እናሽንፋለን በአላሕ ፍቃድ ❤❤❤❤
@ZenebeAyele
@ZenebeAyele Күн бұрын
አንዱ ቡድን: ለ ህሌዉና :ይላል :ሌላው ቡድን እርስት አስመልሳለው ይላል ግራ የገባው ትገል
@Freepress12
@Freepress12 Күн бұрын
@@ZenebeAyele ርስታችንንም በሀገራችንም የመኖር ህልውናችንንም እናስከብራለን: ምንም ግራ የገባ ነገር የለም
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 Күн бұрын
ይህን ልጅ ሳየው ያመኛል። ነፍስህ በሰላም ትረፍ። ለእናትህ መጽናናትን ያድልልን ።
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu Күн бұрын
በደምጫ ምሽግ ተሰበረ! ቅስማችሁ ይሰበር! መሬት ላይ እኮ ወፍ የለም። ቀዳዳ ሁላ። ይሄኔ መከላከያ በጥይት ሣይሆን በሳማ እየለበለባችሁ ነው። ሽፍታ ሁላ! ዝም ብላችሁ ዝረፉ ብቻ።
@ayenalemsheferaw7587
@ayenalemsheferaw7587 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሳተናውጎንደሬ-rg
@ሳተናውጎንደሬ-rg Күн бұрын
ዘሜ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ