Пікірлер
@RMetica
@RMetica Күн бұрын
ላባታችን ቃለህወትነ ያሰማልን በእዉነት ተሰፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቃሉ ባለቤት በቸርነቱ ይርዳን እርሶን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ፫ ከተቻለ በጣም ወሳኝ የሆነ ቦታ ሲደርሱ አይሰማም ቢስተካከልልን መልካም ነዉ በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልን የምታስተላልፉልን ወንድሞች እህቶች 🙏🙏🙏🙏
@zewditureta2939
@zewditureta2939 5 күн бұрын
አባታችን ከዘመን ዘመን ያሸጋግርዎት፣
@kale554
@kale554 7 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሳይገባኝ ኦርቶዶክስ አድርጎ እነዚህን ትልልቅ አባቶችን መምህራኖች አድር ሰለሰጠኝ ሰሙ የተባረከ ይሁን
@dawitzewde6541
@dawitzewde6541 10 күн бұрын
Weynie ahun lenezih abatoch yemihon yetesenada yemedrek zigjit tatto newn? Medrek yaltezegajew?!
@sosinspiration3810
@sosinspiration3810 12 күн бұрын
Lezi tiwlid lemedhan yeteseten Abat❤
@bitsatseifu668
@bitsatseifu668 18 күн бұрын
መልካም ተማሪ ከመልካም መምሕር ይወጣለል በእውነት ግሩም ተሠጥዎ ትግስት ትሕትና ስነ ምግር አብሮ የተሠጣቸው አባት ናቸው ሊቃውንቱም እድሜ ከጤና ጋር ያቆያቸዉ ...
@RMetica
@RMetica 19 күн бұрын
እርሶን የሰጠን የአብ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን በእዉነት 🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ፫ 🙏 ቡራኬዎት ትድረሰኝ ባለሁበት ሀገር 🙏 እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ለቅዱስ ስጋዉና ለክቡር ደሙ ያብቃን 😢 ሁላችንንም ለንስሃ ሞት ያብቃን እመቤታችን እርጅን በምልጃሽ 😢😢🙏🙏
@MaryChurch-i7k
@MaryChurch-i7k 20 күн бұрын
እንዲህ ያለ ፍቅር,በእውነት የክርስቶስን ፍቅር በእድሚያችን ያየናችሁ አባቶቻችን እድሜውን ,ፀጋውን ያድልልኝ በሀጥያት ድቅድቅ ውስጥ ላለነው ስለእናንተ ሲል እንዲለመነን ለምኑልን
@MaryChurch-i7k
@MaryChurch-i7k 21 күн бұрын
@TigistAtinafu
@TigistAtinafu Ай бұрын
አባቶቻችን ሽአመት ያኑርልን❤በረከትወ ይደርብን⛪️⛪️⛪️🙏💐
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 Ай бұрын
የሚገርም አቀራረብ የሚገርም ትህትና ።አባቶችን ይጠብቅልን ።
@FgFh-uj4eu
@FgFh-uj4eu Ай бұрын
እግዚአብሔር❤ይመስገን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለ❤ሕይወት❤ያሠማልን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@BanchiayehuTaye
@BanchiayehuTaye Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛም እንወድዎታለን❤❤❤❤❤
@ErmiyasTomas
@ErmiyasTomas Ай бұрын
ድምፁ ተቋረጠውን ቢለቀቀ
@asteryilima840
@asteryilima840 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fggh6526
@fggh6526 2 ай бұрын
Amen kale hiywot yasemalill abatachin bereketachew yiderbnnnn❤❤❤❤❤
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke 2 ай бұрын
አባታቸን.ለኛ.ለማቀዉ.ሲል.እሪሶን.ያቆዩት.ጠላትመናፈቅ.አልጠግባይ.ቢነገሪ.የማያገባዉ.ምናለነገረማሪያምንከእሮትሰሪቁጭብለዉ.በተማሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ez2sn2ti9v
@user-ez2sn2ti9v 2 ай бұрын
ለዚሕ ዘመን ለዚሕ ሕዝብ እግዚአብሔር የላካቸው ነቢይ ወሐዋርያ ናቸው። እድሜውን ጤናውን ይስጥልን። ሰው የሆነ ሁሉ የሚማርባቸው ለሰው ልጅ ሕይዎት የሚሰጥ ሁለንተናዊ ትምህርት ነው የሚያስተላልፉት። ሁላችንም እንማር! ቅናት ምቀኝነት ይውደም!!
@girumakililu7815
@girumakililu7815 2 ай бұрын
እውነት ግን ለምን ከህዝቡ ስለተደበቀው የሊቀ ሊቃውንት ሺኖዳ አለቃ አያሌው ታምሩ ውግዘት አታስተምሩም? ?
@BitaMiki
@BitaMiki 2 ай бұрын
kale hiwet yasemalin❤❤❤❤
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 ай бұрын
Kelem amlaki cherk amlaki tekeyarachu eko leza new tenkoyoch bezubachu betam yemiasazin new.
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 ай бұрын
Rasachu new bandira amlak yaregachihut bandira amlaki engi getan amlaki alayenim ewnetu new yene abat betam adnikewalehu
@HabtamuDesalegn-c2e
@HabtamuDesalegn-c2e 2 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ትባርካችሁ
@yuelberaki9178
@yuelberaki9178 2 ай бұрын
31:35
@yuelberaki9178
@yuelberaki9178 2 ай бұрын
1:15:10
@kirostasfu
@kirostasfu 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ኑርልን እረጅም እድሜ ያድለዎት
@user-bs9by9hd4f
@user-bs9by9hd4f 2 ай бұрын
Amen
@getubaye542
@getubaye542 2 ай бұрын
እርሳቸውንም ያስተማሩ መምህራን በእውነት ቡሩካን ናችሁ!!!
@user-bx2zp2xd4d
@user-bx2zp2xd4d 2 ай бұрын
❤❤❤
@yuelberaki9178
@yuelberaki9178 2 ай бұрын
1:12:06
@djgshc1758
@djgshc1758 2 ай бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በርከት ጸሎት ልመናቸው ይድረሰን እድሜና ጤና መድሀኒአለም ይስጥልን😊😊😊❤❤❤❤
@WeyniWerede
@WeyniWerede 2 ай бұрын
ELLLLLLLL❤❤❤ELLLLLLL❤❤❤ELLLLLLL❤❤❤
@WeyniWerede
@WeyniWerede 2 ай бұрын
Ab Thank you god blessss Esey 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 3 ай бұрын
Laze yabakachu Egezaber Yemasagn Barakatachu yedareben AMEN
@ራኬብ
@ራኬብ 3 ай бұрын
አባዬዬዬዬዬዬ እንኳን ደስ አለት ደስ ብሎኛል ለናንተ ይሔ ሲያንስ ነው ❤❤❤❤❤ የኛን እድሜ ጨምሮ ይሶጣችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@muluneshbiweta5929
@muluneshbiweta5929 3 ай бұрын
Aba she is mad .
@FasilTe
@FasilTe 3 ай бұрын
አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@FasilTe
@FasilTe 3 ай бұрын
አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 3 ай бұрын
amen amen amen kalehyowet yasemalen abatacen
@HanaBirhanu-w5g
@HanaBirhanu-w5g 4 ай бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 ай бұрын
"እንዳልተማረ ያለ ደፋር የለም " ብሏል አንድ ሊቅ እኔም ድፍረት አይሁንብኝና ርዕሰ ሊቃውንት መምህረ ትሕትና አባ ገብረ ኪዳን ቢባሉ ደስ ባለኝ እንኳን ያልተማረ የተማረ ሊቅ በቅኔው በትርጉሙ በአቋቋሙ በቅዳሴው በከበሮው በስብከቱ በማኀሌቱ አብዝቶ ሲኳሽ እዩኝ እዩኝ ሲል ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳንን ልብ ብላችሁ እዩልኝ ተመልከቱልኝ መሬት ተከፍቶ ቢውጣቸው በወደዱ መሬት ሊገቡ ነው የሚደርሱት ኮመንቴን አንባቢዎች ምቀኝነት ሆኖባቸው ሳይሆን የታይታ እንዳይሆንባቸው ምስጋናቸው ለሰው እይታ ሳይሆን ለፈጣሪ እንዲሆንላቸው ዛሬ እዩኝ እዩኝ ነገ ደብቁኝ ደብቁኝ እንዳይመጣባቸው ብለው ይመስለኛል በረከታቸው ይደርብን ዛሬ በትምህርት በጥበብ የወለዳችኋቸው አባቶቻችን ሊቃውንት በያለንበት ሁሉ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 ай бұрын
አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውረስልን አሜን የእመቤታችን ልመናዋ አማላጂነቷ አይለየን አሜን🙏🙏🙏
@sablasabla-wl6im
@sablasabla-wl6im 4 ай бұрын
አባታችን፡ቃለሂወት፡ያሰማልይ፡በድሜ፡በጢና፡ያቆይልን፡ያገልግሎዉትን፡እድሜ፡ያርዝምልንከኛም፡ሁሉ፡እድሜ፡ጨምሮ፡ጨማምሮ፡ያቆይልን፡ያኑርልን።
@TigestMenker
@TigestMenker 4 ай бұрын
እንኳ ን አደረሳቸው
@AshthirAshthir
@AshthirAshthir 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሚን❤❤❤
@Abc-wb3eg
@Abc-wb3eg 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@TahrerAlrowili
@TahrerAlrowili 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@adeladel5396
@adeladel5396 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጡ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@MaskemAbye
@MaskemAbye 4 ай бұрын
❤❤❤😢😮😅