ቀላል ሽሩባ
10:03
2 жыл бұрын
በ5 ደቂቃ የሚቀባ ቀለም
13:46
Пікірлер
@butusharobel4446
@butusharobel4446 2 күн бұрын
ጥያቄ ነበረኝ ግን Instagram follow አድርጌሽ ስላልመለሽ ሜሴጅ ማረግ አልቻልኩም
@AzebYeshitila
@AzebYeshitila 3 күн бұрын
በጣም ጨቆኝ ነበር ከአንቺ ተማረኩኝ ተባረኪ
@እመቤትቡታጅራዋ02
@እመቤትቡታጅራዋ02 3 күн бұрын
እረ እህቴ እኔ ሌላ ጊዜ አይቼው የማላቅ ነገር አሁን ላይ ስራ ሥሰራበት አጣሁኝ ብልቴ በጣም እንደ መርፌ እየዎጋኝና እያሣከከኝ ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም በጣም ነው የሚያሣክከኝ ግራ
@rtytnew4440
@rtytnew4440 6 күн бұрын
አመሰግናለሁ❤❤❤ተጨንቄነበርወላሂ
@manuManu-jt6it
@manuManu-jt6it 8 күн бұрын
ከወለድክ አመት ከስምንት ወሬ ነው ግራ ጡቴ አልተጠባም አሁን በጣም አበጠ ምን ላርግ እባክሽን ህመሙን አልቻልኩትም
@mesi8065
@mesi8065 8 күн бұрын
እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ 4ወር ከ3 ሳምንት ነኝ ሳምባ ምች ያሳያል አሉኝ እና መድሀኒት መውሰድ ይቻላል ወይ
@alganeshAsfaw-y8n
@alganeshAsfaw-y8n 10 күн бұрын
Leje gunfane yezotale yaselwal bezu aydelem gene alfo alfo men laderg 3 were new endaleshe ahune betam kezekaze new mekreshen etbekalwhu
@MargeAlmayew
@MargeAlmayew 10 күн бұрын
እንጊሊዘኛ በደንብ ለመናገረ ለመፃፍም ሆነ ለመናገር ምን ያስፈልገናል plis
@Lilik4680.
@Lilik4680. 11 күн бұрын
Thank you sis!
@FevenAbrham-pr4wk
@FevenAbrham-pr4wk 11 күн бұрын
Thank u
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 14 күн бұрын
ወይ ጉድ አሁን አንቺ ዊግ ሰለምን አስፈለገሽ እንደፈለግሽ ፀጉርሽን ማድረግ ትችያለሽ ወይስ ሌላውን ለማስተማርና ዩቱብ ለመስራት ብለሽ ነው
@BontuTesfaye-z9x
@BontuTesfaye-z9x 18 күн бұрын
Goobez nesh unet birchi
@amabdrhmn
@amabdrhmn 20 күн бұрын
9ወርከሆነ ጌርፋ ወይንም ቀረፋ ጠጡይላሉ ለምጥይረዳል ብለውኝ መልሽልኝ እኔ 9ወሬሞልቶል
@ታነጌታገወልድ
@ታነጌታገወልድ 22 күн бұрын
አንቺ ልዩ ሤት ከጭንቀት ገላገልሽኝ
@EikramEkro
@EikramEkro 24 күн бұрын
Ye ewnet yemtasrejibet mGed waw❤❤❤
@teshuayu6051
@teshuayu6051 25 күн бұрын
Hahahah iheko tiwest aydelem tecemado mud atihazhi
@ebrahimesmael8143
@ebrahimesmael8143 26 күн бұрын
በጣም አሪፈ ነዉ ሰበሊመቱ የት ይገኛል ጥቁሚነ
@SUSHANAMANUEL
@SUSHANAMANUEL 27 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጠሽን እናመሰግናል ሌላ video እስክትለቂልን ድረስ እንጠብቃለን
@SUSHANAMANUEL
@SUSHANAMANUEL 27 күн бұрын
ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ተሎ ተሎ ልቀቂልን video እየሰራሽ ትልቁ ህልሜ ነርስ መሆን ነዉ ስለምታበረታችን ደግሞ ከልብ እናመሰግናለን በሪቺልን
@ayufahey3616
@ayufahey3616 29 күн бұрын
ከወለድን ቦሐላ ወዳችን እንዴት እንሰረው🙏😊
@Emuye-ul1vg
@Emuye-ul1vg 29 күн бұрын
ልሞት ነው ጫፉን ህመሙ😢
@HiuesMjhas
@HiuesMjhas 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@KmaleaKtgv
@KmaleaKtgv Ай бұрын
ላብ ያጠቁራል ውደ የላብ መዳኒት ካወቅሽ ንገሪኝ ውደ
@KmaleaKtgv
@KmaleaKtgv Ай бұрын
ለመጥቆር ምክንያት ልብ ነው ግን ልብ እደት ይቀራል ንገሪኝ ውደ❤❤❤
@abebechifetelewerk3067
@abebechifetelewerk3067 Ай бұрын
Zelzal lbshi lbeshi mejemerya😮
@GenetAbera-ys9ez
@GenetAbera-ys9ez Ай бұрын
❤❤❤❤❤ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ የኔ ቆንጆ ከምንም በላይ አትጨነቁ የምትይው ነገር በቃ ጠግኖኛል ሌላውማ በጭንቀት ሊገሉኝ ነበር አንቺን ስሰማ ጭንቀቴ ይቀልልኛል።
@fasikatafere846
@fasikatafere846 Ай бұрын
በስንት ወራቸው ነው ዳዴ የሚጀምሩት
@MeronAynalem-m8t
@MeronAynalem-m8t Ай бұрын
Selam, enem ye nursing temari negn , NCLEX bookun izi Ethiopia wusti magneti ichilalew mlt izi hageri mexafu ale ?
@ElsaLemma
@ElsaLemma Ай бұрын
Endet nw be nursing scholarship maggnt yemnchlw please ngrign
@Yutilove-s1f
@Yutilove-s1f Ай бұрын
Ye 3 wer erguz neg amakrign
@allah8795
@allah8795 Ай бұрын
የማህፀን ፈገስ በቤታችን እደት ማከም እችላለን
@waine6059
@waine6059 Ай бұрын
ሰላም ሲስቱካ ምን ልጠቀም የወሊድ መከላከያ ብዬ ሰርች ሳረግ ብቅ አልሽ ሰማሁሽ እናም በቃ ሳላቅማማ የሶስት አመቱ በክንዴ ላስቀብር በቃ አንድ ልጅ ወልጃለው ከወለድኩ ሁለት ወር ከአስራምስት ቀን ነው ከዚህ በፊት ምንም አይነት መከላከያ ወስጄ አላውቅም ነበር first time የክንዱ ላስቀብር እሱ ይሻላል ብዬ አስባለው ካልተስማማኝ ማስወጣት እችላለው አይደል ምን አልባት የጎንዮሽ ችግር ካመጣብኝ ?
@ሰብለሳላ
@ሰብለሳላ Ай бұрын
እና አሁን አስወጥቼዋለሁ ግን እጄ ላይ ከላይ እብጠት ነገር አለበት እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ግራ ግራ ገብቶኛል
@ሰብለሳላ
@ሰብለሳላ Ай бұрын
ሶስት ዓመቱን እኔም ተጠቅሜው ነበር በጣም ነው ያከሳኝ
@Kume-k3g
@Kume-k3g Ай бұрын
Getan hememen new yenegerishen.....tebariki tinish teregagaw
@GhGh-ml5de
@GhGh-ml5de Ай бұрын
እባክሽ እግሊዘነኛ የማናውቅ ኣለን እና ሁሉ ብኣማርኛ ኣውሪ
@NuriaMuhammed-k7g
@NuriaMuhammed-k7g Ай бұрын
ሆስፒታል ዉስጥ ለምን ያክል ጊዜ ነው የሚታደረው?
@kemal-o1m
@kemal-o1m Ай бұрын
ስልክ የላችሁም ጥያቄ መጠየቅ እፈልግ ነበር
@HaniMokie
@HaniMokie Ай бұрын
Good job Sis ☺️😍 God be with you 🙏🥰
@sebleberhanu4950
@sebleberhanu4950 Ай бұрын
Besoft madrek becherash aymkerem benagn selmnorew lelela beshta yedaregal belewal d/r
@breyhabeshawit8280
@breyhabeshawit8280 Ай бұрын
እናመሰግናለን እውነት ካለቀቀልኝ ሰብስክራብ አስደርግልሽ አለሁ በርቺልኝእህቴ❤❤
@InatTesfa
@InatTesfa Ай бұрын
sle crc trnsh btabrari
@FikreKetsele
@FikreKetsele Ай бұрын
Edati kageri wichi eniwtaln
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq Ай бұрын
እኔ በውሀ ከታጠብኩ ቡሀላ በሶፍት አዴርቃለሁ ችግርአለው
@EniyewAyele-o9l
@EniyewAyele-o9l Ай бұрын
ነርስ ለመማር ወስኛለው በቴሰቦቼ በእኮኖም አነስተኛ ናቸው እኔ ነኝ ምረዳቸው እንዴት መማር 10:03 እችላለው ምከርኝ
@EniyewAyele-o9l
@EniyewAyele-o9l Ай бұрын
Arif igeza new gin jemar negn min ladirig
@frehiwotmekonnen7163
@frehiwotmekonnen7163 Ай бұрын
ጥሩ እናት
@MuluGelaye
@MuluGelaye Ай бұрын
ta.tq.v.m
@enasdemesie
@enasdemesie Ай бұрын
ልጄ ሁለት አመትዋ ነዉ ካለሩዝና ካለ ወተት ሌላ ነገር መብላት አትፈልግም መላ በሉኝ
@GenetAbera-ys9ez
@GenetAbera-ys9ez 2 ай бұрын
❤❤❤❤