KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
Aba Meaza Kirstos Beyene አባ መዓዛ ክርስቶስ
በክርስቶስ ኢየሱስ ላመናችሁ ክርስቲያኖች በሙሉ
እንደሚታወቀው ሃይማኖት በእግዚአብሔር የተመሠረተ፤ብቸኛው ወደ እግዚአብሔር የምንደርስበት መንገድ ነው። ይህ
በእግዚአብሔር የተመሠረተው መንገድ በሰው አስተሳሰብ ሲጣመም ቀጥተኛነቱና ወደ እግዚአብሔር የሚያደርስ መሆኑ ይቀራል።
“ለቅዱሳን አንድ ጊዜ የተሰጠች” አንዲት ሃይማኖት ተመሥርታ እያለች፣ በዘመናችን በዓለም ላይ ለምን ብዙ ቤተ እምነቶች በክርስትና
ስም ተፈጠሩ ብለን ስንጠይቅ መልሱ ሰዎች በገዛ አሳባቸው የእግዚአብሔርን መንገድ በማጣመማቸው ነው። በተለይ ለብዙ ቤተ
እምነቶች መነሻ የሆነው አሳብ በትምህርተ ሥጋዌ (ነገረ ክርስቶስ) ላይ ባመጡት ጠማማ አስተሳሰብ ነው።
አብዛኞቹ በክርስትና ስም ያሉ ቤተ እምነቶች የእግዚአብሔርን ሰው የመሆን ትምህርት ከልደቱ እስከ ዕርገቱ እንዲሁም
ዳግመኛ መምጣቱን ይናገራሉ። ይሁንና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ወራት ባስተማራቸው ትምህርቶችና በሠራቸው
ሥራዎች፤ ለምሳሌ ኢየሱስ ክርስቶስ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ፤ኢየሱስ ክርስቶስ የአዲስ ኪዳን አስታራቂ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የአዲስ
ኪዳን ሊቀ ካህናት፣መሆኑን በአግባቡ ካለመረዳታቸው የተነሳ፣ ኢየሱስ አማላጅ ወይስ ተማላጅ (ታራቂ ወይስ አስታራቂ) እያሉ
ይከራከራሉ።ቀና በሆነው በእግዚአብሔር መንገድ ለመጓዝ እያንዳንዱ ክርስቲያን የእግዚአብሔርን ቃል በአግባቡ ከአበው ትምህርት፣
መስማት፣የሰማውንም ማመን፣ ያመነውንም መመስከር ሃይማኖታዊ ግዴታው ብቻ ሳይሆን የደህነንቱ ዋስትና ነው፣ “ሰው በልቡ አምኖ
ይጸድቃል፣ በአፉ መስክሮ ይድናል” ይላልና የእግዚአብሔር ቃል። ስለሆነም በነዚህ ከላይ በተዘረዘሩት ሃይማኖታዊ ትምህርቶች ላይ
ለመማማር ጉባኤ አዘጋጅተናል። ትምህርቱ የሚሰጠው በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ ነው።
1:01:46
ከአጋንንት ደቀ መዛሙርት ስብከት ራሳችንን እንጠብቅ ክፍል ፯ በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
9 ай бұрын
1:04:56
ከአጋንንት ደቀ መዛሙርት ስብከት እራሳችንን እንጠብቅ ክፍል 6 በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
10 ай бұрын
1:02:29
ከአጋንንት ደቀ መዛሙርት ስብከት እራሳችንን እንጠብቅ ክፍል 5 በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
10 ай бұрын
1:06:26
ከአጋንንት ደቀ መዛሙርት ስብከት እራሳችንን እንጠብቅ ክፍል 4
10 ай бұрын
1:10:05
ከአጋንንት ደቀ መዛሙርት ስብከት እራሳችንን እንጠብቅ ክፍል 3
11 ай бұрын
1:10:04
ከአጋንንት ደቀመዛሙርት ስብከት እራሳችንን እንጥእብቅ ክፍል ሁለት በቆሞስ አባ መዓዛ ከስቶስ በየነ
11 ай бұрын
59:05
ከአጋንንት ደቀመዛሙርት ስብከት እራሳችንን እንጥእብቅ (ክፍል ፩) በቆምስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
11 ай бұрын
54:05
"የሴቲቱ ዘር" በሚለው ለተነሡ ጥያቄዎች መልሶቻቸው፥ በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ ከደ/ኃ/ቅ/ገብርኤል እና ቅ/ዮ/ መጥምቅ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ. , D.C
Жыл бұрын
1:11:43
ሚያዝያ ፰ ፳፻፲፭ የጌታችን እና የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ ላይ አባታችን ቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ ያስተማሩት :-
Жыл бұрын
1:04:08
የአዲስ ኪዳን ሊቀ ካህናት ክፍል ፮ በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
Жыл бұрын
1:00:18
የአዲስ ኪዳን ሊቀ ካህናት ክፍል ፭ በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
Жыл бұрын
56:10
የአዲስ ኪዳን ሊቀ ካህናት ክፍል ፬ በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
Жыл бұрын
49:13
የአዲስ ኪዳን ሊቀ ካህናት ክፍል ፫ በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
Жыл бұрын
1:01:49
የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ክፍል ፪ በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
Жыл бұрын
1:02:16
የአዲስ ኪዳን ሊቀ ካህናት ፡፡ ክፍል ፩ በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
Жыл бұрын
1:01:07
የአዲስ ኪዳን መካከለኛ፡፡ ክፍል ፩ በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
Жыл бұрын
1:03:43
የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም (ክፍል ፫) በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
2 жыл бұрын
49:28
የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም (ክፍል ፪) በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
2 жыл бұрын
46:36
የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም (ክፍል ፩) በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
2 жыл бұрын
Пікірлер
@ElenTesfagabar-cc7pg
2 ай бұрын
እባኮት አባ ፈቅ ር ይበልጣል ከሁሉ ባናጋገሮት ከሲነደሱጋር የተጣሉ ይመስላሉ እባኮት ታረቁ እርስበርስ ለምመናን መሳናከያ ንሆናለን ከርሶ የሚበጡ አባቶች እያሉ ለምደነዉ የምትንቃቸዉ ጉበስ ብለዉ ታረቁ በፈጣሪ ክበር ያገኛሉ ድርቅ ማለት ግን ክብር ያሳጣል እኔ ብቻ አዋቂ አትበሉ ቁዱሳን አባቶች ስማቸዉ አዱ ምሴሌ አለ 2 ሰዉ ጭቅላትህ የለም ካሉህ ዳብሰዉ ይባላል
@NuuraHiwet-gz2vb
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NuuraHiwet-gz2vb
2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@NuuraHiwet-gz2vb
2 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@NuuraHiwet-gz2vb
2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@NuuraHiwet-gz2vb
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@HaregewoyinTilahun
3 ай бұрын
💤✋🙏 Please stop 💤✋🙏 Please stop 💤✋🙏 Please stop 💤✋🙏 Please stop 💤✋🙏 Please stop 💤✋🙏 Please stop 💤✋🙏 Please stop 💤✋🙏 Please stop 💤✋🙏 Please stop 💤✋🙏 Please stop 💤✋🙏 Please stop 💤✋🙏 Please stop 💤✋🙏 Please stop
@meley121
4 ай бұрын
Tebareku Aba
@EskezyaAlena
5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@wegene2056
7 ай бұрын
ካሮች ግን እንዲህ ስማችን ሲብጠለጠል ምን ትመልሱ ይሆን፡፡ ሊቀ ካህንነቱን ክዳቹ ቤተ ክርስትያንን አሰደባቹሃት፡፡ እባካቹ ይህን ክርስቶስ በሰውነቱ ያደረገውን ሁሉ ያለመቀበል አውጣኪያዊ ትምህርት ተው፡፡ በቂ መጽሐፍት እያለን?
@FakeAccount-lj4wy
8 ай бұрын
“የቀደመውንም እባብ ዘንዶውን እርሱም ዲያብሎስና ሰይጣን የተባለውን ያዘው፥” - ራእይ 20፥2 “ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።” - ራእይ 12፥9 “እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።” - ዮሐንስ 8፥44 Tadiya Aba Meaza bezi meseret ebabu west seytan alneberem?
@ayalewmolla8605
8 ай бұрын
Aba Geta yibarkiwot
@ayalewmolla8605
9 ай бұрын
አረ አባቶች ወንጌልን ማስተማር ላይ እንትጋ ሰው እየጠፋ ነው፤ ወንጌል ይለውጣል
@ketzergaw2593
11 ай бұрын
አባታችን ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ ትክክለኛ አስተማሪ ነበሩ?
@AlemayehuAlemayehuAsefa
Жыл бұрын
ጌታ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርኮ
@birukmaidi6723
Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ከእርሶ ጋር ነው።ፀጋ ይብዛሎት።
@ephremyoseph-uu3lw
Жыл бұрын
የመንፈስ መገለጥ የሚታይ ወይም የሚዳሰስ አካል ይፈልጋል:: "ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።" ራዕ. 12:9 በዚህ የመጽሀፍ ክፍል እርስዎ በሴቲቱ ዘርና በእባቡ አስተምህሮዎ ግራ የተጋቡበት የእባቡ ማንነት በግልጽ ተቀምጧል ስለሆነም እባብ የተባለው ከፍጥረት አንዱ የሆነው እባብ ሳይሆን ሰይጣን መንፈስ ነውና ለመገለጥ ግን እባብን ተጠቅሞበታል ስለሆነም አውዱ ሰይጣን በእባብ ውስጥ መገለጡን ያሳያል :: እንደዛ ባይሆንማ ዛሬም በምድር ያለው ፍጡር የሆነው እባብ የሚናገርና ሰው ሊሰማው ሊረዳው የሚችለው አንደበት በኖረው ነበር:: ሌላው እባብ አስቀድሞም ተንኮለኛ ነበር መባሉ ሰው ከመውደቁ በፊት የተጣለውና የወደቀው ሰይጣን የመውደቁ ምክንያት ተንኮለኛነቱና በእግዚአብሐር ስልጣን ላይ ላለው መሻት ግብረአበር እንዲሆኑ ያሳታቸው ሌሎች ሲሶ መላእክት የሳቱለት በእርሱ ተንኮለኝነት እንደሆነ መታወቅ አለበት:: ኢሳ.14:12 1ኛ. ዮሐ 3:8 ኢሳ. 27:1 ዮሐ. 8:44
@ketzergaw2593
Жыл бұрын
አባታችን የፍልሰታ በአል ለምንድነው የምንፆመው እና የምናከብረው?
@easypc8806
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይባርክህ ለዘላለም
@easypc8806
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁ ጨርሶ ይባርክህ አባታችን ተባረክህ ❤❤❤❤❤❤❤
@easypc8806
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@godislove6988
Жыл бұрын
ወደ ሮሜ 6 11፤ እንዲሁም እናንተ ደግሞ ለኃጢአት እንደ ሞታችሁ፥ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ሆናችሁ ለእግዚአብሔር ሕያዋን እንደ ሆናችሁ ራሳችሁን ቈጠሩ።
@godislove6988
Жыл бұрын
ተባረኩ አባ መአዛ ፀጋውን ያብዛልዎት ከእውነተኛ ውንጌል ውጪ ሌላ ነገር እንዳይናገሩ እግዚአብሔር ይርዳዎት🙏🏾
@godislove6988
Жыл бұрын
አባ መእዛ ጌታ እየሱስ ይባርክዎት ፀጋውን ያብዛልዎት በሰው ፊት የመሰከረልኝን እኔ በአባቴ ፊት እመሰህርሃለህ ብላል ጌታ እየሱስ
@tenagnekassa3970
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@negalignjoseph77
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሳበው መጽሐፍ ቅዱስ የሚደግፈውን የሚከተል ነው። ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል የማይደግፈውን በመተው የእግዚአብሔር ፈቃድ (ኢየሱስን) ተቀብሎ በመዳን የዘለዓለም ህይወት በመውረስ
@negalignjoseph77
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፈቃድ የሰው ዘር በሙሉ አብ በላከው (እውነት፣ መንገድ፣ ህይወት) በሆነው ልጁ አምኖ እንዲድን ነው! ሮሜ 8: 34 ስለ እኛ ይማልድልናል። ዕብራውያን 7:24-25 ሊያማልድ ዘወትር በህይወት ይኖራልና... ክርስቲያን ማለት እውነተኛ የክርስቶስ ተከታይ ነው። መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠ ሌላ ስም የለምና።።።።
@kelemeworkzenbaba4229
Жыл бұрын
denk nw
@gizachewkebede7984
Жыл бұрын
ብሩክ ይሁኑ በቃሉ ያጽናዎት። "እስከ መጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናል" ነው የሚለው፤ ደግሞም "የጌታን ስም የሚጠራ ከአመጽ ይራቅ"፤ እንዲሁም "ጌታን ባለመጥፋት ከሚወዱ ጋር ጸጋ ይሁን" ብሎ ይነግረናል። መዳንም በእግዚአብሔር ልጅ ስለህኃጢአታችንም ራሱን ለሞት በሰጠው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንጅ በኃይማኖት በመታቀፍ አይደለም።
@alemketema3995
Жыл бұрын
ስትወገዝ አለህ ከጌታ ደሞዝ! Many blessings! So exciting to see what The Lord has been doing!
@kelemeworkzenbaba4229
Жыл бұрын
DENK MLKT NW
@tegegnkebede9232
Жыл бұрын
አባት እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ተምህርቶት ቀጥታ መጽሐፍ ቅዱስ አውነት ነው ጌታ ይባርኮት ኦርቶዶክስ እንዲህ አይነቱን ወጥ ትምህርት ብታስተምር ብዙዎች ከነ ዘፈናቸ ው ከነ ዝሙት ከነ ድግምታቸው ባልሞቱ ነበር ሲጠቃለል ክርስቶስን ገልጣ አትሰብክም። ግን ከጀርባዎት ያሉ ምስሎች ቢወገዱ? ሌላው ስለ ክርስቶስ አማላጅነት ምን እንደሚሉ መስማት እፈልጋለሁ።
@seblustifanosss2746
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመኖትን ነይባርክ እንወዶታለን አባቴ
@kidubekrstos9559
Жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር እርሶን ያስነሳው በዚ ዘመን ክርስቶስን የጋረደውን ተረት ሊያጋልጥ ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏
@menyotteklehaimanot1840
2 жыл бұрын
Tebareku aba erso bruk not
@esraeltsega653
2 жыл бұрын
ተባረኩ
@tesfaweldemedhin7601
2 жыл бұрын
በኢየሱስ ክርሰቶስ ሰም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦት 🙏(ክብሩ ለጌታ ይሁን 🙏
@birhan3282
2 жыл бұрын
ሮሜ 6 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ ምን እንላለን? ጸጋ እንዲበዛ ኀጢአት እየሠራን እንኑር? ² ከቶ አይሆንም፤ ለኀጢአት ሞተናል፤ ታዲያ እንዴት አድርገን ከእንግዲህ በእርሱ እንኖራለን?
@birhan3282
2 жыл бұрын
አባቴ የሚገርም ትምህርት ደግሞም ለሰማ እንዳሉት ለጥቅማችን ነው :: መልካም ነው ትምህርቱ የሰው ድነቱም የተረጋገጠ ነው በወንጌሉ በእምነቱ ከኖረ ዮሐ 5:24 1ዮሐ 5:13 ዮሐ 8 :12 ዮሐ 3:16 ክርስቶስ በጥርጥር እንድንቆይ ያስተማረ አይመስልም ከተሳሳትኩ ያርሙኝ::
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
2 жыл бұрын
ከውግዘት በኃላ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ አገልግሎት መስጠት እንዴት ቻሉ? ነው ወይስ በአብዛኛው አሜሪካ ውስጥ እንዳሉት ቤተክርስቲያኖች በግለሰብ ስም ነው (በእሳቸው ስም) ነው? የሚመጣውስ ምዕመን እንዴት ዝም አለ? የሲኖዶሱስ ውሳኔስ አይከበርም ማለት ነው?? የዘመን መጨረሻ መቃረቢያ ብንሆንም ቤተክርስቲያንን የገሃነም ልጆች እይችሏትም ተብሎ ተፅፏል!
@tamelijdanieltamelijdaniel
2 жыл бұрын
እርሶን ስሰማ መንፈሰ ይንቃቃል። እግዚአብሔር ይባርኮት አባ❤🙏
@elsakifle7322
2 жыл бұрын
እውነቱ ይኸዉ ነው። በሌሎች መላእክት ና ቅዱሳን ወደ እግዚአብሔር መድረሰ ቢኖር ኢየሱስ ባልሞተ ነበር። የሰው ተረታ ተረት ነው
@samuelhailu5492
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህንን አይነት ትምህርት በተዋህዶ አባቶች መስማቴ እድለኝነት ነው አባ ሙሉ ወንጌል ነው የሰበኩት እራሶትን ወይ እምነቶትን ወይም ሌላ አይደለም ክርስቶስን ግን ስለሰበኩ ዋጋዎት በእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ ታላቅ ነው ። እንደ እግዚአብሔር ቃልMatthew 10 (አማ) - ማቴዎስ 32: ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ 33: በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ። ስላላፈሩ ዋጋዎት ታላቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክዎት።
@mezemirderese5399
2 жыл бұрын
አባታችን እውነትን እያስተማሩ ኢየሱስን ሊሸፍኑ እየጣሩ እየሰሩ ያሉትን እያጋለጡ ስላሉ ዋጋዎ ታላቅ ስለሆነ በርቱ በርቱ አምላክ ከርሶ ጋር ነው!!!!!
@rozzadesta9344
2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚሰለቸው ተምህርቱነ አሰተምሩ ወቀሳውነ ተውት ሊላነው የማወሩት
@አንድኢትዮጵያ-ቐ9ቀ
2 жыл бұрын
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!
@merkebualemayehu1303
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን፡ወንጌል በእውነተኛ አቦቶች አንደበት፡፡፡
@abrahamwondimagegn9912
2 жыл бұрын
ሃይማኖት አይታደስም የክርስቶስ ስጋ እና ደም ያው ነውና1አምላክ እንጂ 3 አምላክ የለም። ሃዋርያዊ ያልሆነ ትምህርት ተው በሰው ሀሣብ አትረዱ።1 ሃይማኖት፣ 1 ጌታ ፣1ጥምቀት አሜን የማርቲን ሉተር ሣይሆን የክርስቶስ ሁኑ
@merkebualemayehu1303
2 жыл бұрын
81 አሀዱ አንብብ especially Rome 8:34 ከ ህዳጉ ጋር የግሪኩን ማለት ነው::
@abrahamwondimagegn9912
2 жыл бұрын
ንስሃ ግቡ
@masaratjisus4238
2 жыл бұрын
እውነት ነው ዮሐንስ 10 27 ፤ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል ፤ አባ ጌታ ኢየሱስ ይባርከዎት 🙏🙏🙏🙏
@jenberitufanaye926
2 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalin