Пікірлер
@jemalababu
@jemalababu Сағат бұрын
ይችን የምታልቅሠውንልጅ ቁጥሪን ላኪልኝ
@nasanfer6229
@nasanfer6229 15 сағат бұрын
Aderashawan negerun
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 19 сағат бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው ከዚህ እስራት ነፃ መውጣት ይቻላል መድሀኒቱ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው
@rose7595
@rose7595 20 сағат бұрын
Betam yasazenal, this is a story of so many woman in ethiopian, r*pe and the trama it causes, i went through it so i know how it feels, that pedo teacher r*ped her and destroyed her life. She is taking the blame but all her life choices are the result of her childhood trama. 😢😢😢 i want to help her, can you plz give me her number. I dont live in ethiopia but i want to contribut.
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 23 сағат бұрын
ከጅቦቹጋር😂 ጨለማነውምንአይተሽነው ቀዳዳ 😂😂
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 Күн бұрын
አወይ መከራችሁ እህቶቼ 😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ግን ከዚህ ውስጥ ማውጣት ይችላል ኢየሱስም እኔ እውነትም ህይወትም መንገድም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ኑ ወደዚህ መንገድ ኑ ወደዚህ እውነት ኑ ወደዚህ ህይወት ትተርፋላችሁ አምልጡ አምልጡ እህቶቼ ከዚህም ህይወት መውጣት ይቻላል❤❤❤❤❤❤❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Күн бұрын
ለሰው ክብር ያስፈልጋል የምትዪው ሲጀመር እናንተ እራሣቹሁ ለራሣቹሁ መቼ ክብር ሰጥታቹሁ ነው ?
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Күн бұрын
ብዙዎቹ መንገድ ላይ ቺቺኒያ አካባቢ የሚቆሙና ማሣጅ ቤት ውስጥ የሚሰሩ ሴቶች ከገጠር የመጡ ሠገጤ ባላገሮች ናቸው
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Күн бұрын
በኮንደም ምንም ስሜት አይሰጥም ላስቲክ መብዳት ነው ስለዚህ Suck ማድረግ ነው የሚሻላቹሁ
@user-nh3dv7qk7e
@user-nh3dv7qk7e Күн бұрын
ፕሮግራሞችሽ በብዛት ሴተኛ አዳሪዎች ላይ ነው focus የሚያደርጉት! Why you are focusing on them? ለዩቲዩብ ስለሚያሸቅሉ ነው? እነሱ እኮ ሲያወሩት በቃ ጀብድ የፈፀሙ አስመስለው ነው! ሽርሙጥና የሚያኮራ ነገር ሁኖ እንደ ጀብድ ሲወራ ያሳፍራል! ሽርሙጥና እንደሆነ ሱስ ነው ይሄን የምትታዘቢው አንዷ ከዛሬ ሰባት አመት በፊት እያለች ታወራለች እንግዲህ ሰባት አመት ሙሉ ጭኗን እየከፈተች የስንቱን ወንድ እቃ እያስወጣች እና እያስገባች መኖር ምን የሚሉት እንደሆነ ፈጣሪ ይወቅ?!
@burte8255
@burte8255 Күн бұрын
ይህን ታሪክ ስሰማ የምር ልቤ ተሰብሯል
@user-jo3rx6rw3x
@user-jo3rx6rw3x Күн бұрын
ውይይቱ ጥሩ ነው ምክኒያቱም አንድ ቀን ከዚህ ሕይወት የሚወጡበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል ፣ እግዚያብሔር ከዚህ ሕይወት እንዲወጡ ይርዳቸው
@Fifolifo-re8gz
@Fifolifo-re8gz Күн бұрын
😂 አንዳንድ ደደብ ሴቶች አላችሁ የወንድን ክብር ዝቅ የምታረጉ በዛ በዛ ህሊናው ተነክቶ ለናንተ ጥላቻ ፈጥሮ ይሆናል ተወጡት!
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile Күн бұрын
ቢያንስ የገቡበትን ምክንያት እና ማዉጫ መንገድ ቢናገሩ እሽ ልታዘንላቸዉ ይገባ ነበር ሰዉ ጎትቶ ሲያወጣቸዉ እንኳን ተመልሰዉ እየገቡ ጭራሽ ፖልስም እየወቀሱ ጋዘጠኛዋስ ለምን ከዝህ ህይወት ዉጢ የማትያቸዉ ምን ገድ ናችዉ
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 Күн бұрын
እግዚአብሔር ከእስራት ይፍታችሁ እህትቼ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ግን እኮ ከዚህ እስራት መውጣት መፈታት ትችላላችሁ በመጀመሪያ ንሰሀ ግብ ንሰሀ ስትገቡ ከዚህ ህይወት እንድትወጡ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ በኢየሱስ ስም እንድትታረቁ ነው ከእርሱ ጋር ከታረቃችሁ በኋላ ዘውትር ለህይወታችሁ የሚጠቅምን መንፈሳዊ ትምህርት የሚያስተምሯችሁ ወንጌላውያን ጋር በመሄድ መፅሀፍ ቅዱስን እና ለደህንነታችሁ የምሆንን ትምህር መማር በትጋት ትምህርቱን መማር ከቻላችሁ አሁን ካላችሁበት ህይወት ሳታቁት ተቀይራችሁ ራሳችሁን ታገኛላችሁ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል❤❤❤❤❤
@ephar133
@ephar133 Күн бұрын
ምንድነው ይቀየራሉ የሚሉት ነገር ሰው ወደሌላ እሚቀየሩ ከሆነ ሰዎች አደሉማ
@ephar133
@ephar133 Күн бұрын
ዋው
@ephar133
@ephar133 Күн бұрын
ከአገር ውጭ ነው የምኖረው ወንድ ነኝ የአገርቤት ንሮ አላቀውም ብል ይሻለኛል ገና አፍላ እድሜ ስለወጣሁኝ እሄንን ስሰማ በጣም ያስፈራል ያሳዝናል ሴቶቹ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ
@ephar133
@ephar133 Күн бұрын
ግን ለምን በመኪና ስወስዷቸው ጎደኛዋ ወይ አጠገብዋ ያለችው ለምን የመኪናው ታርጋ ፎቶ አታነሳውም ?
@mohamedmame9652
@mohamedmame9652 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይፍታችሁ ኢየሱስ ግን ከዚህ ሀሉ ያድናል ንሰሀ ግብ እህቶቼ ኢየሱስ ነፃ ያወጣል ❤❤❤
@user-fl1xo3ut7f
@user-fl1xo3ut7f 2 күн бұрын
Yewushet kimir
@negagetachew974
@negagetachew974 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ በሰው ላይ የሚደረገው መተት እየጨመረ መሔዱ በጣም ያሳዝናል። መንግስትና የእምነት ቤቶች ለሕብረተሰቡ የግንዛቤ ትምህርት ቢሰጡ ጥሩ ይመስለኛል።
@negagetachew974
@negagetachew974 2 күн бұрын
እንዲህ የሚደርግ የሰው ጅብ ለምን ለፖሊስ አታመለክቱም??
@negagetachew974
@negagetachew974 2 күн бұрын
Betegna Radio Program - thanks to sharing this Experience, to help these young Sisters, Ethiopian Government health Departments what they Do ?
@user-vg1cy6wq1p
@user-vg1cy6wq1p 2 күн бұрын
Sax ProMax.
@ibrahimsweet7210
@ibrahimsweet7210 2 күн бұрын
በጥራቃ ሁላ አፋቹን በ youtb ፉቱ አሪፍ ቢዝነስ ነዉ
@ephar133
@ephar133 3 күн бұрын
ዋው
@ephar133
@ephar133 3 күн бұрын
አቤት እንዴት እሚያሳዝን ንግግር ነው ስለኮንደም ሲያወሩ ወንዱ ኮንደም ማረግ አይፈልግም ማለት ነው እንዴት አይነት ነገር ነው
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Күн бұрын
በኮንደም አያጣፍጥም ላስቲኩን መብዳት ነው
@ephar133
@ephar133 3 күн бұрын
ግን የእውነት ነው የሚያወሩት ወይስ ለዩቱብ ቢዝነስ ልብወለድ ትረካ ነው
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 күн бұрын
ሁሉም ሰው እነዚህን ሴቶች መስዳት ብንችል ጥሩ ነበር
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 күн бұрын
በአብዛኛው ሴቶች ወደው ፈልገው አይደለም ወደዚ ህይወት አይገቡም በጣም ሚሳዝን ታሪክ ነው ያላቸው
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 3 күн бұрын
እይውልሺ የዚህ አይነት ግፍ ለሚሰራ ፖሊስ ህግ ምናምን አደለም ክርስቲያን ከሆነ ፀበል ነው ብለሺ ሙስሊም ከሆነ የኡዱ ውሀ ነው ብለሺ ዋናውን ፍርድ ሰጭ ጀግናውን የተከበረ አሲድ የሚባለውን ጋችው የዚህ አይነት አህያ ተገቢው ነው ሁለቱን አይኖቹን አጠጭው
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 3 күн бұрын
ክክክ የጋሪዮሺ ስርአት ያለች አገር ኢትዮጵያ ሰው ወደ እንስሳትነት የወረደባት አገር ኢትዮጵያ ክክክ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 4 күн бұрын
በግልፅ መነጋገሩ ጥሩ ነው በተለእኛ ኢትዮጵያ ድብቅ ሆነናል ስያጣ መንፈስ ያለብ ዘመን ነው
@BetegnaRadioProgram
@BetegnaRadioProgram 4 күн бұрын
እውነት ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 4 күн бұрын
እግዚአብሔር አንቺ ልጅ እንዲወለድ ምክንያት አለው አንቺ በህይወትመቆየት እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ሚስራ ስራ አለ( እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርል እግዚአብሔር ምህረት ያብዛልሽ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ኮ ታሪክ ቀያሪ ነው አያዞ እህታ ( እኔም አባቴ ያጣውት hiv ነውእናም ተስፋ አትቁረጪ ብትዬ ፀበል ተጠመቂ hiv በሽታ ስያጣ መንፈ ነው ስው እያደ ወንዶ ሁሉ ሴት እንዲፍሩ ያደረገ ያለ እህቴ
@efremworku6307
@efremworku6307 4 күн бұрын
አዳም በዚ ልክ ረክስዋል 😢😢😢😢😢
@user-dk2fp9en3g
@user-dk2fp9en3g 4 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@tigist422
@tigist422 5 күн бұрын
ሶስ እንደምን አለሽ ሳደምጥ ፕሮግራምሽን አስራ ምናምን አመት ይሆነኛል በመሃል አረብ ሃገር ሄድኩ እዛም አደምጥሽ ነበር በጣም ማረሳው ፕሮግራም የናርዶስ ደበበ ታሪክ ፕሮግራምሽ አስተማሪ ነው በተለይ ስለ ኤችአቪ ሁሉም ዝም ባለበት አንቺ ዛሬም አለሽ በርቺ በዛሬው ፕሮግራም ግን ብዙም አስተማሪነቱ አልታየኝም በዛ ላይ የህይውት ተግዳሮት በበዛበት መንገድ ያለፉ ሰዎች ነገሮችን እየሳቁ ማስታወስ ቀልድ አረጉት
@BetegnaRadioProgram
@BetegnaRadioProgram 4 күн бұрын
አንች እንደምታውቂው ዘመን አሁን በተለይ በታዳጊ ወጣቶች ስለ ኤችአይቪና ሌሎች አደጋዎች ግንዛቤው በጣም አናሳ ነው፡፡ ከእነዚህ እህቶቻችን መማርና ራሳቸውን እንዲጠብቁ ሊረዳ ይችላል፡፡ አንድ ሰው እንኳን መልካም ትምህርት ከገኘበት ለእኛ ውጤት ነው፡፡ ስለምትከታተይኝ አመሰግናለሁ፡፡
@user-tq8my9nr6m
@user-tq8my9nr6m Күн бұрын
በጣም አስተማሪ ነው።መንቃት ያስፈልጋል።መሰልጠን ፣ ነገሮችን ቀድሞ ማወቅ ያስፈልጋል ።በተለይ ከክፍለ አገር ለሚመጡ ትምህርት ይሆናቸዋልና በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።
@frehwotdesta
@frehwotdesta 5 күн бұрын
የአወነት ፊልም ነወ አሚመስለዉ በአግዚአብሔር ሆይ ምን ጉድ ነወ😮
@biki3498
@biki3498 5 күн бұрын
እንዳበሻ ግን በምድር ላይ ቀዳዳ የለም አረ ትንሽ እንክዋን ያዝ አድርጉት ትንሽ እንክዋን ለማስመሰል ሞክሩ ማጣፍጫ ነው ደሞ የምትምሉት ቀ ደዳችሁ ደብሮኝ ነበር ተመችቶኝል መኃላዋን አውጣት
@BetegnaRadioProgram
@BetegnaRadioProgram 4 күн бұрын
እኛ ኢንተርቪው ለማድረግ አንዳንዴ በሴተኛ አዳሪዎቹ እገዛ ለጉብኝት እንወጣለን፡፡ በዚህ ጊዜ የምንመለከተው ተአምር ከአእምሮ በላይ ነው፡፡ በዚህ ብቻም ሳይሆን የእኛ ሁኔታ በብዙ ነገሮች ስነምግባራችን ከመጠን በላይ ገምቷል፡፡ ስለአስተያዬቱ እናመሰግናለን፡፡
@user-gk4md5xt8n
@user-gk4md5xt8n 5 күн бұрын
የምር በጣም ነው ማከብራቹ እግዚአብሄር ታሪካችሁን ይቀይር ማንም ተመችቶት እዚ ህይወት ውስጥ እሚኖር የለም ግን ጌታ ይችላል
@user-gb4zf7dj6n
@user-gb4zf7dj6n 5 күн бұрын
በሬዲዮ ነበር የምከታተልሽ ግን ታሪኩ ግን ግራ አጋብቶኝል ወይ ጉድ እህቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@BetegnaRadioProgram
@BetegnaRadioProgram 4 күн бұрын
አሜን፡፡ እግዚአብሄር ይጠብቃቸው፡፡ አመሰግናለሁ በሸገር ሬዲዮም አሁን ደግሞ በዚህ ቻናል እንገኛለን፡፡ ለሌሎችም ሼር አድርጉልን፡፡
@yosiefhabtemariam9364
@yosiefhabtemariam9364 7 күн бұрын
Betam betam yemiasazin tarik yalachew sietoch nachew. Yakmien bredachew betam des yilegnal, ena please send me their contact details
@BetegnaRadioProgram
@BetegnaRadioProgram 6 күн бұрын
Thank you. Please call us on 0936803080 to talk in detail.
@tsedaltedi
@tsedaltedi 13 күн бұрын
ሰላም ቤተኛ🎉🎉🎉
@BetegnaRadioProgram
@BetegnaRadioProgram 13 күн бұрын
ሰላም
@saraafrica6266
@saraafrica6266 16 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ናት
@tsedaltedi
@tsedaltedi 16 күн бұрын
ምን አለ ቶሎ ቶሎ ነይ እንጂ
@yeshitila5299
@yeshitila5299 19 күн бұрын
ውይይይ እህቶቼ ፈጣሪ ከዚህ ሂወት ያውጣችሁ 😭😭😭😭😭💔😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔
@yeshitila5299
@yeshitila5299 20 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏
@abebeteshager702
@abebeteshager702 20 күн бұрын
👍
@BetegnaRadioProgram
@BetegnaRadioProgram 20 күн бұрын
እናመሰግናለን!
@zahrazhara4836
@zahrazhara4836 20 күн бұрын
💔💔💔💔💔
@BetegnaRadioProgram
@BetegnaRadioProgram 20 күн бұрын
እናመሰግናለን!