Пікірлер
@EnuyeBekele
@EnuyeBekele 27 минут бұрын
❤😊
@ProudEthiopia
@ProudEthiopia 27 минут бұрын
Thanks መጨረሻ ለይ የተናገርከው ነገር ጥሩ advice ናት🙌 እና Saudiለይ ለክ እንደ ቡና ሱስ ሆነክብን ማለቴ ጥሩ አድማጭ ነን😊🤜🤛
@FAYBHD
@FAYBHD 29 минут бұрын
ናኒ ይችላል
@Abdu-k2u
@Abdu-k2u 30 минут бұрын
ጅል
@TuraMelese
@TuraMelese 30 минут бұрын
Tawerewaleh😂😂😂😂
@NoamenNoa
@NoamenNoa Сағат бұрын
Yegna andegna nani
@SamuelLegend-x2y
@SamuelLegend-x2y 2 сағат бұрын
80k 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@22toyiba
@22toyiba 2 сағат бұрын
💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰💞💞💞
@trhas_16
@trhas_16 2 сағат бұрын
Always especial story telling......@nani_relax👌🔥
@gutemadaba5823
@gutemadaba5823 2 сағат бұрын
Tolo video likik taw siman enji.
@ጌታየእውቀትንጨምርልኝ
@ጌታየእውቀትንጨምርልኝ 3 сағат бұрын
ከአንዳንድ እኔ ብቻ ነኝ ግን የናኒ ሰብስክራይብ ስንት ገባ እያልኩ የምከታተለው 😅 80k ገብቷል 🎉 ወደ 100k 🏋
@GermainHostetler
@GermainHostetler 4 сағат бұрын
እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ በጣም ቀላል ጥያቄ አለኝ: እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?
@estraha_
@estraha_ 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 4 сағат бұрын
This such weird story omg
@Foramin426
@Foramin426 5 сағат бұрын
😮😮😮
@manuel2445
@manuel2445 5 сағат бұрын
❤👍👌💚💛❤
@FiliphosGetane
@FiliphosGetane 5 сағат бұрын
❤❤❤
@seniabreha1239
@seniabreha1239 6 сағат бұрын
Zaray dagem Gen Gen Gen yalam bozo 😂😂😂 Gen Gen Gen ante sosay neh
@mieraf9798
@mieraf9798 9 сағат бұрын
አዎ ካልሆነ toxic ትውልድ ከማምጣት ፍ* በጣም ጥሩ መፍትሄ! ናኒቾ ዛሬም ታሪክህም መልዕክትህም ጠብ አላለም 🙏🙏
@Akililu-jx6mf
@Akililu-jx6mf 9 сағат бұрын
Amezng❤❤
@hazardtube6569
@hazardtube6569 9 сағат бұрын
ጎበዝ Nani Brother, ግን የንግዴ ልጅ እሚባለው ያለጊዜው የተዉለደ ልጅ ሳይሆን ልጅ ከተወለደ በውሀላ ከእንብርት ጋር ተያይዞ ከመሀጸን ተቖርጦ እሚወጣው ትርፍ ነገር ነው ለጠቅላላ እውቀት ይሆንሻል አመሰግናለው❤❤❤🎉🎉🎉
@SelamDemissie-t9e
@SelamDemissie-t9e 10 сағат бұрын
ናኒ ውዴ የኔ ቆንጆ 💋 የኔ ፍቅር ❤ እወድሀለው 🌹 እሺ💋
@FatimaOms
@FatimaOms 10 сағат бұрын
Thanks for sharing this! This really gives a clear view of what’s coming in the crypto space. For further details, take a look at my bio. I'll definitely be following your updates closely!
@ምስራቃዊት
@ምስራቃዊት 10 сағат бұрын
ስጠብቅህ ነበር😢😢😢
@Manunited1431
@Manunited1431 11 сағат бұрын
God job ❤
@hikmaMuhammed-s2u
@hikmaMuhammed-s2u 11 сағат бұрын
በምክንያት ነው የምወድህ❤
@HayatHusen-g3y
@HayatHusen-g3y 11 сағат бұрын
ናኒዬ እወድሀለው በተለይ ምክርህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@eliasgetachew2334
@eliasgetachew2334 11 сағат бұрын
ዛሬ ልክ ያልሆነ ነገር አብራራህ ይሄ ሀሳብህ ለምዕራባውያን ሊሰራ ይችላል ለሐበሻ ህበረተሰቡ ግን አይሆንም ! እስቲ አስበው የእያንዳንዳችን እናት እና አባቶች በከባባድ ግጭቶቻቸው ውስጥ የሀይማኖት አባቶች፣ ጓደኞች እና ቤተ ዘመድ ሸምግሎና አስማምቶ ባያስቀጥላቸው ኖሮ የሚፈጠረውስ ቀውስ ታይቶሀል? ! በተለያዩ ቤተሰቦችስ ያደጉ ልጆችስ የሚኖራቸውን የስነ ልቦና ቀውስስ ? አፍህ እዳመጣልህ ይፉቱ ተፉቱ ከማለትህ በፊት ቆም ብለህ ማሰብ አለብህ! 1ምሳሌ ልንገርህ የምስክርነት ቪዲዮም ልልክልህ ችላለው የእኔ እናትና አባት ከዛሬ 54አመት በፉት ታላቅ እህታችን በተወለደች ጥቂት አመታት ውስጥ በከባዱ ተጣልተው ተለያይተው ነበር ሚዜዎችቸው ጣልቃ ገብተው በብዙ ድካም አስታረቋቸው ከዚያ በዋላ 4ተጨማሪ ልጆች ወልደው ብዙ የልጅ ልጅ አይተው ከ4አመት በፉት 50ኛ በዓላቸው አክብረንላቸዋል አሁንም በእ/ር ቸርነት በጤና አሉ!
@WsYas-f2b
@WsYas-f2b 11 сағат бұрын
enkuan dena metah broye❤
@WsYas-f2b
@WsYas-f2b 11 сағат бұрын
esuwa mn adrga esu new enji yhie wusha
@Nani_Relax
@Nani_Relax 11 сағат бұрын
@@WsYas-f2b ❤️‍🔥
@selamnilu8
@selamnilu8 12 сағат бұрын
ይሄ ዱባ
@4sisters684
@4sisters684 12 сағат бұрын
በ ሶስት ቀን ዉስጥ ያላየውት video የለም ሁሉንም አየዉት 😮
@HaiatH
@HaiatH 12 сағат бұрын
ናኒ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 12 сағат бұрын
ስትአባትአለ የኔአባት ከስራ ሲመጠ ተኝቼ ካገኘኝ ቀስቅሶ ነውምግብ የሚመግበኝ ከዚያእናቴጋይጣላሉ እኔእናተአይደለሁም ወይ ለምንትቀስቅሳታል በልታለቺ ትለዋለች የኔውየዋህ አባትግን ካላየኝ አያምነኝ አልሀምዱሊላህ😊😊
@Nani_Relax
@Nani_Relax 12 сағат бұрын
❤️‍🔥
@azebgudisa-lt2ke
@azebgudisa-lt2ke 12 сағат бұрын
Nani faxari edmkan yarzmw.. amazing 👏
@Nani_Relax
@Nani_Relax 12 сағат бұрын
❤️‍🔥
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 12 сағат бұрын
በቅርቡ መቶሺ ምርጥሰውናኒ
@Nani_Relax
@Nani_Relax 12 сағат бұрын
❤️‍🔥🙌🏾
@Emoshen12
@Emoshen12 12 сағат бұрын
በርታ ናኒ እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን❤🎉
@Nani_Relax
@Nani_Relax 12 сағат бұрын
❤️‍🔥eshi
@y_e_s_h_a
@y_e_s_h_a 12 сағат бұрын
ግን ግን ግን 🔥🔥🔥🔥🔥
@Nani_Relax
@Nani_Relax 12 сағат бұрын
❤️‍🔥
@WeynishetWeynishet-g5o
@WeynishetWeynishet-g5o 12 сағат бұрын
ዋው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢
@Nani_Relax
@Nani_Relax 12 сағат бұрын
❤️‍🔥
@MekuAnteneh-d4e
@MekuAnteneh-d4e 12 сағат бұрын
❤❤❤
@Nani_Relax
@Nani_Relax 12 сағат бұрын
❤️‍🔥
@yaphetamanuel4047
@yaphetamanuel4047 13 сағат бұрын
Papazu legerand seralen
@robelgyesus4286
@robelgyesus4286 13 сағат бұрын
Keep it up
@Nani_Relax
@Nani_Relax 12 сағат бұрын
❤️‍🔥
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 13 сағат бұрын
አንተ ልጅ ስነስርዓትህ ትውልድ ለማነፅ የምትጠነቀቀው ❤❤❤❤
@Nani_Relax
@Nani_Relax 12 сағат бұрын
❤️‍🔥
@hewothewi9654
@hewothewi9654 13 сағат бұрын
ሳወራ ግን ግን እያልኩ ነው የማወራው ካንተ ተጋብቶብኝ😂 100k እየደረሰን ነው❤❤❤ only 20%
@Nani_Relax
@Nani_Relax 12 сағат бұрын
@@hewothewi9654 😁🙌🏾
@AbdiFu-x2k
@AbdiFu-x2k 13 сағат бұрын
Let's go100k🎉🎉
@Nani_Relax
@Nani_Relax 13 сағат бұрын
❤️‍🔥
@berheshmendi2031
@berheshmendi2031 13 сағат бұрын
ኡነት ነው ወንድም እነ ሰው ኣልወድም በውላጆች ምክንያት ፍቅር ምባል ውስጤ የለም ሰው ብሞት ብታመም ምንም ኣይገባኝም😢😢😢
@Nani_Relax
@Nani_Relax 13 сағат бұрын
🥲💔😭
@SisayMekonnen-i3p
@SisayMekonnen-i3p 13 сағат бұрын
በርታልን ትልቅ ትምህርት ነው
@Nani_Relax
@Nani_Relax 13 сағат бұрын
❤️‍🔥
@primeRonaldo-w8t
@primeRonaldo-w8t 13 сағат бұрын
BAD FATHER 😏😭
@Nani_Relax
@Nani_Relax 12 сағат бұрын
❤️‍🔥
@derartugeremu7169
@derartugeremu7169 13 сағат бұрын
Berta betam new michilew ❤❤❤❤
@Nani_Relax
@Nani_Relax 12 сағат бұрын
❤️‍🔥
@Ngsti123
@Ngsti123 13 сағат бұрын
በመፋታት ላይ የሰጠሀው ሀሳብ የኔም ሀሳብ ነው እየማገጠ ለልጄ ብየ እችለዋለው የሚልው ሀሳብ አልደግፈውም አኔ የህልና እረፍት ከሌለኝ እንዴት ነው ልጄ በስነስርአት እማሳድገው እንደውም ሰላም የሌለው ትዳር ከሆነ እንደውም ለልጆቼ መኖር ስላለብኝ እፋታለው እሄ ማለት ግን ፍቺ ደግፌ አይደለም በጣም ነው እምጠላው
@Nani_Relax
@Nani_Relax 13 сағат бұрын
እውነት ነው❤️‍🔥🙌🏾