KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
Sofie Weloyewa(ሶፊ ወሎየዋ
5:00
Highlight 38:06 - 43:05 from Sofie Weloyewa(ሶፊ ወሎየዋ is live!
2 ай бұрын
5:02
የማይሳሳት ሰው ለመሆን አትሞክር ባይሆን ከስተቱ የሚማር ሰው ሁን
2 ай бұрын
5:00
አሰላሙ አሊኩም ሀባይብ
2 ай бұрын
5:00
ሶፊ ወሎየዋ ቤተሰብ ላይክ ሰብስክራይብ እያደርጋችሁ
3 ай бұрын
5:01
ሶፊን ሰውየው አናደዳት🙄
3 ай бұрын
4:56
አሰላሙ አሊኩም ቤተሰብ እንደትናችሁ ኑ እንብላ ውይ አበላል
4 ай бұрын
12:35
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ቤተሰብኑማ ላሳያችሁ
6 ай бұрын
6:30
ውዶቸእስኪግቢአችንንላሰጎብኛችሁ
7 ай бұрын
Пікірлер
@اليماني-ع6ن
14 сағат бұрын
....
@اليماني-ع6ن
14 сағат бұрын
....
@DbFb-w6q
14 сағат бұрын
...
@اليماني-ع6ن
14 сағат бұрын
..
@ፋፊቲየጭህናዋTube27
23 сағат бұрын
ሠላም ሠላም ውዴ እኳንሰላም መጣሽ ብዚፍቅር አሣይቼ ደካማቢሉኝ ምንም አይመሥለኝ የሚገዳቸው እነሡነው ንጱህ ፍቅር ብቻ ማሥመሠልየለለበት ልሥጣቸው እጅ እደፈለጉ ይረዱት ምክንያየቱም ፍቅር የሚነፍጋቸውን ሢያዩ እኔን ያሥባሉ መገፋት ጥሩነው
@yenantw21
Күн бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ። እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙና ፍቅሩን ያብዛላት አሜን
@zemzemali6970
Күн бұрын
አሰላምአሊኩምእራህመቱላሂ ወበረካቱ ሶፍ የኔመልካምእንኳንሰላም መጣሽልኚ ኝደ ጥሩቆይታነበር የነበረው በርችልኚ
@Yenantwtube.
Күн бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልን ። ለምታቀርቡልን መልካም ሀሳቦች በጣም ነው የምናመሰግነው ። እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙና ፍቅሩን ያብዛላት አሜን
@Mekedestube-y8k
Күн бұрын
ሠላም እህቴእንኳን ደህናመጣሽ ሠላምእህቴእንኳንደህናመጣሽበርችልን ደስየሚልቆይታነበረን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@BlenTube-o6f
Күн бұрын
Egziabher yimesgen selam lanechi ehite enkuwan dena metash arif koyita neber enameseginalen ethiopian egziabher selam yadergelen ❤❤❤
@AbebaMulatu
Күн бұрын
Enkuwan dena metashi betam tiru koyita neber berchi kanchi bizu entebkalen
@MadanatKafalaw-ye6ym
Күн бұрын
selemesh.yebezelesh.wed.bereche.mer.arefe.qeyete.nebernye.mer.bereche.wede
@zinashzbyoutube5327
Күн бұрын
እንኳን ደና ቆዬሸን ወዴ አሪፍ ቆይታ ነበር ወደ የገሬቭልጆች በሞላወ አለም ያላቸው ሁላ ሰላም ፍቀር አድንቱን የበዛልን አሪ ጫወታ ነበር ፍቀር የፍጣሪ ጸጋ ነው ጸጋ ደግሞ ሰጦታ ነው
@tube20134
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን ሀገራችንን ሰላሞን ይመልስልን
@Amen-h5y
Күн бұрын
Awo sewu hulam eko yemayawukewun neger abziteshi sitsechiwu terefuwat new weyi meheja yelatm blo new yrmiyasib
@shegayoutube
Күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ሶፍዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ደሰየምል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ቀጥልበት ሁሉችሁም በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ አጥፊ ይብዛላችሁ 💞
@shwayetube7307
Күн бұрын
አሠላማለይኩም ዉራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላምሺ ይብዛ እንኳን። ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበረኝ እናመሰግናለን
@ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS
Күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዛልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አዎ ሴት ልጅ ፍ ፍቅርን ስታሳይ እንዴት ከማትቆጠራለን ግን በነገራችን ላይ ፍቅር እኮ ደስ የሚል ስቃይ ያለው ለማንኛውም ባርቼ
@fermedianfood6980
Күн бұрын
ሶፊ ሰላምሺ በእጥፍ ይብዛልኝ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ሰላም ለብሄር ብሄረሰቦች ይሁን እናመሰግናለን ❤❤
@mohammedmuke3562
Күн бұрын
🧡⚠️🔊አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስላም ልጆች የአላህ ሰላምና ኢዝነት በናንተ ላይ ይስፈን 🍊 አቡ ሁረይራ ክፍል ❶ 🥬 ሀዲስ ''አቡ ሁረይራ ለሙስሊሙ ህብረተሰብ (ኡምማ) ከ5374 በላይ ሐዲሶችን ጠብቆ አቆይቷል።” (የታሪክ ሊታውንት) ''ዐን አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ ቃለ፣ 🍊 ቃለ ረሱሉሏሂ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም..'' በዚህ ሐረግ አማካኝነት ከኢስላም የመጀመሪያ ታሪከ አንስቶ እስከ አሁን ድረስ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች አቡ ሁረይራ የሚለውን ስም ሊለምዱት ችለዋል። በንግግሮችና በትምህርቶች፣ በጁሙዓ ኹጥባዎችና በአውደ ጥናቶች፣ ሐዲሥ፣ በፊቂህና በታሪክ መጽሐፍት አቡ ሁረይራ🍊 የሚለው ስም በዚህ መልኩ ይጠቀሳል። በእሳቸው አስደናቂ ጥረቶች አማካኝነት በሺዎች የሚቆጠሩ ሐዲሦች ወይም የነቢዩ ንግግሮች ለቀጣዩ ትውልድ ተላልፏል። በሐዲሥ ዘጋቢዎች መዝገብ ውስጥ በመቀጠል ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር፣ የእሳቸው ስም ግምባር ቀደም ነው። ከእሳቸው እነስ ኢብኑ ማሊክ፣ ኡሙል ሙእሚኒን ዓኢሻ፣ 🍊ጃቢር ኢብኑ ዐብደላህ እና አቡ ሰዒድ አልኹድሪይ የተባሉ ግለሰቦች ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑ የነቢዩን ንግግሮች እና ገቢር እንቅስቃሴዎች ለትውልድ አስተላልፈዋል። አቡ ሁረይራ ሙስሊም የሆኑት እሳቸው የሚገኙበት ደውስ የተባለው ነገድ መሪ በሆነው ጡፈይል ኢብኑ ዐምር አማካይነት ነው፡፡ የደውስ ጐሣ አባላት 🍊ይኖሩ የነበሩት በደቡብ ዐረቢያ የቀይ ባህር ዳርቻን ተከትሎ ባለው ክልል ውስጥ ነበር። ጡፈይል ነብዩን ከተገናኘና በእሳቸው ተልዕኮ የመጀመሪያ ዓመታት ውስጥ ሙስሊም ከሆነ በኋላ ወደ መኖሪያ ሰፈሩ በተመለሰ ጊዜ ጥሪውን ከተቀበሉት የመጀመሪያ ሰዎች አቡ ሁረይራ አንዱ ነበሩ። በድሮ እምነታቸው ላይ ለረጅም 🍊 ጊዜ ችክ ብለው እንደቆዩት አብዛኞቹ የደውስ ተወላጆች አልነበሩም፡፡ ጡፈይል ወደ መካ በሄደ ጊዜ አቡ ሁረይራም ተከተሉ። እዚያም የተከበሩትን ነቢይ የማግኘት ክብርና ዕድልን ተጐናፀፉ 🍊። ነቢዩ “ስምህ ማነው?” ሲሉ ጠየቁዋቸው። እሳቸውም “ዐብዲሸምስ -የፀሐይ ባሪያ” ብለው መለሱ......... ክፍል 2 ይቀጥላል ለነጌ ይቀጥላል የምትሉ ኮሜንቴ ላይ አስቀምጦ 💗🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐🧡💐💐💐
@TegestTesfaw
Күн бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ነው እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልኝ ደስ ይላን በርችልኝዋውውውውውው
@Umu_m
Күн бұрын
አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሸ አረፍ ቆይታ ነበር ጎበዝ በትክክል ብለሻል ወድ መልካም ሰወች ጎበዝ❤❤❤🎉🎉
@richyoutub1047
Күн бұрын
ሰላምምሽ ብዝዝዝት ይበል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ዘና ፈታ ነው ያረግሽን ደስ ትያለሽ በረችልን
@fresegawa
Күн бұрын
አህለን ወሳህለን ቤተሰብ ትክክልብለሻል ሶፊ አላህን ብቻ ነው ብዙ ማፍቀር የሰው ልጅ ከንቱ ነው ፍቅር አይገባውም ይሰለቻል ወረተኛነው ወረት እና ህመም የሌለው የአላህ ፍቅር ነው 🎉❤
@fafi-sayintwa
Күн бұрын
አስለሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ሀገራችንን ስላም ያርግልን ሁሉም ነገር በሀገር ያምራልና ስላም ያስግልን
@seadifamily
Күн бұрын
Aselamalyekum werahmatollah webrakatehu ahlen eht enkan dena metash wuda harif kuyeta nebren allah gagnrachninm selam yederegnlen yereb
@YemariyamLije
Күн бұрын
ሰላም እህታችን እውነትሽን ሰዎች ምንም የማናቅና ጅሎች እንመስላቸዋለን እኛ ግን ንፁህ ፍቅርን ስለምንሰጥ ምንም አይጎልብንም ፈጣሪ ሁሌም ያግዘናል❤❤❤
@BuzeyaBadhasaa
Күн бұрын
Selam endate nesh enkwan beselam mexasha betam dis yameli koyeta new beraçhi fexare agerachinani selam yaderagalin amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@keremytube
Күн бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ብያለሁ እህታችን እንዃን ላም መጣሽ እውነት ነው አንዳንዴ ሰወች አጥብቀሽ ስትፈልጊቸው ልክ መሄጃ እደለለሽ ያሥቡሻል
@AYALYouTubeአያልይቱብቻናል
Күн бұрын
አሰላማለይኩም እራህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ሰላም ብያለሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ እህት እንኳን ሰላም መጣሺ ውዴ አሪፍ ቁየታ ነበር በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ሲሃምቱዩብ-ወ3ቸ
Күн бұрын
አልህምዲሊላህ እንኳን በሰላም ያወጣን በሰላም ይመልሰን መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን ቤተሰቦቻችን አላህ ይጠብቅልን አሚንን
@14esaeyhy
Күн бұрын
Selam Selam Selam Selam Selam Selam Selam Selam Selam Selam Selam Selam Selam Selam Selam Selam Selam enkan danametashi tiru koyeta nabr barechi 🎉🎉🎉🎉🎉
@hiwewiwe23
Күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ብርቺ እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን አሜንንንን በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FatumaAmede
Күн бұрын
አሠላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ እኳን ደህና መጣሽ በርችልን ደስ የሚል ምሽት ነበር በርችልን እናመሠግናለን በቀጣይ ቢዶዎ በሠላም ያገናኜን አገራችንን ሠላም። ፍቅር አድነት አላህ ያድለን🙏🙏🙏
@ZainabEdris-f5l
Күн бұрын
አሰላም አለይከኩም ውራህመቱላሂውበረካትቱን እህትሶፊ አይዞሽ በረቸ በጣም አሪፍቆይታነብር ዘናብለናል🎉🎉🎉
@SeadaYasin-nw6tr826
Күн бұрын
Aselam aeleykum werahmetulahi weberkatuh aehlen wesahlen enkondehnametash baleshbet selamsh ybzalg serif qoytaneber❤❤
@አኢሻኢስላማዊክ
Күн бұрын
አሰላመ አለይኩም ወራህሙቱላሁ ወበርካትሂ አሀለን ወሳሀለን እንኳ ደህና መጣሽ እሃታችን ጎበዝ በርችልን አረፍ ቆይታ ነበረት
@abrhammuluመረጠህአረግለት
Күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ውዴና የተከበራችሁ የሶፊ ተከታታዮች እንኳን ደናመጣችሁ አሪፍ ቆየታነበረ በረችልኝ ሰላምሽ ይብዛ እህቴ አሪፍ ነው
@ekoniya
Күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ በርካቱ እኳን ደህና መጣሽ ሁላችሁም ሰላም እርእስሽ ጥሩ ነው አንዳንደየ ለፍቅር መሽነፍ እደደካማ ይቁጥሩታል ደካማውች እነሱ ናቸው😂😂
@meditube8585
3 күн бұрын
አሠላሟአይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@እራህመት
6 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
@መሬምቅመሟይትዩብ
8 күн бұрын
አሰላም አሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድናየተከበራችሁ እህት ወድሞቸ እደናችሁልኝ ሶፌ ቤተሰቦች በሙሉ እደናችሁልኝ ስለመጣሺ ስላየሁሺ በጣም ደስ ብሎኛል❤🎉
@AbdimanHusen
9 күн бұрын
እረ ከብደሻል
@AbdimanHusen
9 күн бұрын
😢😢love❤
@AbdimanHusen
9 күн бұрын
❤❤❤
@AbdimanHusen
9 күн бұрын
love
@Yenantwtube.
9 күн бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ። 💕💕💕💕 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
@yenantw21
10 күн бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ።በትክክል እኔዳልሽውም ጊዜ ያነሳል ዬጥላል እግዚአብሔር ቢቻ አይጣለን እንጂ ። እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙና ፍቅሩን ያብዛላት አሜን
@MadanatKafalaw-ye6ym
10 күн бұрын
selemesh.yebezelesh.wed.berechemer.arefe.qeyete.nebereny.mer.bereche.wed
@14esaeyhy
10 күн бұрын
Selam Selma Selam Selma Selam Selma Selam Selma Selam Selma Selam Selma Selam Selma Selam Selma Selam Selma Selam Selma Selam edanachu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zinashzbyoutube5327
10 күн бұрын
Enkuan Dehna Mexash Wed Yagere Lijochi Bamolawu Alem Yalachu Hula Selam Fiqer Adnwtun Yabzalen Bertulgni Sle Nebern Qoyita Kaleb Enamesginlen