Пікірлер
@jfDh-yp8ip
@jfDh-yp8ip 2 сағат бұрын
መፋታት ነው ያለባት ማሳስሩ አይጠቅምም. አደኛ ለሷክፉቢሆን. የልጆች ጡሩይሆናል ይጠሏታል ብታሳስረው. እሷም መለያየትን አደለም የምትፈልገው ከንግግሯ እደተረዳነው. ሳይመታት. ሳያሳንሳት አክብሯት. የምትኖርበትን ምገድነው እየፈለገችያለችው. መፈታት ብፈልግ ምንም ነገር አያቆማትም ነበር ርርርርርርትርር
@EthioEtho-xc5rt
@EthioEtho-xc5rt 5 сағат бұрын
ይሉታ ይሚባለው ነገር ውስጣችን በቅሎ ተቸገርን
@EthioEtho-xc5rt
@EthioEtho-xc5rt 4 сағат бұрын
እኔ በጣም ጀግናነኝ 3ልጆች ካለ አባት እያሳደኩነው እኔም ምንም አይነት ዘመድ የለኝም ያውም የጉዲፈቻ ልጅ ነኝ
@rimmedia6333
@rimmedia6333 7 сағат бұрын
ገራሚ ነው ሰውን አብዝቶ መውደድና ማመን ትርፉ ይሄው ነው
@ZulfaMustefa-l3x
@ZulfaMustefa-l3x 7 сағат бұрын
ንፁህ ልብ ነው ያላት ልጅትዋ
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይግደልልሽ ልጁሳይገድለው
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 9 сағат бұрын
ክፋቷ ለራስዋ ይሆናል ክፉ ለራሱ ነው ክፋቱ አንቺ ንፁሕ ነሽ
@rrebka3396
@rrebka3396 13 сағат бұрын
ዝም ብለሽ የሀገሩን ህግ ሳታውቂ ፖሊስ ጥሪ አትበያት ሴትየዋ አትሰራም ባሏ ስለሚሰራ አቅም የላትም ለማሳደግ ብሎ ሊከሳት ይችላል ህግ ሳታውቂ ዝም ብለሽ የሰውን ህይወት ላይ ገብተሽ አታብኪ ፖሊስ ጠራች ማለት ሰውየው አጠገቧ ላይደርስ ይችላል ልጆች የማሳደግ ሀላፊነት እሷ ላ ነው የሚሆነው በዛ ላይ እሷ ምንም አታውቅም
@peace8494
@peace8494 18 сағат бұрын
ከደጅ ሆኖ ለምን ፓሊስ ገር አትደውይም ሲባል ቀላል ይመስላል ግን ብዙ ሰዎች አሉ ባላቸው ላይ ፖሊስ ሲደውሉ ለምን ደወልሽ ብለው አሳደው እሰከመግደል የሚደርሱ ፖሊስ 24 ሰአት አይጠብቅሽም ብትደውልበት ተው አትምታት ይሉታል ወይ ትንሽ ጌዜ አሰርው ይለቁታል ከዛ መከራው መልሶ ለሷ ነው ሰለዚ ለመፍረድ አትቸኩል ይገለኝ ይሆናል ብላ ካሰበች በብልጠት ነው መለያየት
@elsa3589
@elsa3589 22 сағат бұрын
በጣም ብዙ ችግር አለ መቼም ከሩቅ ለሚያየው ሁሉ የተሳካ ይመስላል ፣
@FafiSuleman
@FafiSuleman Күн бұрын
ሀቡ
@mrsvip4622
@mrsvip4622 Күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@kidistashenafi3915
@kidistashenafi3915 Күн бұрын
እንዴት እንደምታዛዝን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
@Fre-v4o
@Fre-v4o Күн бұрын
አሜሪካ ፕሮሰሱ ገንዘቧን ለመብላት የታቀደ ነው ፊክ ነው ትክክል ቢሆን እሱ ጥሏት ይሄድ ነበር
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Күн бұрын
YGELSHNA LJOCHUN YALE ENAT TASQEYRYALESH !
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Күн бұрын
SEW NUROSHN AYNORUM YH EKO NEW YEGOĎASH
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Күн бұрын
BERCH GN YASAZNAL BE LJTUWA LEMN TEMERASH ALAMA KENEBERESH ?
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Күн бұрын
YE HAGERUWA BAHL NEW INJ YE AMERIKA AYMESLEGNIM
@elsa3589
@elsa3589 Күн бұрын
እንደ ሀረብ ሀገር መስሎሽ ነው ፣ ኢንባሲ ሳትገቢ ኢንተርቪው ሳትደረጊ እንዴት ቪዛ ይሰጡሻል ? የደላላ ነገር ብርሽን በልቶሻል ከመጀመሪያው ፣ ሲቀጥል እንዴት ሆኖ ሳትጋቡ አብራችሁ ልትሄዱ አሰባችሁ ? ለሌላው ሰዉ መማርያ ይሆናል
@Aberit
@Aberit Күн бұрын
ወይኔ በላቸዉ 😂አሜሪካ መቀለጃ እንደዚህ ሚባል ቪዛ የለም
@ZeharSied
@ZeharSied Күн бұрын
ልጆችሽን አንደገደልሻቸው አወቂ ለፖሊስ ንገሪ አንችም ልጆቹም በሽትኛ ነው ያረጋችሁ አላህ ይገላግልሽ
@ZeharSied
@ZeharSied Күн бұрын
አሚሪካ አንደዚህ አይነት ነገር አይተን አናቅም ምን አደነዘዛት ይህ ሃይማኖተኛ አይደለም አላህ ዋጋዉን ይካፍለዋል እንሻአላህ ይህ በሽተኛ ነው አላህ ይገላግልሽ አላህ የስራዉን ይስጠው
@Metameta-xp7ks
@Metameta-xp7ks Күн бұрын
በእጅ የሚስጥ ቪዛ የለም ፖስፖርት ላይ ነው የሚመታው😊
@Metameta-xp7ks
@Metameta-xp7ks Күн бұрын
መቼም ቪዛ እደዚ የለም
@elsabeth29
@elsabeth29 Күн бұрын
አይ ለስም መጨነቅ
@elsabeth29
@elsabeth29 Күн бұрын
ብዙ ዬሀበሻ ሴት እንደዚህ ዬተጎዱ አሉ
@aselefch
@aselefch 2 күн бұрын
Ayzosh gaeya mlikam now ehteiiy ❤❤❤❤😭😭
@Hawi336
@Hawi336 2 күн бұрын
The host, you are so rude , you told the lady you don’t believe her. And when she say Menapolis you said I don’t know such place like the lady is lying. She is not lying there is a state in the US. You are free of knowledge. You yourself need education before you come to social media
@nejatali7088
@nejatali7088 Күн бұрын
The mater is the lady's life.⁷⁰ Minneapolis is not state it's city! so the host don't have to know all cites. I guess she knew the states.
@peace8494
@peace8494 18 сағат бұрын
Plus what she said about her children left me speechless 🤦🏽‍♀️
@kadijabagarabbisihhibasseh8078
@kadijabagarabbisihhibasseh8078 2 күн бұрын
Uuuuuuuuufiiii 😢😢😢😢😢😢
@MarthaDadese
@MarthaDadese 2 күн бұрын
ወለደች እኮ በቃ
@HayatMuhammad-sz7iq
@HayatMuhammad-sz7iq 2 күн бұрын
Arsii nech dedeb le balwa gered hona mitti nori gered
@sebleseble6652
@sebleseble6652 2 күн бұрын
በጣም አሳዘነችኝ😭😭
@besu6429
@besu6429 2 күн бұрын
የኛ የሀበሻ ችግር ይሉኝታ የሚባል ነገር ነው ለፓሌስ ደውይ ዋጋውን ያገኛል መንግስት ያግዝሻል ካልሆነ ሊገልሽ ይችላል ሰይጣን መጥፎ ነው እህቴ🙏
@wardanega4857
@wardanega4857 3 күн бұрын
Don't care about people coll polis
@wardanega4857
@wardanega4857 3 күн бұрын
Liv your life ❤❤
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Күн бұрын
Koshashw bahlachn Eko new Abzagnaw bota ale !
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Күн бұрын
LJOCHSH YE TEBAREKU NACHEW POLC ENKUWA ALTERUM ATFRI !
@chchh2540
@chchh2540 3 күн бұрын
በትክክል ያቺ ዝምታ ልጆችሽን ይጎዳል ለምን ይሀናክል ዝም አልሽ ለምን ለምን ለምን ሀቂቃ ጀግና ሴት መሆን ነበረብሽ ብቻ ያለፈ ነገር ነው የወደፊቱን አስተካክሊ እስልምና እየተበደልሽ ኑሪ አይልም!!!!
@Hawa-hd7kp
@Hawa-hd7kp 3 күн бұрын
እህት🎉🎉🎉❤❤❤❤
@SarasaraAyihu-fq1et
@SarasaraAyihu-fq1et 3 күн бұрын
ይቻላል አለማስገባት ጎደኛዬን አሰሪዬ አሳግዳታለች ለ6 አመት
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 3 күн бұрын
እዴት በእስራስድት አመትሽ እዲህ ሊያደርግሽ ቻለ ይሄ እሊጋል ነው ያስከስ ሰዋል አሜሪካን አገር
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 3 күн бұрын
ሚሰኪን የዋህ
@ElsaGotim
@ElsaGotim 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ASRESBelete
@ASRESBelete 5 күн бұрын
የአሜሪካ ፊዛው ውሸት ነው ምክንያቱም አየር ባየር ፊዛ የለም ምክንያቱም ምናልባት በፕሮሰሱ ውስጥ እጁ አለበት ይሆናል ፌክ ነው እውነት ቢሆን እሱም ጥሎ አይሄድም ነበር አንቺ በፊለፊት ተገኝተሽ አሻራ ሰተሽ ነው ፊዛ ኢንተርቢ ተደርገሽ ነው እንጂ እንዲሁ አይሰጥም እንዳትሸውዱ
@hayathkhan1673
@hayathkhan1673 5 күн бұрын
በጣም የዋህ ነሽ የኔዋ ልክ እደኔ❤❤❤
@EdiAme-o6m
@EdiAme-o6m 5 күн бұрын
እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እንዲሁም በ OKX እንዲሁም እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?
@TigistAnagaw-q2j
@TigistAnagaw-q2j 6 күн бұрын
የአሜሪካ ቪዛ የሚሰጠው ኢንተርቪው ተደርገሽ። አሻራ ሰተሸ ነው። እንጂ። አየር። ባየር። አይደለም
@saday1261
@saday1261 6 күн бұрын
አሜሪካ ምንም የሚላክ ቪዛ የለም እዛው ፓስፓርት ላይ ነው የሚመታው ምንድነው ብር ስሰጣቸው ቪዛው ይገባል ማለት
@chiroadem1311
@chiroadem1311 7 күн бұрын
The usa visa was a bullshit she’s been scammed y’all 😮
@SaraBarKot
@SaraBarKot 7 күн бұрын
እግዝዮ መሬት ትክዳዉ አምላኬ ይህ ሰዉ ሳይሆን ነብሰበላ አዉሬ ነዉ አይበላዉም ለሆሰፒታል ይሁንለት
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 7 күн бұрын
እግዝዮ ያልገደለሽም እግዚአብሔር እረቶሽ ነው