Пікірлер
@SabaMohammed-b7n
@SabaMohammed-b7n 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ytesfaye5042
@ytesfaye5042 26 күн бұрын
አይ ሞት!
@baraki-t3o
@baraki-t3o 27 күн бұрын
ይሄ ሙዚቃ መቼ እንደወጣ የሚነግረኝ
@tsegaande9299
@tsegaande9299 Ай бұрын
🥰🥰🥰👍👍
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@FrezerBeeihea
@FrezerBeeihea 2 ай бұрын
Gashaw adal oldies but gold is
@MohammedDubno
@MohammedDubno 2 ай бұрын
በህይወቴ በጠም የምወደው ሙዚቃ
@AyeleMolla-d6g
@AyeleMolla-d6g 2 ай бұрын
የልጅነት ትውስታ
@Hdksbe
@Hdksbe 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@AsfawWosen
@AsfawWosen 3 ай бұрын
I remember this music when lwas in military with my father in harer camp
@TilahunMidekso-u9r
@TilahunMidekso-u9r 3 ай бұрын
Menewu bezane gize betefexerku.
@fitwigebrehiwet1522
@fitwigebrehiwet1522 3 ай бұрын
This song
@fitwigebrehiwet1522
@fitwigebrehiwet1522 3 ай бұрын
Like this as a music
@SeidMaru-t3q
@SeidMaru-t3q 3 ай бұрын
ወላሂ ምነው የድሮ ዘፋኝ አድምጠነቸው አጠግብም ፍቅር ትዝታ ነው የሚቀሠቅሡት ❤❤❤❤❤❤❤👈
@YebeltalTibebu
@YebeltalTibebu 4 ай бұрын
በምን አወቅሽበት በመመላለሱ ሲታሰር ወደኔ ሲፈታ ወደሱ የሚገርም ሙዚቃ
@WorkiyeWalelgn
@WorkiyeWalelgn 4 ай бұрын
Waw
@enatneshinega6105
@enatneshinega6105 4 ай бұрын
እኔም ስወደው ዋ❤
@belaymulugita41
@belaymulugita41 4 ай бұрын
ጋሻውን ስሰማ ኤርትራ ደንጎሎ ትግራይ አዲግራት አድዋ አክሱም ሰለክላካ ሽሬ ትዝ ይሉኛ 604
@gezawwerdefa4822
@gezawwerdefa4822 5 ай бұрын
For meghan merakel _ south Africa Sweet./kenya queeen.❤.❤.❤. + i lov/- you.
@derjemate
@derjemate 5 ай бұрын
በጣም እወደዋለሁ
@ephrem-y9o
@ephrem-y9o 5 ай бұрын
nice music
@ለሉሊላሌሎ
@ለሉሊላሌሎ 5 ай бұрын
እስከ አሁን የደነገጥኩት ድንጋጤ ሊተወኝ አልቻለም ሰውነትቴ እየተንቀጠቀጠ ነው
@Han-ly8ui
@Han-ly8ui 5 ай бұрын
አባቴ እና እናቴ በጣም ያምዎዱት ሙስቃ ነው ስአዳምጡት ያልቅሳሉ
@BizuayehuPogba
@BizuayehuPogba 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Samigech24
@Samigech24 5 ай бұрын
😂❤
@wubetmamo72
@wubetmamo72 6 ай бұрын
Kal yelegnim
@GashawAshagrie-yx7tk
@GashawAshagrie-yx7tk 6 ай бұрын
ወልድያ እኮ ብዙ ሰው አዉታለች
@befikadugetachew3899
@befikadugetachew3899 6 ай бұрын
ዘመን የማይሽረው ዘፈን አንድ ወዳጄንስሰሜው አስታወሰኝ
@ZeynabJunta
@ZeynabJunta 2 ай бұрын
ብጣም ዘፈን ድሩ ቀረ አኮ😢😢😢❤❤❤
@edluzeg8857
@edluzeg8857 7 ай бұрын
ማለዳ ማለዳ
@abuaslemyezid
@abuaslemyezid 8 ай бұрын
ይህምትክየማይገኚለትሙዚቃማንምእንደፈለገሊበርዝሊከልስአይገባምለእኔትውልድቅርስነው
@simongrmay9975
@simongrmay9975 9 ай бұрын
ገና በኣፍላ እድሜ ኣስመራ የሰማሁት የሩቅ ትዝታየ
@IskindirIskuu
@IskindirIskuu 4 ай бұрын
ወይ አስመራ !?በዚህ መዚቃ ስንቱን ሆንበት ጃል?
@IskindirIskuu
@IskindirIskuu 4 ай бұрын
እስኪ የኪሮስ አለማየሁንም አሰሙን እባካችሁ።ወይ አስመሪና!!!!!!
@simongrmay9975
@simongrmay9975 4 ай бұрын
@@IskindirIskuu ምን ለማለት ነው የፈለከው ? ኣልገባኝም
@bekelegetaneh4415
@bekelegetaneh4415 Ай бұрын
sele Asmara yalahin tizita achawitegn
@DuudhaaTube
@DuudhaaTube 9 ай бұрын
Rest In Peace! We Proud Of Our Prior Heros
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 9 ай бұрын
ልጅ እያለሁ አባቴ ሁልጊዜ ደሞዝ ተቀብሎ ሲመጣ የጋሻው አዳልን አንድ ካሴት ይዞ ይመጣና ዘፈኑን ይከፍትልን ነበር በጣም ነበር አባቴ የሚወደው አሁን በሕይወት የለም ይህንን ዘፈን ስሰማው አባቴ የሚያደርጋቸው እያንዳንዱን ነገር ማስታወስ እችላለው አሁን ነው ጊዜ የማይሸረው ዘፈን መሆኑን ያወኩት
@KiduKidu-hv2we
@KiduKidu-hv2we 7 ай бұрын
My mother was like that❤❤❤
@Freselemon348
@Freselemon348 6 ай бұрын
It was very popular in Asmara
@ZamedkunBakale
@ZamedkunBakale 6 ай бұрын
ደስ የሚል ዘመን
@alemitufeleke8136
@alemitufeleke8136 6 ай бұрын
ሲገርም እኔም አባቴን ስናፍቅ የምሰማው ሙዚቃንው
@እሰከዳርይመር
@እሰከዳርይመር 5 ай бұрын
እኔም አባቴን ያሰታዉሰኛል አባቴ አንድ አገር ነህን ይለኝ ነበር
@SelamNigussie-yv8uy
@SelamNigussie-yv8uy 10 ай бұрын
እሚገርም ሙዚቃ ነው ከ 10 አመት በፊት ተጋብዤ ነበር ዛሬ ሳዳምጠው የድሮ ስሜት ተሰሜኝ ዜድዬ ይኸው ዛሬ ተገልብጦ እኔ ናፈኩህ አቃለው አላገኝኧም ግን አንተን እያሰብኩ በትዝታህ እኖራለው
@aklokgetnet2196
@aklokgetnet2196 6 ай бұрын
ደውለሽ ንገሪው❤
@thaile9751
@thaile9751 6 ай бұрын
@@aklokgetnet2196ስልኩ ቁጥሩን ታውቀዋለች?
@TenaworkWorku
@TenaworkWorku 4 ай бұрын
enem ጋብዣት ነበር
@EndalkYibelet
@EndalkYibelet 2 ай бұрын
አንዳንዴ ትውስታ በጣም ጥሩ ነው እኔ ደስ የሚለው ነገር የዚህን ሙዚቃ ጣአም ሳላቀው ነው ያሳለፈኩት🤔🤔🤔​@@aklokgetnet2196
@venatube4902
@venatube4902 10 ай бұрын
ይህ ዘመን የማይሽረዉ እንቁ ልጃችን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን መረጃዉን ሙሉ አድርጉት መቼ በምን በሽታ አረፈ አስከሬኑ የት ተቀበረ ከሞተ ስንት ዓመት ሆነዉ እባክህን አጋራን ።
@danielgebretensay3214
@danielgebretensay3214 8 ай бұрын
የሞተው 1986 ግንቦት ወር አፋርኛ ያለበትን ዘፈን ያወጣበት አመትነበር ሙሉሰውነቱ በለምጥ ተሸፍኖ ነበር አንጀት የሚበላዘፋኝነው የመጀመሪያ ዘፈኑን ኤርትራነበር የተቀረፀው
@Kinde-hs9vl
@Kinde-hs9vl 11 ай бұрын
ቃላት ያጥረኛልልልልልልልልልልልሰስ
@AhmedAdem-q9u
@AhmedAdem-q9u 11 ай бұрын
Yet eyehede new be maleda
@TesfayeBekele-x9z
@TesfayeBekele-x9z Жыл бұрын
ጋሻው አዳል መቸም ቢሆን እማልረሳው ሙዚቀኛ
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze Жыл бұрын
በዛን ጊዜ መፈጠሬን ወደድኩት ምክኒያቱም በህጻንነታችን የምንዘምረው መዝሙር ባሁኑ ጊዜ ምርጥ የተባለ አስጨፋሪ ሙዚቃ ሆኖ ሳየው ግርም ነው የሚለኝ ውስጡ የህጻናት ጨዋታ ብቻ ።
@kedjaymerkedja9191
@kedjaymerkedja9191 Жыл бұрын
አይትታ
@jemalmohsmmed
@jemalmohsmmed Жыл бұрын
ሠላምነችሁ
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 Жыл бұрын
አደበቷ ማረ ነዉ
@Kinde-hs9vl
@Kinde-hs9vl Жыл бұрын
ምን ልበል❤❤❤❤❤❤
@DaniSerte
@DaniSerte Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@TgTgmolla
@TgTgmolla Жыл бұрын
Beatam new yemiwedem. E
@ERMY-1972
@ERMY-1972 Жыл бұрын
የማይረሳ አርቲስት።ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው።
@ሂክማነኝወሎዬዋ
@ሂክማነኝወሎዬዋ Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ሞቷል እንዴ😢
@ደንደን-ቀ5ሰ
@ደንደን-ቀ5ሰ Жыл бұрын
በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1985 ነው ያረፈው በዛ አመት ምርጦቹ የሄዱበት ዓመት ነው ከማስታውሰው ኬኔዲ መንገሻ ዚነት ሙሀባ ኪሮስ አለማየሁ ነብሳቸውን በገነት ያኑረው
@SaraSara-mn4lp
@SaraSara-mn4lp Жыл бұрын
😢😢😢❤❤❤💋💋💋💋💋💋
@hadia1097
@hadia1097 Жыл бұрын
❤🎉🎉🎉
@AEMA349
@AEMA349 Жыл бұрын
ማለዳ ማለዳ አንተ ባለጊዜ....ያንተ ስቃይ አልፎ ዛሬ ፍዳዬን መብላት ጀመርኩኝ