Пікірлер
@TigstLakew-y5i
@TigstLakew-y5i 2 сағат бұрын
ጎበዝ፡ትችያለሽ
@YeshiAyalew-tr5es
@YeshiAyalew-tr5es 5 сағат бұрын
እኔ 4 ተኛ ወሬን ጀምሬያለሁ ግን ምንም እንቅስቃሴ አይሰማኝም ትንሸ ከማመም በቀር 😢ችግር ይኖረዉ
@Kiyu-gc5xy
@Kiyu-gc5xy Күн бұрын
እናመሠግናለን
@helentube.
@helentube. Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😢
@AgroMohammed
@AgroMohammed Күн бұрын
አረብ ሀገር ታዲያ ምን አረገ ባለ ውለታ አገር እንጅ አረብ አገር ሂደሽ ነው ስምሽ የታደሰው መሀይም
@MereBete-u7y
@MereBete-u7y Күн бұрын
እኔ አኩላሊት ኢፌክሽን እና ኩላሊቴ ላይ ውሀ እደቋጠረ ነግሮ እየታከምኩ ነው ምክር ካለሽ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Күн бұрын
የኔውድ ይመስለኛል የቆየ ነው እና እኔ 8ወሬን ልጨርስ ነው እና ሀኪም ሂጀ 8ወሬን ልይዝ 15ቀን ነው የቀርውኝ ዶክተሮቸ ሁሉም ሀሪፍ ነው አሉ የልጀ ቅጭላም ወደታች ዞሮል እና. በዚህ ሰአት ይዞራል ወይ መዞሩስ አሪፍ ነውዴ መልሽልኝሲ ሰውስጠይቅ ግማሹ ዘጠኝ ወርላይ ነው ቅጭላት ወደታች የሚዞረው ይላሉ ግማሾቹ ከ7ባት ጀምሮ ይዞራል ይላሉ❤❤ ዶክተሮች ግን ሀሪፍ ሁሌታላይነሽ ብለውኛል
@AeshaAhmed-b1f
@AeshaAhmed-b1f 2 күн бұрын
6ሳምት ማለት 1 ወር ከ2 ሳምንት ማለት አይደል
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 2 күн бұрын
በእውነት ውድ እህታችን ነፅየ አስተያየትሽን በጣም ይመቸኛል እና ጥያቄ ልጠቅሽ መልሽልኝ እሽ አንሰው ስኳር በሽታ አለው የሚባል ሰው ከስንት እስከ ስን ት መጠን ቁጥር ስሆን ነው እስከ ስንትነው ኖርማል የሚባለው
@ሳምርሳሰፋ
@ሳምርሳሰፋ 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Abeer-y2r
@Abeer-y2r 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HagiWorku
@HagiWorku 3 күн бұрын
wde post pill bemn yahl gize lyunet new mewused yemnchilew malet betedegagami siwesed ayikelakelm yemil info semche new
@LomeLome-p1m
@LomeLome-p1m 3 күн бұрын
ከኩዌትወደ ኢትዮጵያ ከመጣው 1አመት ሆነኝ ባል ነው ብዬ አግብቼው ጥሎኝ ጠፋ አሁን የ8ወር እርጉዝ ነኝ በአላህ በማርያም እርዱኝ ጭንቅ ውሥጥ ነኝ እኔን ማገዝ የምትፈልጉ አንድሺ አምሳ ዘጠኝ ሠማንያ ሰባት ስልሳ አንድ አያ ዘጠኝ ሁለት
@taibah1116
@taibah1116 3 күн бұрын
ኦህቴ መልሺልኝ የሶስት ወር ልጀ አጠባለሁ ግን አንደዜ እንቅልፍ አልተኛም በጣም እጨናነቃለሁ በስደት ነው ያለሂት እናማ ባሌጋ በግሊዝ አቆጣጠር ቀን 15ተገናኘሁ አንድ ቀን ብቻ መልሶ በ22 ደም ፈሰሰኝ ሁለት ቀን መልሶ በወሩ መጣ ከረኑ ጠቆር ያለና ቀይ ትንሺ ደም ፈሰሰኝ ሆደን በጣምነው የሚቆርጠኝ መሀፀኔን ይወጋኛል ምራቄ ይበዛሌ አልፎ አልፎ ሁለት ግዜ ቸክ አረኩ ከፋርማሴ አጥቸ ግን አንድ መስመር ብቻ ያሳየኛል በጣም ጨቆኛል ድጋሜ መውለድ አልፊኩም 😢
@sinasinaaa8711
@sinasinaaa8711 3 күн бұрын
Selam endet nesh ene 11 samint lay negn neger gin ahun lay chegwarayen betam eyamemegn new lela minim simet yelegnim semonun gin yebelahut migib hulu yamegnal endet madreg alebign ehite pls
@tizitatsomay
@tizitatsomay 3 күн бұрын
❤❤❤
@BezaKonjo-b6v
@BezaKonjo-b6v 3 күн бұрын
Mar mebelate yechalal
@ZAa-cm1ii
@ZAa-cm1ii 4 күн бұрын
ዱአ አድርጉልኝ 8ተኛ ወረነኝ
@AzizaEshetu
@AzizaEshetu 4 күн бұрын
ማንስትሬሽንእየመጣይረገዛልወይ
@SelamawitElias-f7j
@SelamawitElias-f7j 5 күн бұрын
በ 25 ቀን ነው የመጣ የወረ ኣበባ ገን ችገረ አሉወ ማለት ነው
@MedhanitTayaMazengya
@MedhanitTayaMazengya 5 күн бұрын
እኔ ስድስት ወር ነው ከጀመረኝ ግን ብታከምም ለውጥ የለኝም😢😢
@KaleMesfin-qm9ul
@KaleMesfin-qm9ul 5 күн бұрын
endrgezen bsent ken new metwkew plesss negrug
@AshaaAdem-s9o
@AshaaAdem-s9o 5 күн бұрын
Thanks
@RomaRoma-u9c
@RomaRoma-u9c 6 күн бұрын
ሰላም እንዴት ነሺ እኔ ያረገዝኩ የመሰለኝ የካቲት አንድ ላይ ነዉ ምክንያቱም ባለቤቴ ከሌላ ቦታ የመጣዉ ጠር 27ነዉ ግን ልጄ የተወለደችዉ ህዳር 4ነዉ ይሄ ትክክለኛ ጊዜዉ ነዉ ካንች መስማት ፈልጌ ነዉ
@ةمرا
@ةمرا 6 күн бұрын
እኔአምስሳምቴ ተቀረ ፔሬደተቀሪ ግንምንም ምልክትየለም
@ssssss-hx7ty
@ssssss-hx7ty 6 күн бұрын
እህቴእዳታልፊኝመልሺልኝእና ካረገዝኩስሥቶሬነው እጀንበጣምይደነዝዘኛል ምንምነገርሳነሳእሸገራለሁ እደዚህያደርጋልእደ ??
@seadayedesewaሰአዳየደሴዋ
@seadayedesewaሰአዳየደሴዋ 6 күн бұрын
እህት ስለምንሽ በፈጣሪሽ መልሽልኝ ከባሌጋ ከመገናኘቴ በፊት የ72መደሀኒት ተጠቀምኩኝ እናም ግንኙነት አደረኩኝ ግን አሁላይ ሆዴን ይነፋኛል እባክሽን እድትመልሽልኝ😢
@KibebLijalem
@KibebLijalem 8 күн бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ
@TesfaBest-vn7fg
@TesfaBest-vn7fg 8 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ረዳሺ ❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ
@SeadiSead
@SeadiSead 9 күн бұрын
Aydelem enksakase mnm hode ayastawkm
@ManayshAdem
@ManayshAdem 9 күн бұрын
የምሰጪን ትምርት በጣም ጠቃሚነው እናመሰግናለነ እኔ ሁለት ጥያቄ አለኝ እኔ ፔሬዴ የመጣም ህዳር 10 ነው እና ስንተኛ ሳምንቴነው ደሞ ምንም አያቅለሸልሸኝም
@merawialtaseb6625
@merawialtaseb6625 9 күн бұрын
ene 2 wor erguz negn buni yemsele keler fesashi yefsegnal hakim bet heje merfe eyetsetegn new besamenet 1 giza le3 giza gen alkomem men madereg alebegn agezhegn
@shemsiyaNasir
@shemsiyaNasir 9 күн бұрын
ሠላም እህቴ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ያለሁት ስደት ነው አሁን 3ተኛ ወሬ ይዤ አለሁ ግን ምንም አይነት ክትትል አላደረኩም ምክንያቱም ኮንትራት ቤት ነው ምሠራ ሠዎቹ ሀኪም ቤት አልወስድሽም ብለውኛል ከአን ወር በኋላ ሀገር ልገባ ነው እሥከዛ ምን ልጠቀም እሥኪ መልሽልኝ በጣም ጨቆኛ😢😢
@kuneyeamenamen7124
@kuneyeamenamen7124 9 күн бұрын
ውይ ወሬሽ ብዛቱ
@TirhasEndale-l7f
@TirhasEndale-l7f 10 күн бұрын
አናመሰግናለን 🙏አሪፍ አገላለፅ ነው እህት
@fatmah1744
@fatmah1744 10 күн бұрын
ኧር እህቴ በቀኝ ጎኔ እደሳት እያቃጠለኝ ነው ጀርባየ ሳይቀር ምድኘወ ችገሩ ጨጓራ አለብሽ ብለውኛል ግን ሆደን አዬመኝም ጎኔን እጂ😢
@Jemal1242
@Jemal1242 10 күн бұрын
በርችልን ዶ/ር
@Jemal1242
@Jemal1242 10 күн бұрын
በርችልን ውዷ
@joshua-hm8uu
@joshua-hm8uu 11 күн бұрын
ነኔ ወድ ፔሬድ ጠር 25 ከዛ በኋላ አላየውም ግን አሁን 40 ሳምንት ነሽ አሉኝ በአልታራሳውድ እኔ በፔሬድ ከቆጠርኩት 44 ሳምንት በላይ ይሆናል ፔሬድ ሳይታይ ይረገዛል
@imudugda7429
@imudugda7429 11 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@AbduSeid-t6k
@AbduSeid-t6k 11 күн бұрын
ፆታበስንትወርነውየሚታወቀው
@AbduSeid-t6k
@AbduSeid-t6k 11 күн бұрын
ፆታበስንትወርነውየሚታወቀው
@AbduSeid-t6k
@AbduSeid-t6k 11 күн бұрын
ፆታበስንትወርነውየሚታወቀው
@AbduSeid-t6k
@AbduSeid-t6k 11 күн бұрын
ፆታበስንትወርነውየሚታወቀው
@AbduSeid-t6k
@AbduSeid-t6k 11 күн бұрын
ፆታ በስንትወርይታወቃል
@Juandb-dn6vi
@Juandb-dn6vi 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadayedesewaሰአዳየደሴዋ
@seadayedesewaሰአዳየደሴዋ 12 күн бұрын
ሰላም እህት አዲት ሴት ቢክራ ከሆነች ለመጀመሪያ ጊዜ ከወንድ ጋር ብትገናኝ እርግዝና ይፈጠራልእህት እዳታልፊኝ👍🙏
@MESERETMATIYOS
@MESERETMATIYOS 12 күн бұрын
ዛሬ ሄዶ ዛሬውኑ ባረግስ ይፈጠራል?
@mogesraya
@mogesraya 12 күн бұрын
በማርያም አይተሽ እዳታልፊኝ መልሽልኝ የመጨረሻ ፔሬድ የመጣው ሃምሌ 12 ነው አሁን ስንት ወሬ ነው ወይም ስንት ሳምንቴ ነው በእናትሽ መልሽልኝ
@mogesraya
@mogesraya 12 күн бұрын
እህቴ ስለትምህርትሽ በጣም አመሰግናለሁ