Areaya Sene Ep 9
48:22
21 күн бұрын
Areaya Full Ep
49:56
Ай бұрын
አርቲስት ሰለሞን
10:09
Teacher Mesfin Part 2
13:27
2 ай бұрын
Teacher Mesfin
26:42
2 ай бұрын
አርቲስት ግርማ
11:34
2 ай бұрын
አመሐ  ተ/ሀይማኖት
16:25
Areaya EP 8
59:58
3 ай бұрын
ባለቃሉ ወጣት
21:21
3 ай бұрын
ቆሻሻችን ሀብታችን
12:27
chuchu wins
4:05
3 ай бұрын
Пікірлер
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 Күн бұрын
😢😢😢😢
@bahirneshenkade-wf1ct
@bahirneshenkade-wf1ct 8 күн бұрын
አድራሻሽና ስልክሽን ላኪልኝ
@bereketkiflejibicho3015
@bereketkiflejibicho3015 10 күн бұрын
አርጋዉ በቅርብ የምናዉቀዉ ሰዉ ነዉ። በህይወቴ ከማዉቃቸዉ ሰዎች እጅግ የተለየ በጎነት እና ስብዕና ያለዉ ሰዉ ነዉ። እዉነቱን ለመናገር ሁልጊዜ እራሴን እንደሱ መሆን እችላለዉ ብዬ አስባለዉ እና እጅግ በጣም ከባድ ሆኖ ነዉ ሚታየኝ። ፈጣሪ እንደሱ አይነት ሰዉ ያብዛልን። መንግስት በተለየ ሁኔታ ሊደግፈዉ ይገባል ባይ ነኝ specifically የሲዳማ ክልላዊ መንግስት።
@kamiljamel
@kamiljamel 13 күн бұрын
ጀግነ ነክ ወንድማችን በርተ
@HubelAlUZZA
@HubelAlUZZA 15 күн бұрын
Misgen 😢😢😢 God bless you
@erajournnal
@erajournnal 15 күн бұрын
Mame ante yemeteger Sew nehi❤
@meazahaile
@meazahaile 15 күн бұрын
ልዩ ናችሁ
@ME-vn5lu
@ME-vn5lu 17 күн бұрын
Geniye Lebashen yetbklash ❤
@mestetcharity
@mestetcharity 17 күн бұрын
አሜን የኔ ማስቱዬ
@AMANUElFiqaaduu
@AMANUElFiqaaduu 21 күн бұрын
የውሃው ምንጭ እስክትደርሱ ድረስ አፈሩ ከጉድጓዱ ውስጥ እንዴት ይወጣል ወይንስ የተንቀሳቀሰውን የአፈር ቁሳቁስ የሚያነሳ ጥንቸል አለ? ሁለተኛ፡ በሹል ብረት የምታስቀምጡት ብረት ነው ወይስ ምን እባካችሁ መልሱልኝ
@erajournnal
@erajournnal 22 күн бұрын
❤❤yameral eko
@FeruzAbie
@FeruzAbie 28 күн бұрын
ረ ቁጥርህን ተባበረኝ ወድማለም ከላይ አላገኝሁትም
@FeruzAbie
@FeruzAbie 28 күн бұрын
ስልጠናዉ ላይ ክፍያ አለዉ
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty Ай бұрын
የት ነው ሥልጠናው የሚሠጠው
@HappyBirdNest-pp3jq
@HappyBirdNest-pp3jq Ай бұрын
ኢብራሃም መሰልጠን እፈልጋለሁ አድራሻህን ?
@Ebisa.ragasa.hunde.
@Ebisa.ragasa.hunde. 29 күн бұрын
Alhi.yerdawhi.
@Ebisa.ragasa.hunde.
@Ebisa.ragasa.hunde. 29 күн бұрын
@dghgge5300
@dghgge5300 Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@KedusBeserat
@KedusBeserat Ай бұрын
አ አ ወደ ዳር አካባቢ ያለው እዝብ በውሀ የተቸገሩትን ለመርዳት ነው
@KedusBeserat
@KedusBeserat Ай бұрын
ኢብራይም አኔ የምገኘው ውሀ ከተቸገሩት አካባቢ ነኝ ሰፈሩ በዉሀ የተቸገሩ ስለወነ መቆፈርያውን በተመጣጣኝ ዋጋ የመ
@KedusBeserat
@KedusBeserat Ай бұрын
ኢብራይም በርታልን
@user-og7rn4gf2x
@user-og7rn4gf2x Ай бұрын
🤲🤲🤲🤲❤️🤲❤️💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏💕🤲❤️❤️🤲❤️🤲❤️❤️
@fikirtemamo4717
@fikirtemamo4717 Ай бұрын
አድራሻሽ እና የስልጠና ፕሮግራም
@amaretsegaye3378
@amaretsegaye3378 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ክፍለሀገር ላለነውም ብታካፍይ ሙያሽ እናመሰግናለን የኔ ጀግና
@-MomBabyOasis-qi8yd
@-MomBabyOasis-qi8yd Ай бұрын
Quite impressive works...keep it up!!!!!!!!!!!!
@xuhs9405
@xuhs9405 Ай бұрын
❤❤❤❤
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Ай бұрын
❤❤❤😢
@FoziyaAsh
@FoziyaAsh Ай бұрын
አድራሻ ከሌለው ቋይ አይተን ምን እናድርግ
@SelamWorkie-of5vx
@SelamWorkie-of5vx Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢
@StCell-oi4hp
@StCell-oi4hp Ай бұрын
አደራሻዉ ዬት ነዉ እህቴ
@Areaya
@Areaya Ай бұрын
ቸርችል መንገድ ላይ ከኤሊያና ሆቴል ዝቅ ብሎ ያለው ህንፃ ላይ
@user-kf9kd8fz5h
@user-kf9kd8fz5h Ай бұрын
አረ እኔም እየሰራሁ ነው አበረታቱኝ
@Areaya
@Areaya Ай бұрын
ስራሽን አሳይን እንጂ እኛ መጥተን እንቀርፃለን
@SelamTesfaye-ge6uj
@SelamTesfaye-ge6uj Ай бұрын
In terms of empowering teachers, she is a teacher who advises students just like her own children, who goes down to the bottom and works together, and who is a role model for other teachers. We respect you a lot. Keep it up.
@ermitesfaye9447
@ermitesfaye9447 Ай бұрын
በጣም ታማኝ ትጉህ ርዕሰ መምህርት ናት she got bright future
@yosefkassahun3879
@yosefkassahun3879 Ай бұрын
ተማሪዎቻን በደንብ የምታውቅ፤ ከስሯ ያሉ ሰራተኞችን እንዴት መምራት እንዳለባት የምታውቅ ምርጥ ርዕሰ መምህርት ነች
@fatumamohammed6649
@fatumamohammed6649 Ай бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል በዚ ቀጥሉ
@user-rr5nz4fn8z
@user-rr5nz4fn8z Ай бұрын
ስልክ አስቀምጭልን
@eshetumekbib786
@eshetumekbib786 2 ай бұрын
በርታልን ኢብራሂም ወንድሜ ግን ደግሞ እኔ መሰልጠን እፈልጋለሁኝ ተመርቂ ስራ ካጣሁ 3አመት ሆኖኛል::
@NebiyatDesalegn-d3u
@NebiyatDesalegn-d3u 2 ай бұрын
Jegna jegna setoch slasayachugn enamesegnalew
@Areaya
@Areaya 2 ай бұрын
እኛም አባል ስለሆናችሁ እናመሰግናለን። እናንተም ጀግና ሰዎችን ጠቁሙን
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok Ай бұрын
እንደዚህ ዝቅ ብሎ የሚሰራው ጋዜጠኛ ያብዛልን በርታልኝ የድሀውን እሮሮ ማሳየትህ ተባረክ ወንድማችን
@EfremGetachew-w1l
@EfremGetachew-w1l 2 ай бұрын
የአዳማ አረአያ የወጣቶች ማእከል ላይ የቀረበው ፕሮግራም በጣም አስፈላጊና ወቅታዊ ነው ብዮ አስባለሁ ምክንያቱም ወጣቶች በአሁን ሰአታ በሱሰ ተጠልፈዋል ወጣቱን ለመታደግ እንደ አረአያ ያሉ የወጣቶች ማዕከል ቢመሰረቱ ጥሩ ነው የሚል ሃሳብ ለማቅረብ ነው
@EfremGetachew-w1l
@EfremGetachew-w1l 2 ай бұрын
በኢቲቪ መዝናኛ የቀረው በወጣቶች ላይ የሚሠራ አረአያ ኤንጂኦ ዛሬ ላይ እ የሰራ ነው በፕሮግራሙ ላይ የቀረበው ለወጣቶች ቀረፃ አስፈላጊ ስለሆነ ደርጅቱ በሰራ ላይ ከሆነ በዚሁ ይቀጥል ከተቁዋረ ጠ የሚቀጥልበት ሁኔታ ቢመቻች በዚህ ዘመን ወጣቱን የሚፈታን ብዙነገር ስላለ ወጠጣቱን ለማነጵ ቡቀጥል እላሁ የፕሮግራሙ ዝግጅት በዚሁ ይቀጥል ።
@AwrarisNegash-g3t
@AwrarisNegash-g3t 2 ай бұрын
Fantastical
@halishow4800
@halishow4800 2 ай бұрын
Thank you yodi
@halishow4800
@halishow4800 2 ай бұрын
Nice
@ermiasdele
@ermiasdele 2 ай бұрын
ድርጅቱን ማስቀጠል አለብን ይህ ግዴታችን ነው ፡ ሁሉም ይመልከተዋል
@ermiasdele
@ermiasdele 2 ай бұрын
Wow... Great Thanks Areaya . I am glad to see my advisor Mesfne thanks you're positive thinker and energetic ❤❤❤
@user-we9yb7ut9h
@user-we9yb7ut9h 2 ай бұрын
mesfine ewunetm araya Slayewh betaaam des blognal erejim edme ketena gar yisth ante malet yehiwetachin meseret neh . Enam ebakhin ayayan asketlew
@mokemesay
@mokemesay 2 ай бұрын
በመጀመሪያ የፕሮግራሙ አዘጋጆች ልትመሠገኑ ይገባል እደዚሕ አይን የሆኑ እና ትልቅ እውቀት የያዙ ሙሕሮችን በባትሪ ፈልጋችሁ በማቅረባችሁ ሌላው በተለይ መምሕሩ በሥተመጨረሻ ያነሷቸውን የፕሮግራሙ አቅራቢዎች ለሚመለከተው ቢያቀርቡላቸው የመምሕሩ ሐሣባቸው በእግሩ ቆሞ ይሔድ ነበር። ስራን በተግባር የሚያሳይን ሰው ማቅረባችሁን ቀጥሉበት እላለሁ አመሠግናለሁ።
@Areaya
@Areaya 2 ай бұрын
እናመሠግናለን ሀሳብ አስተያየትዎ አይለየን እርስዎም እንዲህ አይነት አርዓያ ሰዎችን ይጠቁሙን
@danieladmassu941
@danieladmassu941 2 ай бұрын
👍
@jemaneshtesema1883
@jemaneshtesema1883 2 ай бұрын
I really don't know u mesfine.Hero teacher!!
@jemaneshtesema1883
@jemaneshtesema1883 2 ай бұрын
Bravo agote.
@mebratukebede899
@mebratukebede899 2 ай бұрын
Mesfine Wole was really a practical teacher. Ministry of Education should give him a recognition.
@Areaya
@Areaya 2 ай бұрын
He really is a remarkable person
@halishow4800
@halishow4800 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-fl5bu5xb6q
@user-fl5bu5xb6q 2 ай бұрын
Betam Arif sera new Kiya enam ye eji sera balemuya negn neger gen manm alasayegnm behonm serayen beterat makerebe efelgalew lememamare wagawe sent new hulunm machine allugn