Пікірлер
@ንፃሪ
@ንፃሪ 6 сағат бұрын
አሜን
@TGTube16-i4h
@TGTube16-i4h 7 күн бұрын
ሰላም ለዚ ቤት❤❤❤🎉🎉🎉
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun 8 күн бұрын
እንኳን ለማር ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን። "እግዚአብሔር የጻድቃንን አጽም ይጠብቃል ከእነሱም አንድ አይሰበርም።" መዝሙር ዘዳዊት 33፤20 ጥር 18 ዝርወተ አጽሙ የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመላ ሐገራችን ጥር 18 ቀን ታቦተ ሕጉ ወጥቶ የሚከብርበት ዓብይ በዓሉ ነው። በይድራስ ተራራ አጥንቱን ፈጭተው የበተኑበት የእግዚአብሔር ታድጎትና ድንቅ ተአምራት የተገለጠበት የልዳው ሰማእት ገዳዮቹን አጥንት ስጋውን ፈጭተው የበተኑትን ቀድሞ በንጉሥ ፊት ቆሞ የማመልከው አምላኬ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት አስነሳኝ ብሎ የመሠከረበት እምርት እለት ናት ምልጃው ከዘረኝነት ደዌ ከፍቅር ረሐብ ከዝሙት እሳት ከክህደት አሽክላ ይሰውረን በቃልኪዳኑ ይጠብቀን በጸአዳ ፈረሱ ኢትዮጵያን ይዙራት ከአውሬ መዳፍ ይታደገን አጽራረ ኢትዮጵያን አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን አሜን አሜን አሜን
@RozayouTubeShow-l9w
@RozayouTubeShow-l9w 10 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ አሴ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሜን አሜን አሜን ፀሎት ልመናችሁን እግዚአብሔር ይቀበል
@selam-o
@selam-o 12 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ያመት ሠው ይበለን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰህ አሴቴ
@ZedKadija
@ZedKadija 12 күн бұрын
Selam Tena Yesitlne Ase Enkuwan Adersachu Le xinqet Bale🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Haymanot930
@Haymanot930 13 күн бұрын
ሠላምህ ይብዛ አሴዉ እንኳን ሠላም መጣህ ጻድቁ የተወለዱት በ5ኛው መቶ ክ/ዘ አጋማሽ አካባቢ ሲሆን ወላጆቻቸው ንጉሥ ይስሐቅና ቅድስት እድና ይባላሉ:: የተለወለዱበት አካባቢም ሮም ነው:: ስማቸው ብዙ ዓይነት ነው:: ወላጆቻቸው "ዘሚካኤል" ሲሏቸው በበርሃ "ገብረ አምላክ" ተብለዋል:: በኢትዮዽያ ደግሞ "አረጋዊ" ይባላሉ:: አቡነ አረጋዊ ምንም የንጉሥ ልጅ ቢሆኑም በልጅነታቸው መጻሕፍትን ተምረው ነበርና ጠፍተው ገዳም ገቡ:: የምወዳቸዉ አባት በረከታቸዉ ይደርብን አሜን
@rozalovetube
@rozalovetube 16 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አሴ ለብርሃነ መስቀሉ ለአመቱ ደግሞ በሰላም በጤና የአድርሰን🙏
@SewnytAmar-fs3zr
@SewnytAmar-fs3zr 18 күн бұрын
ስዉሯ ማሪም የት የምትገኘዉ
@rozalovetube
@rozalovetube 18 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ አሴ እንኳን ደና መጣህ ሰላም ይሁን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል ሂይወት ያሰማልን
@Dhruba1978
@Dhruba1978 18 күн бұрын
Wow nice
@Marekan_16
@Marekan_16 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናን❤የአመት ሰው ይበለን❤
@Adonayy-q5q
@Adonayy-q5q 22 күн бұрын
ለምለምየ በርችልኝየኔ ልዩ አሪፍ ቆይታ ነበር ከቻልሽ ዘይሪኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ZanuSlomone
@ZanuSlomone 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉ ያብዛልክ በእድሜ ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Enat2721
@Enat2721 22 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@ለምለምእኔ-ከ8ጸ
@ለምለምእኔ-ከ8ጸ 22 күн бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን 🙏
@nardiNardos-v4d
@nardiNardos-v4d 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ ኪዱ ነኝ
@medhanit24
@medhanit24 22 күн бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቹ ይድረሰን ሀገራችን ሰላም ህዝባችን ፍቅር ይስጥልን😢
@BezaTube_19
@BezaTube_19 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ለመምህራችን እልልልልልልልል
@aberashhune
@aberashhune 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kierkm5305
@kierkm5305 22 күн бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ቃለ ሒወት ያሰማልን ለምታካፍሉን ድንቅ ትምህረት በቤቱ ያፅናወት እልልልልልል
@RozayouTubeShow-l9w
@RozayouTubeShow-l9w 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃል ሂይዉትን ያሰማልን🙏
@ሰውመፈለግአልፈልግም
@ሰውመፈለግአልፈልግም 23 күн бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏
@selam-o
@selam-o 24 күн бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@kweesweet8802
@kweesweet8802 24 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን💒🙏
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 24 күн бұрын
ሰላም አሴ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ እንኳን አደረሰህ 🙏 "ተር ተመኙ ቸር እንድታገኑ" መልካም እሹ መጥፎውን ሽሹ ። ሁሉን መርምሩ መልካሙን ያዙ ። ሰው አይሙት በሰው ። ክፉት ለማንም በጎነት ለሁሉም ባግራውንድ ላይ ያለው ፅሁፍ ተመቸኝ ፅሁፉ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን እንደኛ ሀፂያትና በደል ሰሆን እንደ ቸርነት እና ምህረትህና ይቅር በለን ቃለ ህይወትን ያሰማን ፀጋ በረከቱን ያብዛልሁ
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@selam-o
@selam-o 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube 25 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልኝ❤🎉
@aishaapchanal6083
@aishaapchanal6083 25 күн бұрын
በርችልኝ ውድ ትልቅ ቦታ ደርሰሺ እደማይሺ እርግጠኛ ነኝ ባለችበት ስላምሺ ይብዛ ውድ ላይክ ሸር አድርጉ❤🎉🎉🎉
@Edom.media7
@Edom.media7 26 күн бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@aberashhune
@aberashhune 26 күн бұрын
አሜን ❤🎉
@Keirkm.2
@Keirkm.2 26 күн бұрын
Eleeeeeeeeee
@RozayouTubeShow-l9w
@RozayouTubeShow-l9w 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂይወትን ያሰማልን
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 26 күн бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን
@sennaaofii2059
@sennaaofii2059 26 күн бұрын
Amen Elelelelelelel Qale Heyewat yasamalen Abatachen 🙏Enkuan Adarasake Asee koo😍🙏
@Lemlem-m5k
@Lemlem-m5k 26 күн бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን 🙏
@selam-o
@selam-o 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Marekan_16
@Marekan_16 26 күн бұрын
Elelelelelele
@Marekan_16
@Marekan_16 26 күн бұрын
ameen
@kierkm5305
@kierkm5305 26 күн бұрын
ድንቅ የሆን ትምህረት 🎉 ቃለ ሒወት ያሰማልንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን
@ድብቅእንባ
@ድብቅእንባ 27 күн бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏
@WudaseEthiopia-wi5li
@WudaseEthiopia-wi5li 27 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ክርስቶስ እንጥፍጣፊዋሸን እምነት ይጠብቅልን ❤ እግዚአብሔር ምስጉን ነው❤❤❤
@ወርቅነሸወርቅነሸ-ኘ9ጘ
@ወርቅነሸወርቅነሸ-ኘ9ጘ 27 күн бұрын
አሜን አሜን አምኖ ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ወርቅነሸወርቅነሸ-ኘ9ጘ
@ወርቅነሸወርቅነሸ-ኘ9ጘ 27 күн бұрын
ሠላም አላም
@BezaTube_19
@BezaTube_19 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉
@Abirshi-y7u
@Abirshi-y7u 27 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን ለምሊ❤😊 እንኳን ሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባቶቻችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀናን24
@ሀናን24 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@selam-o
@selam-o 27 күн бұрын
ተመስገን ተዋህዶ ዘላለም ከፍ ከፍ በይ🙏🙏🙏🙏😘