Esat ena Wuha
2:24
8 ай бұрын
የመፅሐፍ ግብዣ
1:03
9 ай бұрын
ለኢትዮጵያውያን
6:05
9 ай бұрын
ስለ እናት ምድር
13:15
9 ай бұрын
ለእኔ ሰርቶልኛል
1:43
አስተማሪ ምክር
4:42
Жыл бұрын
አዲስ አበባ ውብ ከተማ
1:34
ደግ አይበረክትም
5:36
2 жыл бұрын
ከርታታው ይሁዲ
2:11
2 жыл бұрын
የናቲ ስብስብ ቀልዶች
4:09
Пікірлер
@Sinta.M.H
@Sinta.M.H 15 күн бұрын
"እርካቡን እረግጠሽ፤ ልጓም ጨብጠሽ ኮርቻ አቀማመጥ አሰጋገርሽ፤ አሰጋገርሽ ሲናጥ.... ሲውረገረግ እዩኝ ሲል ገላሽ ከጀርባና ከፊት አንክሮ ላየሽ እውነትም ምንትዋብ ምንትዋቤ ነሽ" ስንቱን ዓለም አስታወሰኝ!!!
@Lorns-c2i
@Lorns-c2i Ай бұрын
1984
@ribkabelay3792
@ribkabelay3792 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ እንቁ ባለሙያዎች ቢሆኑም በሰሩት ልክ አልተዘመራለቸውም
@KasaGerma
@KasaGerma 3 ай бұрын
ተተኪ ያልተገኘለት ኮሜዲ ተስፋየ ካሣ ነፍስ ይማር።
@addisaddis5406
@addisaddis5406 4 ай бұрын
ኧረባክህ እረግመካት በስመአብ ግጥም በእርግማን ደነገጥኩኝ
@mylifemom-f3s
@mylifemom-f3s 5 ай бұрын
እኔምለዉ እነዚህ የ90ዎቹ ትዉልዶች አይስቁምደ?አስባችሁታል እሔ ቀልድ አሁን ቢሆ አዳራሹ በሳቅ ይሞላ ነበር😢😅
@mayko-eu3tn
@mayko-eu3tn 5 ай бұрын
ጀግና 😂😂
@AyuBelay-y9z
@AyuBelay-y9z 5 ай бұрын
ልመንህ ትችላለህ
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 5 ай бұрын
በስማምጅ በል ወዳጄ አበባው መላኩ፣ በስማም
@AlulaSisay
@AlulaSisay 6 ай бұрын
ለቤተሰቡ ምን አረክላቸው
@hananhana4944
@hananhana4944 6 ай бұрын
,😂tarik mesrek sirachihu new etege tayitu tiwuldachew wollo yeju new
@esubalewgeregiorgis9211
@esubalewgeregiorgis9211 6 ай бұрын
ተስፋዬ ቀልድ ባንተ ጊዜ ቀረ። ያንተ ቀልድ ነበር ፎርስ የሚያረገኝ ማፍረሻ ብለህ የለ።እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ነፍስህን ያኑራት ።አጣንህ።
@AmanI-u1f
@AmanI-u1f 7 ай бұрын
ያሳዝናል የእውቀት ማነስ....
@samuelkelemework9387
@samuelkelemework9387 8 ай бұрын
Laughing 😂😅 in 2024.
@simonbehailu3192
@simonbehailu3192 8 ай бұрын
😢😢😢😢kene.hiwte.ga.yemsaslale😢😢😢😢😢
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 9 ай бұрын
ተስፍዬ የማይጠገብ ቀልድ አዋቂ ምርጥ ችሎታ ነፍስህ ሰላም ትረፍ ❤❤❤❤❤
@bettyfikru9534
@bettyfikru9534 9 ай бұрын
ምትክ የሌላለህ አሌክስ እግዚአብሔር ነፍስሕን በገነት ያኑራት ለቤተስቦችህን መፅናናትን ይስጣቸው
@KahsayeTesfahywet
@KahsayeTesfahywet 11 ай бұрын
ወዲ ዓዲግራት ትግራዋይ ይበሃል ? ሓቂ ድዩ ?
@nesibuyilma7097
@nesibuyilma7097 11 ай бұрын
ብዙ ላስተምረ የምችል አቅም ነበር!!
@merrarisaman519
@merrarisaman519 Жыл бұрын
ምንም ግዜ ይሚይስቅ ተስፍዬ አቦ ነፍስህ በገነት ያኑራት
@christianeshale6621
@christianeshale6621 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍 የማይሞት ዘለአለማዊው ✍️
@eliastsige5024
@eliastsige5024 2 ай бұрын
🎉😮😮😊😮❤❤😂😂🎉😅ቴ😂🎉😂❤🎉😊ኣ😮ልግዹዹቻየውችዉዉችዹች😮😊ኩ😮😊😢❤😮🎉😂😢🎉ው❤😢🎉😅❤😢🎉😅❤😅🎉❤😅❤😅😂❤🎉❤❤🎉😂🎉❤🎉😢🎉😢🎉
@geneteden4343
@geneteden4343 Жыл бұрын
የድሮ እብድ ከዘንድሮ ጠነኛ የድሮ ደንቁሮ ከዛሬ ሙሁር 100%ይበልጣል 🤔ዛሬ በግ ስንት ሁነዋል??
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
አይ ተስፋዬ. ፈጠራ. በቸገረበት. ጊዜ. ይህን. ያህል. የሰራ. ምነው. ዛሬ. በኖረ. ነገሮች. ተፈጥረው. ተፈጥረው ተትረፍርፈው. ታሪክ. ይስራ. ነበር
@mylifemom-f3s
@mylifemom-f3s 5 ай бұрын
በጣም😭ሁለት ገፀ ባህሪያት መጫወቱስ ትልቅ ብቃት ያለዉ ሰዉ ነበር💔
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው ስራህ ሁሌ አዲስ
@MeazaTezera
@MeazaTezera Жыл бұрын
Dear Tesfaye its great lose missing you , May God keep you well in his kingdom.
@ermiaskebede7257
@ermiaskebede7257 Жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ ኮመዲ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ማትረሳ ሰው ተስፍሽ
@belayneshendale5199
@belayneshendale5199 Жыл бұрын
በተስፋዬ ስም ትነግዳላችሁ የሱ ድምፅ እንዳልሆነ ያስታውቃል
@yilmahailu
@yilmahailu Жыл бұрын
ኧረ ባካችሁ ያለውንም ቀልዶቹንና በክራር የዘፈነውንም ብተቀርቡ ጥሩ ነበረ
@wendmudesalegn8072
@wendmudesalegn8072 Жыл бұрын
ነብስህን ይማረው
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ Жыл бұрын
ግን የተስፍሽ ድምጽ አይደለም ሌቦች
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ Жыл бұрын
ቀልድ ድሮ ቀረ ይሁኖቹ እኮ እንኩዋን ሊያስቁ ይዘጋሉ
@danielmekonnen823
@danielmekonnen823 Жыл бұрын
ትክክለኛው የቀስተ ደመና ቀለም ምን አይነት ነው????!
@retamulatu3871
@retamulatu3871 Жыл бұрын
የመጀመሪያው ቀልድ ላይ ራሱ ላይ የቀለደው ተቆርጧል (ከምስጋና ጋር ሐሙስ የምመልሰልህ 100 ብር ስጠኝ ምንም አልያዝኩም አባት ስላቸው ድሮስ ይኽንን እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ እየቀለድክ ማን ደሞዝ ሊከፍልክ ነው።)
@sablegirma7232
@sablegirma7232 Жыл бұрын
RIP
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 Жыл бұрын
With full of his grace.. Waw he was a real man for his job. .unforgettable lives for ever in our mind ..thank you for those who invite us. Good memories .
@WegderesMulatu
@WegderesMulatu Жыл бұрын
ተስፋዬ ነፍስህን በገነት ያኑረው ኖረህ ያሁኑን የኑሮ ሁኔታ ባየህልን
@tesfuoroo4684
@tesfuoroo4684 Жыл бұрын
Wow
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Nefse yimar!!!
@lidiazappia640
@lidiazappia640 Жыл бұрын
ተሰፍሸ ሞት አይቀአ ርም ነገር ግገ ትንሸ ብትቆይልን ጥሩ ነበር የእግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ በወጣትነትህ ተለየኸን ነብሰህን ይማርልንቀልድህን ምንግዜም አይአሱም ለትውልድ ትቆያለች ❤❤❤
@martayourhome2191
@martayourhome2191 Жыл бұрын
Very talented comedian. Love his manner and his style of joke is very descriptive of his time, his country, and his people. God bless his soul and his family!
@felimingo52
@felimingo52 Жыл бұрын
The best ever!
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Жыл бұрын
በህይወት በኖረ ስንት ባሳቀንና ባስተማረን ብዙ ቢጠቅመን ።
@belayneshendale7483
@belayneshendale7483 Жыл бұрын
ውሸት ነው የተስፋዬ ካሣ ድምፅ አይደለም ፎቶውን ሳይሆን ሲናገር እስቲ አሳዩን
@jemalabdu6875
@jemalabdu6875 5 ай бұрын
ነዉ
@azeb-x6y
@azeb-x6y Жыл бұрын
ተስፋዬ ነፍስህን ይማረው ዘመን የማይሽረው ቀልድ የተስፋዬ ልጆች ደህና ናቸው ስለ ህይወታቸው ስለ ደረሱበት ደረጃ እባካችሁ አቅርቡልን እንያቸው ስለነሱ እጅግ በጣም በጣም አልቅሰናል እባካችሁ ከተቻለ በሰይፉ ፋንታሁን ኘሮግራም ብታቀርቡልን ደስ ይለናል እና ተባበሩን እባካችሁ እናመሰግናለን፡፡
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 Жыл бұрын
ልጁ እንዴት ሆና ይሆን? ነፍስ ይማር ተስፍሽ
@munahussen7518
@munahussen7518 Жыл бұрын
እውነትም ልጆቹ የት ደረሱ?
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
ነብሰህን ይማረው መቼም ሰው ቢሞትም ሁሌም ሥራው አይሞቱም እና ምንም መተኪያ የሌለው ነው ከምር ነበሰህን በገነት ያኑረው !!!
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Жыл бұрын
እና አንድ አይን እንጠቀም እረ ተዉ አታዘናጉን ዘመኑን ዋጁዋ
@ግርማፅዮንክፍለማርያም
@ግርማፅዮንክፍለማርያም 4 ай бұрын
ማህበረ ቅርሱሳን ያፈራቸው ብዙዎች ፍላስፈኛዎች አሉን እርሾ ፈሪሳውያን ተጠንቀቁ ብሎናል ጌታ
@SaidSaid-hz3yb
@SaidSaid-hz3yb Жыл бұрын
yetesfish keld eko 24 sat bitadamitew ayselechim nebs yimar
@wasihunBerhe-nn3kf
@wasihunBerhe-nn3kf Жыл бұрын
ቀልድ አብራህ ኖረች አብራህ የተቀበረች መሰለኝ ተስፍሽ ነፍስህ በሰላም ያኑራት