Пікірлер
@raheemmohammed6365
@raheemmohammed6365 10 сағат бұрын
Debela deserves statue for his performance
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 14 сағат бұрын
አዶሀ አትበል መሀይም ፡አዶብሀ""ነው የሚባለው።
@papyjetu
@papyjetu Күн бұрын
1978 በርቱ
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 Күн бұрын
ሰአቱ አጠረ
@lulululu3892
@lulululu3892 Күн бұрын
ይሄ ፕሮግራም ያቺ የድሮዎን ኢትዮጵያን ታስታውሰኛለች እወዳቸዋለሁ❤
@user-sx7hm6df3b
@user-sx7hm6df3b Күн бұрын
ትክክለኛና እዉነተኛ ግምገማ ነዉ ተባረክ
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 2 күн бұрын
Very very interesting story !! Tasfsyee Gabere Abi is very true journalist and I understand his struggles to get true information from Ex wife General Maride Nugusse. But he did not get true information completely from her because she couldn't tell to him . He did not written false information and this is most important.
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 2 күн бұрын
Bergader General Tadase T/ Himanot is explained the very true about the case and the failure of formers Ethiopian army during the shabia and Wayne war . Colonel Mangistu was alone after many generals got killed by different reasons during the Darge. This was very very good for Wayne and Shabia victory over Ethiopian army!! Western pushed Colonel Mangistu to left his country but he is defending this just to avoid Negative ideas from the people. I heard many reasons for the failure of that strongest Ethiopian army during the Darge. But B/General Tadase gave more details and the very fact about the worrs in 17 years bloody civil war and its consequences . I completely agree with the Conclusion of this hero former Ethiopian General!!! Thank you so much for you scarfired for our country and wish for you long life.
@user-by1pt7gy6w
@user-by1pt7gy6w 3 күн бұрын
እናንተ ኣህዮች ትልቁ ችግራቹ የኤርትራ ለነጻነት ያካሄደው ትግል ግብጽ ስለደገፈችው ነው ኣመሪካና ራሻ ስለደገፉት ነው ትላላቹ የኤርትራ ህዝብ መሬቱ ናባህሩ ስለተነጠቀ በራሱ ፍላጎት ነው ትግል ያካሄደው ሽንፈታቹ ላለመቀበል ሰበብ ኣትደርድሩ
@WudeAmbel
@WudeAmbel 4 күн бұрын
አሁን የት የምሰሩት ለጆቹ ????????
@MelaTesfa-sg9wk
@MelaTesfa-sg9wk 6 күн бұрын
Good & real history.....
@user-ti8dn4ex5x
@user-ti8dn4ex5x 6 күн бұрын
በወቅቱ 1982 የካቲት 2 ተመትቸ ምፅዋ ከተማ ነበርኩነኝ ጄኔራሉ እራሳቸዉን ከገደሉበደኃላደሬስና አይቼአዘነንኩኝና ተመትቸስለነበኩኝ አማራጭአጥቼ በዝምታ ወደ አሥመራተጉዤ ከ3 ቀን በኃሏ አሥመራ በኃሪ ኃይል ገባሁኝ ስሜ ታምራየሁ ከተማ አባለሁኝ የሚታዉኝቁኝ ፃፉልኝ አመሰግነናለሁኝ
@AsresGebremedin
@AsresGebremedin 6 күн бұрын
It is a good history
@user-ti8dn4ex5x
@user-ti8dn4ex5x 7 күн бұрын
ጄኔራሉ ስሞቱ እዚያነበርኩኝ የሞቱት በምፅዋ ወደብ ላይ ክሬንስርነዉ የወደቁት እኔም ተመትቼ ነበር
@YonasBokredingil
@YonasBokredingil 8 күн бұрын
Kkkkkk gedayoch yeserg geboch
@Saworkie
@Saworkie 8 күн бұрын
አንድ ነገር ልበል - ይህ ፎቶ ብዙ ዘጉር ያላት ሴት አያቴ ሐረር ትኖር የነበረች ሰው ነች - እንዴት ሆኖ ይህን ፎቶ እንደተጠቀምክበት እራሱ ይገርማል ኦሮጂናሉ ፎቶ እጃችን አለ - ይህንን ታዋቂ የሮሀ ባንድ አባል የነበረ ዘመዴ ሊያረጋግጥ ይችላል
@user-tp5dg3qk2m
@user-tp5dg3qk2m 10 күн бұрын
የወሎ ማህፀን ያፈራዉ መላኩ በያን❤👊
@matib768
@matib768 10 күн бұрын
ሲሰቀሉ እንዲህ ብለው ነበር አንድ ትልቅ አባት ሲያወሩ እንደ ሰማሁት :- ኢትዮጵያ እኛ አረሙን እንንቀል ስላልን ይህንን ሰጠሽን ስለዚህ:- ወንድ ልጅ አይውጣልሽ የሚ ጠላሽ ይግዛሽ ሴት ይግዛሽ ጃንሆይ ቀብርዎ አይመር ስለዚህ የሆነ የታሪክ ማስተካከያ ንጉሥ ዳዊት እንዳደረገው ካልተደረገ ችግሩ ቀጣይ ነው 😢
@papyjetu
@papyjetu 11 күн бұрын
በርቱ ሰአት ያንሳል
@dawithamdo8280
@dawithamdo8280 12 күн бұрын
"due to unknown reason the army was ordered to retreat." this is my favorite sentence
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 13 күн бұрын
የንጉሰ ነግስት አስተዳደር ይሻለን ነበር ክዝያ በሃላ በአንዲት ሀገር አለቃው ሺ ሆኖ ሳለ ተኮርኩሮ ( ጉቦ) ተስጥቶ እንኳን ለኔስ ለኔስ የሚል እንጂ ሰሚየለም
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l 13 күн бұрын
ሁሉም የግል ጀስደኝነትን ፈላጊዌች ናቸው
@osmanali3776
@osmanali3776 14 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጦር ወንጀለኛ ሰራዊት ነው በኤርትራ ወገኖቻችን ላይ ያደረሰውን የዘር ማጥፋት ወንጀል አንረሳውም።
@yerowako8507
@yerowako8507 15 күн бұрын
Le Ethiopia men seru hezbun bezer kefaflewu chesegna lelawun keberte aregu enji
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 15 күн бұрын
Ertrian is bloody lands for Ethiopian people freedom and unity!!! Because of involvement of forgin countries for their interests in East Africa, Ethiopia. Also the banda people in our country helped Ertrian for their benefit!!!
@aratkilo1808
@aratkilo1808 15 күн бұрын
የማነህ:ቀዳዳ:ሙሉቀን:ስለፖለቲካ:የሚያውቀው:ነገር:አንድም:ነገር: አልነበረም:: ለምን:ስለ:ግጥሙ:ደራሲ:አታወራም:: ሌላ:ታሪክ:ስተርክ:ሰምቸሀለሁ:ጥሩና: እውነተኛ :ይመስለኝ:ነበር:ከእንግዲህ:ግን:አልሰማህም::
@papyjetu
@papyjetu 16 күн бұрын
1879 ጣፋጭ
@papyjetu
@papyjetu 16 күн бұрын
1879 እንዴት ይጣፍጣል በርቱ የዮሀንስ አድማሱ ታሪክ
@matthewtsegaye4802
@matthewtsegaye4802 16 күн бұрын
ዳግማዊ ነቅዐጥበብ ❤ ጆሮ ላለው መልካም ነው!
@matthewmarston5149
@matthewmarston5149 17 күн бұрын
Grandmother Madame Asfaw❤ am I Black, Asian, and White
@matthewmarston5149
@matthewmarston5149 17 күн бұрын
Grandmother Madame Asfaw❤ is William❤ trusted
@matthewmarston5149
@matthewmarston5149 17 күн бұрын
Grandmother Madame Asfaw❤ am I a Prince in Ethiopia❤
@matthewmarston5149
@matthewmarston5149 17 күн бұрын
Grandmother❤ is it true❤❤ I'm a King in Ethiopia
@matthewmarston5149
@matthewmarston5149 17 күн бұрын
Grandmother Madame Asfaw
@matthewmarston5149
@matthewmarston5149 17 күн бұрын
Madame Asfaw ?
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l 17 күн бұрын
የመንጌ ክህደት ሀይበልጥም እንዴ እናት ሀገር ወይም ሞት ሲለን ከርሞ ዝሞባብዌ የገባው
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l 17 күн бұрын
ሲያልቅ አያምር የሚባለው አይነት
@papyjetu
@papyjetu 18 күн бұрын
በርቱልን
@user-td3ns8ih3j
@user-td3ns8ih3j 18 күн бұрын
ለምን ምንጭ አትጠቅሱም ከጊዬን መፀሄት ላይ ነው የውሰድነው ብትሉ ምን ትጎዳላችሁ በተደጋጋሚ ይህንን ድርጊት ስትፋፅሙ ማፈር አለባችሁ
@tafgirma
@tafgirma 18 күн бұрын
በዘመኑ ስለነበርኩና ጄነራሉ ሲሰቀሉ በዕድሜ ታላቄ ከሆነ ጋር ስለሆነ የሄድኩት አንደኛ በቦታው የደረስነው ከተሰቀሉ ከጥቂት ሰአታት በኋላ ስለሆነ ከጅምሩ አላየሁትም ሁለተኛ ከአራዳ ጌዮርጊስ ቤተክርስቲያን ውጪ እንደተሰቀሉት ወንድማቸው ገርማሜና፣ ጽጌ ዲቡ ፣ ወርቅነህ ገበየሁ በቅርቡ ለማየት የሚፈቀድ አልነበረም በሩቁ የተሰቀለ ሰው ይታያል እንጂ የጄነራሉን ማንነት በቅርበት ለማየት አይፈቀድም ነበር፡ ነገር ግን እዚህ የተሰጠው የታሪኩ አገላለጽ ላይ አንድ ግራ ያጋባኝ ነገር አለ፡ ይኸውም እንደተገለጸው እጃቸው የፊጥኝ ወደኋላ ታስሮ ባለበት እንዴት አድርገው ገመዱን እራሳቸው አንገት ውስጥ ሊያጠልቁት ቻሉ? ስለዚህ ነባራዊውን እውነተኛ ታሪክ ድምቀት ለመስጠት የተጨመረ መስመር ይመስለኛል።
@papyjetu
@papyjetu 19 күн бұрын
ምርጥዬዎች
@jaalalatube1434
@jaalalatube1434 20 күн бұрын
Wollegaye Le Ethiopiaye mn yalihonk ale 😭
@MahamedAdem-pn3wb
@MahamedAdem-pn3wb 20 күн бұрын
We are Eritrean🦁🇪🇷💪
@digitalwayanenetwork1056
@digitalwayanenetwork1056 20 күн бұрын
I love this Program
@FatiFat-r9q
@FatiFat-r9q 20 күн бұрын
ይመቻቹ ደስ የሚል ባህል ነው ❤
@BetiBe-sf6vi
@BetiBe-sf6vi 21 күн бұрын
አዲስ ዮመቻቹሁ
@zemariKasahun
@zemariKasahun 22 күн бұрын
ተባረኩ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ
@legessebekele5316
@legessebekele5316 22 күн бұрын
ሁሉ የደረጀን አቀራረብና ድምፅ ኮፒ ማረግ ይፈልጋሉ ራሳቸውን ቢሆኑ ጥሩ ነበር ።
@AadamBaarshoo
@AadamBaarshoo 23 күн бұрын
Awu shital?😅
@teklumark4122
@teklumark4122 24 күн бұрын
መንግሥት ፌክ ነበረ