ኣስደንጋጩ ፕራንክ
11:32
ኣስደሳች ዜና ITF
3:46
Жыл бұрын
ዛሬ ጉድ ኣየሁ
6:32
Жыл бұрын
ከ እንድሬዋ ማሳ
9:49
2 жыл бұрын
Пікірлер
@KedirJemal-w2f
@KedirJemal-w2f Ай бұрын
ሁላቹም ለጥቅም ብላቹ ነው አላህን ፍሩ ኡማውን አትከፋፎሉት
@ELLA-k2n
@ELLA-k2n Ай бұрын
Kkkkk
@kedrali-eb2tk
@kedrali-eb2tk 2 ай бұрын
አትጨቃጨቁ ሁላቹህም ሙጀሲማናቹህ
@Alnure-y7r
@Alnure-y7r 4 ай бұрын
ኢህዋን ማለት የወሀብያ ግልገል ነዉ
@MaMa-jd6ye
@MaMa-jd6ye 5 ай бұрын
ደሞነኝአሉሰለፍያ ሀሀሀሀድቄም ምሰለፍያ አለ ሸይኽ አቡኒብራስ ቦቅቧቆች ደብቆ ቀረፃውንምንአመጣው አቡኒብራስን ለጉድ ይፈሩታል ከሚባለው በላይ ይፈሩታል ስሙን ለጉድ ያጠለሹታል ሰዉን ለማራቅ ከሱ ያሱበሀንአላህ ይሄኮ የአላህ ተውፊቅነው ስጦታነው ለምን⁉️⁉️⁉️ በመረጃ ወገብ ዛላቸውን ስለሚበጥሰው ና ደሞም ያውቃሉ አካሄዱ መነሀጁ የፀዳ የተወለወለ መሆኑ ን ባይዘወይ መረጃ ኢጅሩናቸው ኢኽዋኒዮች በቃ በጓሮ ብቻ መሮጥ ቱ
@MaMa-jd6ye
@MaMa-jd6ye 5 ай бұрын
ሰለፍይ ያለሁሉ ሰለፍይአይደለም በንግግርማ ማይኛውም አካልኮ ሰለፍይነኝ ይላል! ጀምእያም ሰለፍያነኝ ትላለች አህባሽም አና ሰለፍያ ትላለች ሱፍይም አናሰለፍያ ትላለች ሌሎች ፊርቃወችም ትክክለኛ ሰለፍዮች በቃ የነብዩን መገድ እግር በእግር የተከተሉናቸው አህለሱና ወልጀመኣዎች አላህ ይጠብቃቸው የምድር ኮኮቦችናቸው የተሸዋረረአካሃድ ያለውኡስታዝ ሁሉ ያላቅሙ ተሰቅሎ ህዝብ ያታልላል ምድረ ቀጣፊ እናተ ኢኽዋንዮች ሰለፍዮችን ጥላቻችሁብቻ ጥግ የለውም
@مصعبادريس-غ8ص
@مصعبادريس-غ8ص 8 ай бұрын
ኢኽዋኖች ናችሁ
@مصعبادريس-غ8ص
@مصعبادريس-غ8ص 8 ай бұрын
አይይይ
@AndenurAbdenurBedru
@AndenurAbdenurBedru 8 ай бұрын
እነማን ናቸው ኡሌሞቹ ? የማታምኑባቸው ኡለማዎችን አትቀበሉም እኮ
@maoalla820
@maoalla820 8 ай бұрын
ባረከሏሁ ፊኩም ሰለፍያ መንሀጅ አሏህ ይጠብቃት
@selhadindaniel5802
@selhadindaniel5802 8 ай бұрын
መዉሊድን ማክበር የፈለገ ያክብር ምን አገባህ
@selhadindaniel5802
@selhadindaniel5802 8 ай бұрын
አትከፋፍለን ጀዝባ
@abdusalah9683
@abdusalah9683 8 ай бұрын
ኢልም የማያቅእያለእናንተጭቅጭቅ
@AL_MUHAZ
@AL_MUHAZ 8 ай бұрын
ጎበዞች እኛ እዚ እንባላ ደቡብ ያሉ ወንድሞቻችን እየከፈሩ ነዉ ከሚለያየን ነገር ይልቅ አንድ ሚያደርገን ይበዛ ነበር ኮ 😢
@AmrullahZeberga
@AmrullahZeberga 17 күн бұрын
እይ ኢህዋን
@AmrullahZeberga
@AmrullahZeberga 17 күн бұрын
እይ ኢህዋን
@abusalimmohammed2615
@abusalimmohammed2615 8 ай бұрын
ሚስሊም የሚለው መጠሪያ በቂያችን ነው አወቅን ብላችሁ አትጃጃሉ።
@امسليمان-غ2ر
@امسليمان-غ2ر 8 ай бұрын
አይ ማለባበስ የኢክዋን መንገድ በደንብ ታውቋል ወሊላሂል ሀምድ
@ليلىيوسفعلي
@ليلىيوسفعلي 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@aimam9825
@aimam9825 8 ай бұрын
ይሄ የቡዲን ስም ነው እንደ ስያሜ ኢኽዋኒም ሰለፊም ሶፍያም ችግር የለውም።
@abdelaBaba-d7q
@abdelaBaba-d7q 8 ай бұрын
ጀግናዬ
@abdelaBaba-d7q
@abdelaBaba-d7q 8 ай бұрын
ጀግናዬ
@yehabashaw7374
@yehabashaw7374 8 ай бұрын
አይ የአሕባሽ የአንድ ሳንቲም ግልባጭ የሆናችሁ ለሓጫም መድኸሊያዎች የሠለፍ አሳሊህን ስም ታጠፋላችሁ። መረጃዎች ከዑለሞች እያላችሁ የምታቀርቡት በአረብ ሐገር ደሕንነቶች የሚዘወሩ የሠለፊያ መለዮ ለብሰው ሙስሊሙን በኢኽዋን ስም ማጥፋት እየፈረጁ የሚከፋፍሉትና የሚያዳክሙትን ጠማሞች ነው። ዑለሞች ስትሉ የሐበሻ ኡለሞችን በሕይወት እንደሌሉ አድርጋችሁ ተራዉን ሕዝብ የምታሳሳትቱት።
@yehabashaw7374
@yehabashaw7374 8 ай бұрын
አይ የአሕባሽ የአንድ ሳንቲም ግልባጭ የሆናችሁ መድኸሊያዎች የሠለፍ አሳሊህን ስም ታጠፋላችሁ። መረጃዎች ከዑለሞች እያላችሁ የምታቀርቡት በአረብ ሐገር ደሕንነቶች የሚዘወሩ የሠለፊያ መለዮ ለብሰው ሙስሊሙን በኢኽዋን ስም ማጥፋት እየፈረጁ የሚከፋፍሉትና የሚያዳክሙትን ጠማሞች ነው። ዑለሞች ስትሉ የሐበሻ ኡለሞችን በሕይወት እንደሌሉ አድርጋችሁ ተራዉን ሕዝብ የምታሳሳትቱት።
@dinaoil5100
@dinaoil5100 8 ай бұрын
የፉልሰጤም ሙሰልሞች። እያለቁ። የወሎ ሙሰልሞች ደብረብርሀን። ተጠልለዉ። እናንተ። ሁሉም ሙሰልም በሆኑት ትጨቃጨቃላችሁ
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 8 ай бұрын
ምን ነው የሚያሳዝነው ሀቅሲናገሩ አትውዱም በቃ ይገርማል
@ZahraAl-j1r
@ZahraAl-j1r 8 ай бұрын
ዝርያቹ አላህ ያብዛልን ቅድሚያ ለተዉሂድ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢሻላ
@mahboobamahbooba464
@mahboobamahbooba464 8 ай бұрын
እከሌ እድህ ነዉ እከለሌ እድህ ነዉ ከማለት ባንተ እጠበቃለሁ
@mahboobamahbooba464
@mahboobamahbooba464 8 ай бұрын
አላህ ሆይ ቀጥ ያለችዋን መንገድ ምራኘ
@سعدابراهيم-ك5ز
@سعدابراهيم-ك5ز 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@ErmiyasBirhanu-t3d
@ErmiyasBirhanu-t3d 8 ай бұрын
wendmkn lbchaw mamker tchlalek ba midiy kamalkak
@BurtukanIndres
@BurtukanIndres 8 ай бұрын
ሰለፍይ ማለት ትክክለኛ ነዉ ምክኒያቱም ሰዉ የሚጐዳን ነገር ይከለክላል አንደኛዉም ጫት ነዉ
@AbdulKerimAselefi
@AbdulKerimAselefi 8 ай бұрын
ጥቁሩ ልጅ ተክፊሪ ነው ነቃ በሉ
@wessslawesssla3639
@wessslawesssla3639 8 ай бұрын
ወላሂ የመረጣችሁት እረዕስ እንደት የወረዳችሁ።የዘቀጣችሁ መሆናችሁን ነዉ የሚያመለክተዉ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚጠቅም ነገር ብታቀርቡ ምን ችግር አለዉ ።ሙስሊሞች ንቁ የእነዚህ አይነት ሰወች የማይጠቅሙ መሆናቸዉን በደንብ ማወቅ አለብን
@wessslawesssla3639
@wessslawesssla3639 8 ай бұрын
ኢክዋንም።ሰለፊም አናዉቅልህም እኛ ኢስላም ነን ።ህዝቡን አትከፋፉሉ እባካችሁ ።ሌላ ስንት የቤት ስራ አለብን ለኡማዉ የሚጠቅም ።ትት አቅርቡ እባካችሁ
@سميرهبنتمده
@سميرهبنتمده 8 ай бұрын
ለማወቅ ተማሪ አው ተማር ሳትማር ማወቅ አትችሉም
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 8 ай бұрын
አህሰንት ወንዴሜ 👍👍👍👍👍👍 ጀዛከላሁ ኸይራን።
@mubareksurur1767
@mubareksurur1767 8 ай бұрын
ሰለፊይ ማለት ሱናህ ማለት ነው
@fetyajemalUmuahmed
@fetyajemalUmuahmed 8 ай бұрын
በሁሉም ነገር የሰለፊይ ያድርገን
@AbduMohan
@AbduMohan 8 ай бұрын
ወላሂ መህሙድ መጀመሪያ የተናገረው ልጅ ምንም የፊትና ሰው ነው ምንም አይነት እውቀት የለውም. ዝም ብሎ ተባለ ተባለ ነው እንጂ የሚናገረው ነገር ከጥግ የሚያደርስበት እውቀት የለውም ወላሂ እንዳትሸወዱ. ብቻ ተውሂድን አጥብቃቹ ያዙ ከሽርክ ራቁ ቢድአንም እንደዛው ግን እኔ ግርም ሚለኝ አንዴ. ተክፊ ሪ ይሆናል አንዴ ላራሱ. ግሩፕ ይመሰርታል እኔ ወላሂ አዳማ ላይ በጣም ነው እማቀው. ሀጃዊራዎች ናቸው ግን አሁን እርስ በራሳችን ለብዙ ግሩፕ. ተከፋፍለዋሉ ይህ ልጅ በተለይ ምንም ኢልምም የለውም. ብዙ አይብ ያለበት ሰው ነው በየ ቦታው. አግብቶ ልጅ አሳቅፎዋቸው. ይሄዳል ሲጀመር ይህ መስአላ ይነሳ ቢባልም ይህ መጀመሪያ የተናገው ልጅ ሚመጥን መስአላ አይደለም ወላህ የናገርኩት ሁሉ ሀቅ ነው ተጠንቀቁ እኔ ከሱ ቂም ኖሮብኝም አይደለም ግን ጥምጣም ለብሶ ሰውን ሲሸውዱ ነው ግርም ሚለኝ አፉወን አበዛሁባቹ. ወሰላሙ አለይኩም
@امسليمان-غ2ر
@امسليمان-غ2ر 8 ай бұрын
አይ ጃሂል አውቀሽ ሞተሻል ደግሞ ትምላለች አርፈሽ ተማሪ ሰለፎችን አንቺ አታውቂው ለዛው
@JeddahNew-w3c
@JeddahNew-w3c 8 күн бұрын
ቀባጣሪ ስትምል አታፍር ዝቃጭ ነህ የት ታቀዋለህ ልንገርህ እሱ ለሱ የማይገባ ስራ እየሰራ ነው ሚስቱን ልጆቹን የሚያስተዳድረው ደሞ እያስታቀፈ ስትል አታፍርም ወገኛ
@thggnmyustn4157
@thggnmyustn4157 8 ай бұрын
እናተ ቀዳዶች
@JshJdhd-y2m
@JshJdhd-y2m 8 ай бұрын
አይዋ ባሁን አባባል ግን ባህባሾች አባባል ዉሀብይ ይሉናል ግን ዉነታዉ ሡንይ አህለል ሡና ወልጀማአ ይባላል ሠለፍያ ቅኑመገድ
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 8 ай бұрын
Wahbisim is not selafizim Self is kelef but Wahbisim is only 89 years made in Saudi by England
@FateyakadeeKadire
@FateyakadeeKadire 8 ай бұрын
❤ مشا الله جزكل الله خير فريقة نجء
@zburamohammed9929
@zburamohammed9929 8 ай бұрын
Tekekele wendimochachn. Allah yechemerlachu Allah qenawen mengedi yemeran
@seyfelislam5692
@seyfelislam5692 8 ай бұрын
እኛ ሙስሊሞች ነን😢😢😢😢ታሳፍራላቹ
@Sumeta-t5j
@Sumeta-t5j 8 ай бұрын
Wde yhe hafret adelem resul selelahu alyhi weselem mekefafel endemimeta ko tenagrewal yhe ewnet hone wanaw ngr gn tkkilegnawn menged enesu ynberubtn meketetel nw enesu endalut yenen menged bemeyaz adrachun blewal so mnm bidea sanchmr meketel yaa demo ye selefoch menged nw selef malet kedemtoch enezan degag ye resuln menegd siketelu ynbrut endemalet nw
@hashimkedir1267
@hashimkedir1267 9 ай бұрын
ጅሎች ተሰብስባችሁ እምነቱን ለሁለት አትከፋፍሉ ሰለፊ ወሀብያ እያላችሁ ሰውን አትከፋፍሉ ሌላ የምታስተምሩት ነገር አጣችሁ ምድረ ቦጥረቃ ሁላ
@aminasultan3441
@aminasultan3441 8 ай бұрын
ሰህ አለህ ሂደየዉንያወፍቀቸዉ ቁረአኑን ሲፈሲሩ አጥቢቀዉየየዙ ይመስል አለሁልሙስተአን
@mehamed6831
@mehamed6831 9 ай бұрын
ሰወቹ ግን ፍቃደኛ ናቸው ስት ሰውራቸው
@FatumsIthupia
@FatumsIthupia 8 ай бұрын
ወላሂ አይደሉም ይህ ሴራ ነው ሂሳቡ ከአላህ ነው ፍርዱ
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 9 ай бұрын
ይህኮ ብቃቱ ካላችሁ እዛው እነሱ ጋር በኪታብ እሚወራ ርእስ ነው ።ይህ ትምህርት ለህዝቡ ምን ይጠቅማል ? በጣም ታሳዝናላችሁ
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 9 ай бұрын
እናንተ ሰወች አላህን ፍሩ ሰለፍ ኸለፍ አትበል ።ኡለሞች ምናምን ከምትሉ ቁርአን ምን አለ በሉ ኡለሞችኮ እንዳንተው ሰው ናቸው ።አላህን ፍሩት ኢኸዋን እምትሉት አካል ጋር አንድ ቀን ቁጭ ብላችሁ አውርታችሁ ሳታውቁ ።ባደባባይ ኡመቱን እምታወዛግቡት የብቃት ማነስ ችግራችሁ ነው አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ
@mahmudmudesir4390
@mahmudmudesir4390 9 ай бұрын
አባትትን ትቶ ቅድመአያት እንዴት ይያዛል
@Alnure-y7r
@Alnure-y7r 4 ай бұрын
እውነት ነዉ አባቱን የካደ ማለት ነዉ
@mahmudmudesir4390
@mahmudmudesir4390 9 ай бұрын
ቅጥያ መከፋፈል ስበኩ፣ አላህ واعتصمو بحبل الله ولا تفرقوا መከፋፈልን ከልክሎ አንድነትን ያዛል፣ ታሪካችን ምንድነው ትውልድ ሚታዘበው? የኡማው መሰባሰብ ላሳሰበው ወንድማማችነት፣ መተባበር መመካከር ቢቀር ማጥላላት ጥሩነው?አላህ ይምራን
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 8 ай бұрын
በአላህ ገመድ ተያያዙ ያለዉ በተዉሂድኮነዉ
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 8 ай бұрын
​@@MadenaUae-lw9wyስለጀሃነብ መግባትና አለመግባት እያወራ የመዘሃብ ልዩነትነው ልትልነው ።
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 8 ай бұрын
​@@MadenaUae-lw9wyየነሱ የጀሃነብ መንገድነው የኛልክነው እያለ እያወራ የተውሂድነው? የመዝሃብነው? ብለሽ ትለያለሽ እንዴ?
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 8 ай бұрын
@@alaminmohammed55 እኔ ለልጂቷ መልስ ነዉ የሰጠሁት አረጋጉት አላህ አንድ ሁኑ ብሏል ስትል በተዉሂድ ነዉ አንድ ሁኑ ያለን ለማለት ነዉ
@mahmudmudesir4390
@mahmudmudesir4390 8 ай бұрын
@@MadenaUae-lw9wy ተግባሩስ ነው፣ ተውሂድ አዎ በሰብአዊ ነትም 1 ፈጣሪ መኖሩንና ለሱ መገዛት እንደሚገባ እሙን ነው፣ የሙስሊሙ ወንድማማችነትስ ነው? ችላ ሊባል ይገባል ወይ? ያውም በተውሂድ ስም ወደ አቅ ላችን ምንመለስበት ጊዜ ናፈቀኝ
@MeryemRemedan-21mr
@MeryemRemedan-21mr 9 ай бұрын
ነእኔ ሙስሊም ነኝ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 ай бұрын
እሱማ ቀብር አምላኪሱፍዬቹም አህባሾችም ሙሲሊምነን የሚሉት ነገርግን ጥርት ያለችው መንገድ መሀጁሰለፊይ የቀደምቶች መንገድ የነብዩስለላሁአለይሂወሰለምናየሰሀቦች መንገድነች